ህልሞቻችሁን እውን ለማድረግ የሚያስችል የለውጥ ጉዞ @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ
እምነት ምንድን ነው?
Embark on a transformative journey towards realizing your dreams with our comprehensive personal development course, "Believe & Achieve." This course is designed to empower you with the mindset, strategies, and tools needed to turn your aspirations into tangible success. Through a series of engaging lessons, exercises, and real-world examples, you'll learn how to harness the power of belief to overcome self-limiting beliefs, conquer fear, and unleash your full potential. From setting ambitious goals to developing resilience in the face of challenges, each module is crafted to guide you towards a life of fulfillment and achievement. Whether you're striving for career advancement, personal growth, or pursuing your passion projects, "Believe & Achieve" equips you with the essential skills to thrive in any endeavor. Enroll now and embark on a life-changing journey to believe in your dreams and make them a reality. Let's unlock your full potential together!
#dawitdreams #ethiopia #success #education #lifecoach #bigdreams #ethiopianmotivation #ethiopianpersonaldevelopment #እምነት ምንድን ነው?
#እምነት #ህልም #lidiana Solomon #ሊዲያና
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Пікірлер: 60
ምርጥ ምክር ነው። አመሰግናለሁ ዴቭ። እኔ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ታዋቂ ዩቱበር ለመሆን ሕልም አለኝ። ሕልሙን እውን ለማድረግ ጉዞ ጀምሪያለሁ።
አማሰግነለው ያኔ ጀግነ ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዴቭ፡፡ እንደተለመደው በጣም አስተማሪ ውይይት ነው!
🙏🏽የተናገርከው ሆሉ ልክ ነው እግዚአብሔር ያሰሮንን ነገሮች ሰብረን እንድንወጣ ካላገዘን ከባድ ነው
ዴቯ ምርጥ ዳሃ ነኝ አቅርበኝ ልምዴን ላካፍል እባክህ
InshAllah. Beside of our struggle, we have to pray and believe in Allah.
Your patience and willingness to go above and beyond to help me succeed have been a source of inspiration for me. Thank you for pushing me to be the best version of myself and for believing in my potential even when I doubted myself. Your encouragement and support have been invaluable to me, and I am so grateful to have you.♥️
@dawitdreams
22 күн бұрын
You can do it!
May God bless you Dv❤❤❤
You have no idea what you did for me. From D grade student to A+ in Healthcare. I will be there soon
ሰላም የዘቤት ወዴች የረፈት እንጀራ የሰጥኒ ያረብ ወዴች አንደሸ አሰገቡነ ወዴች አይከፈለበትም❤❤❤❤❤❤
@Zufimedia
22 күн бұрын
አብሽሪ ሁቢ 💐💐💐
Thanks you dev🥰❤🙏
Hi Dawit dream team like always amazing education thx u🎉
ዴቭዬ ምርጡ ሰው🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ አመሰግናለሁ
My mentor❤❤❤
davi your advice is smart thank you
ዴቭ❤❤❤❤❤❤
Talek wedmachin Devie😊Yegna mekari 10q
Yes i
Thanks so mach dev betam new yemewodehhh
Amesegnalhu Dinki nigigir ❤❤❤jegna nech ewnet ewinetun
ንሩልን ዴቭየ።ሁልየም እያደግክ ነው ደስ ይላል፡፡
@wondewosendargie7011
14 күн бұрын
Ate argehan wey esuma argo new yemastemrew
@Jhonfeta
14 күн бұрын
@@wondewosendargie7011 እሞክራለ ኣንድ ቀን ይሳክልኛል።
👍👍👍
💖💖💖💖💖👍
👏💪❤❤❤🙏
First
♥️♥️👍👍👍
የደዊት መጻፈ እንዴት እናገኛለን
🎉🎉🎉🎉🎉
ታዉቃላችሁ በጣም በማምነዉ ሰዉ 300,000 ሺ ብር ተከዳሁ እና እግዚአብሔር ይስራዉን ይስጠዉ ብየ መቀበል አልቻልኩም ልቤ ደከመ የተጠቂነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ የአቅመቢስነት መብረር እየፈለገች መብረር ያልቻለች ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ለመክሰስ መረጃ የለኝም በግዳጅ ደግሞ አቅም የለኝም😭
@fifi-kt5ig
22 күн бұрын
I’m Sorry to hear that. but god will give you twice as much just be strong ☺️💖
@AbelAyele-ue3mn
22 күн бұрын
Fetari kuzi yeteshale nuger azugajtolk/azugajtolish lihon yichlal mnm nuger bihon egzabiher yimesgen fetari kasubshw/kasubkew belay Yistish/yistik
@Zufimedia
22 күн бұрын
አላህ እጥፍ አድርጎ ይመልስልሻል የሰው ሀቅ ወላሂ ለጊዜው እየጠቀሙ እየመሰላቸው እንጂ እሳት እንደመብላት ነው የሰው ሀቅ የራስንም ያጠፋል አብሽሪ ለአላህ ስጪው ለበጎ ነው ብለሽም ተቀበይ
@Brhanu-oy5wn
22 күн бұрын
አንች አቅም ከሌለሽ ለእግዚአብሔር ስጭው
@XxAa-kh6fg
21 күн бұрын
አይዞሽ. የቡላሽ ሰው ደካማ. እንድሆን ፈልገው ነው እንች ጤና ከሆን ከዛ በላይ ትሰራለሽ ጠንካራ ሁኝ ያልፋል
እያዳመጥኩ ነው 🙏
👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሰብ አድርጉኝ መለመን እንዴት ያስጠላል በአላህ ሰብስክራብ እያልኩ ስለምን እንዴት ይከብዳል 😢
@ayidaali9309
22 күн бұрын
❤
@Zufimedia
22 күн бұрын
@@ayidaali9309 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@yosefkassa3414
22 күн бұрын
Belemena ayehonem be SRA nw
@Zufimedia
22 күн бұрын
@@yosefkassa3414ሰርቼ ካላዩኝስ ? ብዙ ጊዜ እይታ የሚኖረው ጥሩ ያልሆኑ ከእምነት እና ከባህላችን ወጣ ያሉ ነገሮች ናቸው እምነቴንም ባህሌንም አከብራለሁ እይታ ባይኖረውም እታገሳለሁ ሁሉም አላህ በፈቀደው ጊዜ ይሆናል ኢንሻ አላህ
እኔ ቪዲወዉ ሲያልቅ ኢነርጂየም ያልቃል❤😂
@MuluAbreha
17 күн бұрын
ደጋግመሽ ስሚው የምትሰረው ሰራም ኣሰምረሽ ስሪው ደሞ በየቀኑ ፀሎት በርትተሽ ፀልዪ ኣይዞሽ
አንተን በማዳመጤ ከመጥፋት ድኛለው taxs deva 🙏🙏
@user-xj9sr4tu4z
17 күн бұрын
ገሺ መንግሥት መሆኔን አይጠበቅብህም ገዢ ሐሳብ የሚፈጥር ትወልድ እየፈጠርክ ወንድሜ በርታ በርታ yas yas!!! እመጣለሁ
Add argugn youtuber mehon new hilme
ዳዉት መጠሀፉን የት ነዉ የሚገኚነወለ