ቅን ልቦች

ቅን ልቦች

In this channel we discuss about the law of attraction, spiritual awakening, how to manifest anything effortlessly and becoming more conscious and live meaning full and level up life.

Пікірлер

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum68916 сағат бұрын

    ከፈጣሪ ለ አንድ ዓመት ያለቀቀኝ ርእስ አነሳሽ ሳለቅስ ሰማሁት እጅግ ይደንቃል ከልብ አመሰግናለሁ እህት ። የምወዳት ልጅ ነበረች እና የፍቅር ጥያቄን ሳቀርብላት አልተቀበለችኝም ይህን እውነት ተቀብየ መኖር ከብዶኝ የመራብና የመጠማት ስሜቴን እስከምዘበራረቅ ድረስ ተሸገርኩኝ ሁሌ አእምሮየ ውስጥ ነች ምላሽዋ ከሰማሁ ከ7 ወር ብኃላ ሳሰላስላት ቆይቼ በዚህ ምክንያት መክና እየነዳሁ ድንገት ተጋጨሁኝ ጥፋቱ የኔ ነበር ምክንያቱ ሓሳቤ እሷ ላይ ነበርኩኝ ። አንድም ቀን አልደወልኩላትም ይህንን ስሜት ከኔ ማራቅ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ።እግሬ በደረሰብኝ አደጋ ምክንያት ሆስፕታል ገባሁኝ መንስኤው ዶ/ሬን ነገርኩት ተጨማሪ ሳይካስሪት አዘዘልኝ ያም ሆኖ ቀነሰልኝ እንጅ ልጠፋልኝ አልቻለም ።አሁንም ሆስፕታል ተኝቻለሁ ከተሰበረው እግሬ በላይ ግን ያ ስሜት ያመኛል ። ፍቃደኛ ከሆንሽ እንድረጅን እፈልጋለሁ እህቴ ። በፍፁም በማልፈልገው ዓለም እየኖሩኩ ራሴና ቤተሰቦቼ እየጎዳሁኝ ነው።

  • @user-bl6ok4gv4n
    @user-bl6ok4gv4n20 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsirhaHailu
    @TsirhaHailu21 сағат бұрын

    የእኔ ውድ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ግሩም የሆነ የሕይወት ት/ት አካፍለሽናል ።በሁሉም ተባረኪልን !!!

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching21 сағат бұрын

    Amen. Thanks a lot 🙏🏽

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398Күн бұрын

    በየግዜው የምታነሻቸው ሀሳቦች ትምህርት ሰጪ ናቸው❤ እንዳልሽው በተለያዩ ርዕሶች መወያየት ቢቻል ተጠቃሚ እንሆናለን ከምስጋና ጋር❤❤❤

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እመቤት ❤️🙏🏽

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109Күн бұрын

    Where have you been???..በጣም ታስፈልጊናለሽ❤

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    Thanks 🙏🏽

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadieКүн бұрын

    በማንፈልገውን አሉታዊ ሃሳብ እና በሚሰማን ስሜት መጨነቅ፣ ማዘን እና መበሳጨት ማለት ያ የማንፈልገው አሉታዊ ሃሳብ እና ስሜት ከእኛ ህይወት ጋር የበለጠ እንዲቆራኝ ዋትና መስጠት ነው!

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    በጣም ትክክል! Thanks Alebachew 🙏🏽

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875Күн бұрын

    Good job and amazing expression Melian It is clear. God bless you dear🙏

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    Thanks a lot Heleft Ybarek 🙏🏽

  • @Rah0012
    @Rah0012Күн бұрын

    Thanks!

