እነዚህን 3 ነገሮች ማወቅ ነው የህልማችን መሳካት ሚስጥሩ - The law of assumption
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
የኔቭል ጋደርድ The law of assumption አስተምሮት በጥልቅ ሲብራራ
Books that I recomend:
The Power of your subconscious mind Audio book: amzn.to/3U0bGFf
Change your thoughts change your life Audio book: amzn.to/4afBxyP
The Power of Intention Audio book: amzn.to/3U05Vr7
The science of getting rich Audio book: amzn.to/4agjA2R
Think and grow rich Audio book: amzn.to/49orQMW
Camera gears that i use
Wireless microphone Saramonic 2021 blink500 pro B1 amzn.to/4cN6Wdz
Sony a7 III ILCEM3K/B Full frame Mirrorless amzn.to/43TYtB8
Neewer ring light amzn.to/4aTEwNh
Only for business inquiries: Email: melian@meliammodest.com
Пікірлер: 59
Wow melian really you are different, i thank you so much in advance 🙏 እና አዚህ ይህንን የመሰለ ድግስ ላይ ተካፍሎ ምንም ሳይባል ስለማይወጣ ትንሽ ነገር ልበል የሚገርም ገለፃ እና ምንም ያልጎደለው በብዙ ያተረፍኩበት ነው ያነሳሻቸው ሶስቱም ነጥቦች በግልፅ ቀላል እና በገራሚ አገላለጽ ነው 👏👏👏 Thank You So So So Much dear God bless you i wish and sure this channel is helps more peoples and get soon in millions subscription💞🙏
@kininet35
26 күн бұрын
Thank you so much, my dear. I'm glad the video helps. I'm truly grateful to have you all as pat of the family 🙏🏽
እውነት ነው እግዚአብሔር እግርሽ ላይ እሾክ አለ ልንቀልልሽ ሲልሽ እንቢ ይመመኝ እምንለው ነገር በቃ አሮጊውን ገለል ማረግ አለብኝ ተባረኪ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ❤❤❤🙏
በጣም ደስ ይላል ተባረክ ነገር ግን ሜካፕና ድኮር እያበዛሽ ነው
ሚለንዬ በጠም ደስ ብሎኝ ሁል የማዳምጠቸው የምደጋግማቸው ቪድዮዎች .ትንሽ አስተያየት ልስጥ ከቻእሽ ክላሲካሎቹን አብዛኛዎቹ ቪድዮች ላይ ቀነስ ብታረጊያቸው ከድምፅሽ ጓላ ብለው እየወጡ ነው
@kininet35
27 күн бұрын
Okay, thank so much. I really appreciate your comment!
የኔ ጀግና❤
ልክ ነሽ እህቴ❤🙏
100% she is right
የምንፈልገውን ነገር እንደተደረገልን ቆጥረን መኖር ለኔም በጣም ያስቸገረኝ ጉዳይ ነበር ብዙ አስተምሮቶችን ተከታትያለሁ እስካሁን የጠራ መረዳት አላገኘሁም ነበር ዛሬ ግን ግልጽ ሆኖልኛል አመሰግንሻለሁ።።።።። "ዛሬ ላይ የምናየው እውነታ የትላንት እምነታችን እንጅ የዛሬ አፈርሜሽናችን አይደለም በ3D " ስለ 3D, ወይም 4D አንድ ቪድዮ ብትሰሪልን
@kininet35
20 күн бұрын
ቪዲዮው ጠቃሚ መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል. I'll make a video about 3D and 4D in the feature
የምታስረጆበት መንገድ በጣም ኣሪፍ ነው ❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏
@kininet35
27 күн бұрын
Thanks. I’m glad you liked it 🙏
TEGERMIBSHALU TBARKI!!!🙏🙏🙏
@kininet35
3 күн бұрын
Thank you
Tnx milo
Thanks
Keep it up konjit❤❤mashallah
@kininet35
25 күн бұрын
Thank you so much 🙏🏽
😍🥰🥰 thank you 🙏
Thanks ❤
Thanks 🙏🙏🙏
@kininet35
27 күн бұрын
You are welcome Soliana
እናመሠግነለን ድንቅ ነሽ🙏❤❤❤👌👍
@kininet35
14 күн бұрын
Amen
Esey yene gobezye esey yene konjo amesegnalehu tenekakahueye neverl Godardye subconsciouswaye attraction positive high frequency amen bezaw ketiy
❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም በአማርኛ የተተረጎሙ መጻሕፍት ጠቁሚን።
@kininet35
27 күн бұрын
Okay, I’ll 🙏
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምሪን በርቺ በጣም በእርጋታ የምታስረጅበት መንገድ ደስ ይላል።ቪድዮዎችሽንም እከታተላቸዋለሁ የሚገርመው ብዙ ጊዜ የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች ውስጤ በሚፈልገው ሰዓት የሚገጣጠሙ መሆናቸው ያስገርመኛል ይህ መልዕክትሽም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ እንዲደርስና እንዲያዩት ምኞቴ ነው።ምክንያቱም ከተኛንበት መንቃት አለብን።በርቺ በዚሁ ቀጥይ እህቴ❤
@kininet35
26 күн бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሄለን❤️🙏
is best best best😍😍😍😍😍😍😍😍
Best! thank you!
