እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

On this KZread channel, lessons found useful are translated from English to Amharic, answers are given to questions raised by Ethiopian Muslims, various Commentary videos are provided as needed, and lessons are given based on different topics. Share it with your friends‌.

Пікірлер

  • @mubarekawel3971
    @mubarekawel397128 минут бұрын

    ማንም መንግስተ ሰማይ ገብቻለሁ ብሎ ከተናገረ በምድር ላይ እያለህ መልካም እና መጥፎ ነገር ለምን ተፈጠረ

  • @eleni311
    @eleni311Сағат бұрын

    ሙሰሊሞችእህት ወንድሞቼ የሞተላችሁን ኢየሱስን ጥላችሁ የገደላችሁን ሙሀመድን የምታመልኩ እግዚአብሄር የልባችሁን አይን ያብራላችሁ አነዚህን ተዋቼው አንዱ ቤት ሲቀዘቅዝ ወደ አኔዱ ቤት የሚዘሉ የቢኒያም ሸታዬ መንፈሰ ያለባቼው ናቼው ለነገሩ ሙሰሊምም ኦርቶዶክሰም ዘሴም በቆሎ ነው ምን ህይወት አለና ባዶ ህንፃ

  • @dejeneassefa1772
    @dejeneassefa17723 сағат бұрын

    ድንቅ እና እውነት የሆነ ምሦክርነት ።ተባረኩ

  • @NhattyMan-i5u
    @NhattyMan-i5u8 сағат бұрын

    Beysusim teleyalesh semu geta yewnet bebetu ያፅናሽ 47:33

  • @NhattyMan-i5u
    @NhattyMan-i5u8 сағат бұрын

    Beysusim teleyalesh semu geta yewnet bebetu ያፅናሽ

  • @user-jc1nn4or6z
    @user-jc1nn4or6z15 сағат бұрын

    መጀመሪያም ክርስቲያን አልነበረችም፡፡ ከጥያቄዋ እንደምንረዳው

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r20 сағат бұрын

    ሞች ጌታ ይዘህ ትቀደ ዳለህ መፅሀፍ ቅዱሰ ተበርዟል እባክህ አሁን ም አትቀደ ድ

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r20 сағат бұрын

    ኡሰዝታሰ ሀያት ይሰጥልን ያረብ ያረብ ያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r20 сағат бұрын

    መዋሸት አትችልም እነኳ ህፃልጀ አይዋሸም እንኳን

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r21 сағат бұрын

    አልሀምዲሊላህ ኒእመተል ኢሰላም አልሀምዱሊላህ

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim596123 сағат бұрын

    በጣም የሚያስጠላ ውሼት ሙስሊም በንደዚህ አይነት ቂላቂል ውሼት አይታለልም ሙስሊም እንኳን ተምሮ ሳይማር ጠለቅ ያለ እውቀት ያለው ነው ለክርስትና ሀይማኖቶች የምነግታቹህ በስልምና በሀይማኖት ማስገደድ የለም በስልምና ሀይማኖት ለሀይማኖት ዲሞክራሲ ለኩም ዲኑኩም ወሊየ ዲን ብሎ ያወጀ ሀይማኖት ነው

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302Күн бұрын

    እየሲስ ያድናል።🙏🙏🙏❤️

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302Күн бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🔥🔥🔥❤️

  • @meskimeski3962
    @meskimeski3962Күн бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️

  • @EliyasAwraris
    @EliyasAwrarisКүн бұрын

    ጌታ አምላክነትን አይተካም በደንብ አድርገህ bibilihin ተረዳ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768Күн бұрын

    መሀመድ ከሞት መነሳት አይችልም እንጂ አንድ ጊዜ የመነሳት እድል ቢያገኝ ለሙስሊሞች የሚያስተላልፈው መልእክት እባካችሁ ሙስሊሞች በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምናችሁ ከዘላለሜ ሞት ከሲዖል አምልጡ እኔም ተሸውጃለሁ አደራ እኔ ወዳለሁበት እንዳትመጡ ነበረ የሚላቸው።