  • @DestaKahsay-pr9dg
    @DestaKahsay-pr9dgКүн бұрын

    ደስ ሚል ሓሳብ

  • @henoktilahun7412
    @henoktilahun7412Күн бұрын

    የዚህ ምድር አስከፊው ነገር we humans are reductionists. we have reduced everything that we understand. we reduce God, time(present time), awakening, awareness, and all metaphysical stuff. that is the major obstacle and challenges of why we don't experience life fully. the purpose of evil/devil is pushing humans reduce every spiritual experience in to concepts. reductionists have no clue about what they are taking about. reductionists hold humans not to step up in to reality, because they don't know reality. they think illusion as reality. so, it is impossible to explain and show the truth. literally, they are in a deep mental disorder like psychopath and narcissistic personality disorder. the bad thing is they don't know where they are even, more over, they have the power of manipulating and misleading people easily. አንዱ ብዙ ሰዎችን አያጠቃ ያለ በሽታ grandiose narcissistic personality disorder የሚባለው የአይምሮ በሽታ ይመስለኛል። ሰዎች ራሳቸውን አግዝፎ የማየት አና የተሳሳተ የራስ ምስል መፍጠር ነው። ሁሉኑም እንደሚረዱ አና እንደሚያውቁ ሌላው ማህበረሰብ ምንም እንደማያቅ ማሰብ እና እራስን እንደነፃ አውጪ አስተማሪ በማየት ትኩረት የመሳብ ጥረት ነው። አንዳንዱ ጉዳይ አንቺ በአግባቡ በህይወትሽ ሳትለማመጂውና ሳትረጂው ለሌላ ሰው ለማስረዳት መሞከር ሌሎቹ ሰዎች ለዘለአለሙ ነገሩን አንዳይረዱት ማረግ ነው። ይሄ ማለት ክርስቶስ እንኮን አስተምሮ ያልተቀበሉት ሰዎችን አይምሮ አስቀድሞ የሞላው ትክክል የሚመስል ግን ፍፁም የተሳሳተ አስተምሮ ማለት ነው። ምን አልባት አሁን አንቺም የሚያዳምጡሽ ሰዎችም ላትረዱት ትችላላችሁ። ካንቺ ጋር በነበረኝ አጭር ንግግር ያየሁት trauma, insecurity unstable emotions and other stuff አንቺ ራስሽ በአግባቡ ራስሽ ላይ መስራት እንዳለብሽ እንድረዳ አርጎኛል። የሆነ ነገርን አንብበሽ ወይ አዳምጠሽ አወቅሽ ማለት ተረድተሽዋል ወይም ህይወትሽ ሆኗል ማለት አይደለም። ብዙ ሰው አሁን አንቺ ውስጥ አየሰራ ባለው illusional self ውስጥ ነው ያለው። ይሄ ego ራሱን አብዴት አያረገ ግዜውን አየዋጀ አየመጣ ያለውን spiritual revolution ለማምለጥ የሚያረገው ሂደት ነው ። ችግሩ ብዙ ሰዎች በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነው ወደ public አየመጡ ስለሆነ ጥፋቱንም የዛን ያህል የከፋ አርጎታል። ለምሳሌ አንቺም ሆንሽ ሌሎች በጣም የሚገርም ሁኔታ ፊታችሁን በብዙ ሜካፕ ሸፍናችሁ እና እራሳችሁን ደብቃችሁ እራስን ስለማወቅ ታስተምራላችሁ። that is absolute insanity. ego ከዚህ በላይ የለም። ችግሩ አራሳችሁን በአግባቡ ለመረዳት ስለምትቸገሩ ሁሌም ሰተት በስተት በማረም ራሳችሁንም ሌላውንም ይዛችሁት ትጠፋላችሁ። ነገሮችን በጠራ ልብ መረዳት ራስንም ሌላውንም ከስተት ለመታደግ ይጠቅማል።

  • @lemiroba6504
    @lemiroba6504Күн бұрын

    እነዚህን ስልቶች ከእለት ተዕለት ህይወታችን ጋር በማዋሃድ የአሉታዊ አስተሳሰቦችን ተፅእኖ በእጅጉ መቀነስ እንችላለን። ለሁሉም ጥረቶች እና ምክሮች እናመሰግናለን።

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ለሚ🙏🏽

  • @Semuni25
    @Semuni25Күн бұрын

    lek nesh ene lij hogne yederesbgnn neger eyasbkugn eytechenekugn nebere tnx❤

  • @user-lw7mm1rl7f
    @user-lw7mm1rl7fКүн бұрын

    ደስ የሚል ምክር

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShowКүн бұрын

    እኔ በዚ ጉዳይ በ online ስልጠና እየወሰድኩኝ በጣም ድንቅ ለውጥ በህይወቴ ላይ እያየሁኝ ነው ተመስገን🙏

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    I'm happy to hear that 🙏🏽

  • @TomiAtale
    @TomiAtaleКүн бұрын

    I sew fresh mind in y free from any tension waw .