@kininet35
25 күн бұрын
You are welcome
Yes thanks sis berchi❤❤
@kininet35
27 күн бұрын
Thank you 🙏
Thank you dear❤
@kininet35
26 күн бұрын
You are welcome
Thank you for sharing insights on the concept of the Law of Assumption. It reminds us that our assumptions and beliefs play a significant role in shaping our reality. Neville Goddard’s teachings on this topic provide valuable guidance for understanding how our thoughts influence our experiences.
@kininet35
25 күн бұрын
Thanks for the comment Lemirona. You perfectly grasp the point
I really appreciate you God bless you 🎉keeping doing well..
@kininet35
27 күн бұрын
Amen. Thanks a lot🙏
አመሰግናለሁ! ❤
@kininet35
27 күн бұрын
You are welcome 🙏
❤❤❤❤❤❤
ሜላኒ ገለፃሽ በጣም ጥሩ ነው እኔም እስማማለሁ ❤
@kininet35
27 күн бұрын
Thanks Emebet. I appreciate your support
How can i become a member?
ሰው ያስባል፣ ይመኛል እግዚአብሔር ይፈጽማል
ጥያቄ የዉስጥ ስብእናችንን እንዴት እገባ?
@kininet35
27 күн бұрын
ጥያቄሽ አልገባኝም
@selamafework-vp2gu
26 күн бұрын
@@kininet35 meliane bewust Mesmer endet new lagegneshi yemichelewu lawerashi efelgalehu
እህቴ እስኪ እርዳታሽን እፈልጋለሁ እና ይሄ ያልሽው ነገር ለእኔ ስርቶልኛል ግን አሁን ላይ በጣም ግራገብቶኛል በጣም እማፈቅረው ልጅ ነበር እና እይተደዋወል እናወራ ነበር እንደሚገባኝም ነበር እማቀው አሁን ላይ ግን እናቁም መቀጠል አንችልም አለኝ እና ስኪ እማደርገውን ነገር ንግሪኝ እና እንዴት ወደኔ እንድመጣ ልድርገው እእምሮዬ ስለተጭናነቀነይ እጅ ካሁን በፌት ስርቶልኝ ነበር እባክሽን በገጣሪ ይሁንብሽ. እተገብረዋለሁ ትንሽ ምክር ስጭኝ
@kininet35
26 күн бұрын
እባክሽ የኔ ውድ እራስሽን እንደዚህ አታስጨንቂ። አንድን ነገር ሰታባርሪው ካንቺ ለማምጣት ሀይሉን ጨምረሮ ነው የሚረሮጠው። እሄ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የብዙዎች ጥያቄ ነው እናም መልሱ በ ጥልቀት ሊብራራ ስለሚገባው በመጪዎቹ ቅርብ ሳምነታት በቪዲዪ ለመመለስ እሞክራለሁ Thank you 🙏
@user-fk6bn4qu5i
25 күн бұрын
@@kininet35 አመስግናልሁ እጠብቃለሁ
እንግሊዘኛ የማይሰሙ ሊኖሩ ይችላሉ ስታስረዱ በአማርኛቢሆን
ጥሩ ለመረዳት ቀላል የሆነ አገላለጽ ያለው ትምህርት ነው ወድጄዋለው አመሰግንሃለሁ ።
@kininet35
26 күн бұрын
Thanks a lot 🙏
Thanks