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301Күн бұрын

    ገታ ኢየሱስ በበቱ ይትከልሽ ተባረክ❤❤

  • @user-ug9iq4qm1v
    @user-ug9iq4qm1vКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244Күн бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው። ለዚህ ጌታ ምን ይሳነዋል ? ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ።

  • @ZawuduTamiru
    @ZawuduTamiruКүн бұрын

    ሀሌሉያ

  • @getishdaanye5311
    @getishdaanye5311Күн бұрын

    Tabark enwdhaln

  • @KukaAmare
    @KukaAmareКүн бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ድንቄም የሰላም ሃይማኖት ክርስትና፡፡ የራሳችሁን መጽሐፍ አንብቡት!!!!!!መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 14፡19 የእግዚአብሔርም መንፈስ በላዩ በኃይል ወረደ፤ ወደ አስቀሎናም ወረደ፥ ከዚያም ሠላሳ ሰዎችን ገደለ፥ ልብሳቸውንም ወስዶ እንቈቅልሹን ለፈቱት ሰዎች ሰጠ። መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 15፡16 ሶምሶንም። በአህያ መንጋጋ ክምር በክምር ላይ አድርጌአቸዋለሁ፤ በአህያ መንጋጋ አንድ ሺህ ሰው ገድያለሁ አለ። ይህ ነው ሰላም የሚሰብከው? ቁራ የራሷ … አይታያት

  • @fikrucherenet7160
    @fikrucherenet7160Күн бұрын

    God bless you guys.God is using you to give light to those who are in the captivity of falsehood.

  • @endrisabay
    @endrisabayКүн бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8፡40 ነገር ግን አሁን ከእግዚእብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም። እራሱ ሰው ነኝ እያላችሁ እናንተ የአምላክነት ደረጃ መስጠት ምን አይነት መታወር ነው

  • @user-kt4lw9wx8o
    @user-kt4lw9wx8oКүн бұрын

    ሶስት የሚባል የለም አምላካችሁ እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው የሱስ እግዚአብሔር ነው።የሐ10:30 ማር12:29

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6jeКүн бұрын

    እኳን ለመግስቱ ወራሽአደረገሽ ተባረኪ

  • @user-xl9pz1pp2b
    @user-xl9pz1pp2bКүн бұрын

    ወደ መንገዱ እየተጠጋሽ ነው በርች,,,አስተያይት ለመስጠት ነው። አንብቢ፣የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ መጽሐፍ ቅዱስ፣ ጉባኤ ለማየት ሞክሪ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ...የሜዲስን ተማሪ ነኝ.,,, ጥላቻ ምንም የለኝም...።ያለሽበት ትክክል ስለማይመስል፣ በታሪክ ፣በዶግማ፣ በቀኖና ፣በቤተክርስቲያን ታሪክ......15ኛው ክ/ዘመን በፊት ምን እንደነበር ለማወቅ ሞክሪ,,,,በየት በኩል እዚህ ዘመን ደረሰ? ባለሽበት አማኝ እንጅ ተከታይ አትሁኝ። በታም ደስ ስላለኝ ነው።ቅን አስተሳሰብ ያለው ከምንም ከማንም ቢያወራኝ ደስ ይለኛል።

  • @user-xl9pz1pp2b
    @user-xl9pz1pp2bКүн бұрын

    💓💓💓

  • @sofimalt6524
    @sofimalt65242 күн бұрын

    Jezba

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa47882 күн бұрын

    Semira adenkishalewugn enem keisilimina new wede geta yemetawutign

  • @IslamFarhan-cb2wq
    @IslamFarhan-cb2wq2 күн бұрын

    እባክህ ወንድሜ ያንተ የተርተርት ሀይማኖ መፅሀፍህን ከሙስሊም ቁርአን ጋር ጀኤጂ ማድርግ አትችልም አርፍህ የራስህን ቆርቆሮ ቃጭልህን አቃጭል ውግኔ