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    Thank you 🙏🏽

  • @sofiyasultanahmedahmed9143
    @sofiyasultanahmedahmed9143Күн бұрын

    በመጀመሪያ አመሰግናለሁ መሊያን በኔ በኩል ያለሁበት ነገር የሚያልፍ እስከማይመስለኝ ደረስ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ነኝ በአሁን ሰአት ይሔንን ሀሳብ ስላነሳሽ ደስ ነው ያለኝ

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንሽ በመስማቴ በጣም አዝናለሁ። ግን በርግጠኝነት የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሁሉም ያልፋል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100Күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @HdhhdyzygdYdyeu
    @HdhhdyzygdYdyeuКүн бұрын

    Bearchi❤❤❤❤

  • @user-os5ik3km8o
    @user-os5ik3km8oКүн бұрын

    Keep it up

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoachingКүн бұрын

    Thank you

  • @hayatali369
    @hayatali369Күн бұрын

    amezing

  • @brkti_tube
    @brkti_tubeКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb95322 күн бұрын

    የምንፈልገውን ነገር እንደተደረገልን ቆጥረን መኖር ለኔም በጣም ያስቸገረኝ ጉዳይ ነበር ብዙ አስተምሮቶችን ተከታትያለሁ እስካሁን የጠራ መረዳት አላገኘሁም ነበር ዛሬ ግን ግልጽ ሆኖልኛል አመሰግንሻለሁ።።።።። "ዛሬ ላይ የምናየው እውነታ የትላንት እምነታችን እንጅ የዛሬ አፈርሜሽናችን አይደለም በ3D " ስለ 3D, ወይም 4D አንድ ቪድዮ ብትሰሪልን

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching2 күн бұрын

    ቪዲዮው ጠቃሚ መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል. I'll make a video about 3D and 4D in the feature

  • @birhanuyigletu72
    @birhanuyigletu722 күн бұрын

    I like your opinion all the time.

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching2 күн бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @user-ex4it3bg2o
    @user-ex4it3bg2o3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @ZareanKeALemGa
    @ZareanKeALemGa4 күн бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ❤🙏

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f4 күн бұрын

    ድምፅሽ ገና 2 ደቂቃ ሳልሰማ ነው እንቅልፍ ሚያስወስደኝ…

  • @eshetutadesse9673
    @eshetutadesse96735 күн бұрын

    Wow Mort inst

  • @user-fp1ej8ld3w
    @user-fp1ej8ld3w6 күн бұрын

    You are change my mind thanks ❤

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching6 күн бұрын

    I'm glad it is helpful 🙏🏽

  • @Rah0012
    @Rah00126 күн бұрын

    ደስ ሚልና ወሳኝ!!!!

  • @lemiroba6504
    @lemiroba65046 күн бұрын

    Thank you for sharing insights on the concept of the Law of Assumption. It reminds us that our assumptions and beliefs play a significant role in shaping our reality. Neville Goddard’s teachings on this topic provide valuable guidance for understanding how our thoughts influence our experiences.

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching6 күн бұрын

    Thanks for the comment Lemirona. You perfectly grasp the point

  • @dofakemal7686
    @dofakemal76866 күн бұрын

    Best! thank you!

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching6 күн бұрын

    You are welcome

  • @JoshaudavArer
    @JoshaudavArer7 күн бұрын

    I love you so much

  • @mubarekabduselam1151
    @mubarekabduselam11517 күн бұрын

    100% she is right

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u7 күн бұрын

    እንግሊዘኛ የማይሰሙ ሊኖሩ ይችላሉ ስታስረዱ በአማርኛቢሆን

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie7 күн бұрын

    ሰው ያስባል፣ ይመኛል እግዚአብሔር ይፈጽማል

  • @brkti_tube
    @brkti_tube7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamiratAtale
    @TamiratAtale7 күн бұрын

    Thank u my dear

  • @HuruyaMesud
    @HuruyaMesud7 күн бұрын

    Keep it up konjit❤❤mashallah

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching7 күн бұрын

    Thank you so much 🙏🏽

  • @user-gt8nm7nu6o
    @user-gt8nm7nu6o7 күн бұрын

    Amesegnalew

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i7 күн бұрын

    እህቴ እስኪ እርዳታሽን እፈልጋለሁ እና ይሄ ያልሽው ነገር ለእኔ ስርቶልኛል ግን አሁን ላይ በጣም ግራገብቶኛል በጣም እማፈቅረው ልጅ ነበር እና እይተደዋወል እናወራ ነበር እንደሚገባኝም ነበር እማቀው አሁን ላይ ግን እናቁም መቀጠል አንችልም አለኝ እና ስኪ እማደርገውን ነገር ንግሪኝ እና እንዴት ወደኔ እንድመጣ ልድርገው እእምሮዬ ስለተጭናነቀነይ እጅ ካሁን በፌት ስርቶልኝ ነበር እባክሽን በገጣሪ ይሁንብሽ. እተገብረዋለሁ ትንሽ ምክር ስጭኝ

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching7 күн бұрын

    እባክሽ የኔ ውድ እራስሽን እንደዚህ አታስጨንቂ። አንድን ነገር ሰታባርሪው ካንቺ ለማምጣት ሀይሉን ጨምረሮ ነው የሚረሮጠው። እሄ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የብዙዎች ጥያቄ ነው እናም መልሱ በ ጥልቀት ሊብራራ ስለሚገባው በመጪዎቹ ቅርብ ሳምነታት በቪዲዪ ለመመለስ እሞክራለሁ Thank you 🙏

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i7 күн бұрын

    @@melianslifecoaching አመስግናልሁ እጠብቃለሁ

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki38757 күн бұрын

    Wow melian really you are different, i thank you so much in advance 🙏 እና አዚህ ይህንን የመሰለ ድግስ ላይ ተካፍሎ ምንም ሳይባል ስለማይወጣ ትንሽ ነገር ልበል የሚገርም ገለፃ እና ምንም ያልጎደለው በብዙ ያተረፍኩበት ነው ያነሳሻቸው ሶስቱም ነጥቦች በግልፅ ቀላል እና በገራሚ አገላለጽ ነው 👏👏👏 Thank You So So So Much dear God bless you i wish and sure this channel is helps more peoples and get soon in millions subscription💞🙏

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching7 күн бұрын

    Thank you so much, my dear. I'm glad the video helps. I'm truly grateful to have you all as pat of the family 🙏🏽

  • @helengmedhin3736
    @helengmedhin37367 күн бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምሪን በርቺ በጣም በእርጋታ የምታስረጅበት መንገድ ደስ ይላል።ቪድዮዎችሽንም እከታተላቸዋለሁ የሚገርመው ብዙ ጊዜ የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች ውስጤ በሚፈልገው ሰዓት የሚገጣጠሙ መሆናቸው ያስገርመኛል ይህ መልዕክትሽም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ እንዲደርስና እንዲያዩት ምኞቴ ነው።ምክንያቱም ከተኛንበት መንቃት አለብን።በርቺ በዚሁ ቀጥይ እህቴ❤

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching7 күн бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሄለን❤️🙏

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow7 күн бұрын

    በቅርብ ቀን እንደአንቺ እኔም ሰዎችን ስለሂወት ለማስተማር እመጣለሁኝ

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene64407 күн бұрын

    Thank you dear❤

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching7 күн бұрын

    You are welcome

  • @tibeweldegiorgis-hr4ph
    @tibeweldegiorgis-hr4ph7 күн бұрын

    Thanks ❤

  • @Ruha369
    @Ruha3698 күн бұрын

    Esey yene gobezye esey yene konjo amesegnalehu tenekakahueye neverl Godardye subconsciouswaye attraction positive high frequency amen bezaw ketiy

  • @semerdinferidferid
    @semerdinferidferid8 күн бұрын

    Betam best nw

  • @semerdinferidferid
    @semerdinferidferid8 күн бұрын

    Thanks

  • @tajudinaliyi-ds9mi
    @tajudinaliyi-ds9mi8 күн бұрын

    is best best best😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekonnenasrat5601
    @mekonnenasrat56018 күн бұрын

    ጥሩ ለመረዳት ቀላል የሆነ አገላለጽ ያለው ትምህርት ነው ወድጄዋለው አመሰግንሃለሁ ።

  • @melianslifecoaching
    @melianslifecoaching8 күн бұрын

    Thanks a lot 🙏