  • @Uvbnn
    @Uvbnn2 күн бұрын

    ነቀለ በቃ ይሄ ሰውዬ 😂😂

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete65922 күн бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዴት እንደምወድህ ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru70412 күн бұрын

    ክብር ለእ/ር ይሁን🙏🙏። ብዙወቻችን ሀይማኖታችን እንወዳለን,ግን ደግሞ የተደገፍንበት ሀይማኖት መጨረሻዉ የማይታወቅ,እዛ ስንሄድ ብቻ የምታዉቀዉ። እዛ ከሄድክ በሁዋላ ደግሞ ሀሳብን ለመቀየር እድል የማይገኝበት,መመለስና ተሳስቸ ነበር ለካ ብለዉ ወደእዉነት ለመመለስ እድል የለለበት,መሆኑን አናስተዉልም። ፍርዱን ከመቀበል ዉጭ ምርጫ የማይገኝበት ከሆነ በምድር እድሉ እያለን እዉነቱን ለማወቅ መትጋት አይቻልም ተወዳጆች?። አናምነዉም እንጅ ኢየሱስ ለሰወች ሀጢአት ከሞተ በሁዋላ,ደግሞሞ ሰወችን ስለማጽደቅ ከሙታን ከተነሳ በሁዋላ ፡ .እንዲህ አለ በእኔየሚያምን አይፈረድበትም። በማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል። የዩሐንስ ወንጌል 3 ፡ 18

  • @aregahegntajure5218
    @aregahegntajure52182 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክ ቤክ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish2 күн бұрын

    እውነትን ይዞ የሚፈራው ዼንጤ እና በትልቅ ስህተት ውስጥ ሆኖ ደግሞ እራሱን እና ሌላውንም እስከማጥፋት የሚሄደውን ሞስሊም ስናይ ምን እንረዳለን?

  • @user-cl8wm7rj8b
    @user-cl8wm7rj8b2 күн бұрын

    ጌታ ይባርክሕ !!

  • @user-tc2bm7ph7x
    @user-tc2bm7ph7x2 күн бұрын

    ፀጋይብዛልህ

  • @abudesisa468
    @abudesisa4682 күн бұрын

    ፈረዐን በቃል ማስረጃ ስለሚሟገት ሳላድን አላልፍም መንፈስቅዱስ ዐይንእን ይክፈት ተባረክ

  • @hanaasged1421
    @hanaasged14212 күн бұрын

    እኔ ፕሮቴስታንት ሆኛለሁ ልጄን ግን ከ እስልምና አስተሣሠብ እንዴት እንድትወጣ ላድርግ ከ አማርኛ እንግሊዘኛ ይገባታል ❤እባካቹ የነዚን ሠዎች ፕሮግራም በቀጥታ ሣይተረጎም ሊንኩን ከታች ብታስቀምጡልን ።አመሠግናለሁ 😊

  • @asallema6710
    @asallema67102 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንእይሱስ፡ጌታ፡ናው፡ግግ

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien89352 күн бұрын

    This girl is impoverished. Even she cannot the verses correctly.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 күн бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ የዘለአለም አምላክና ጌታ ነዉ

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien89352 күн бұрын

    Jesus is Lord of Lords

  • @user-hq1lp1gy4r
    @user-hq1lp1gy4r2 күн бұрын

    ኢየሱስ ❤❤❤

  • @AdanachWolide
    @AdanachWolide2 күн бұрын

    ❤❤❤❤ 0k

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc3 күн бұрын

    መላ ቤተሰቦችሽን ከጨለማ ወደብርሃን እደምታመጫቸዉ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤አደራ ስለክርስቶስ አስረዳቸዉ😢😢😢