🛑 እዚጋ ነዉ በጠራራ ጸሀይ በሌቦች በጥይት የተመታሁት

#meritube #ethiopia #KZread's

Пікірлер: 201

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281Ай бұрын

    አተም መሳራ ያዝ እራስህን መጠባበቅ አለብህ የምትሉ ላይክ

  • @zdatlaw9358

    @zdatlaw9358

    Ай бұрын

    ደቡብ ምሳሪያ የት ያውቅልሃል ክክክክ

  • @deshhtube170

    @deshhtube170

    Ай бұрын

    from amhara region atilim

  • @zedo313
    @zedo313Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍክ የእመቤታችንን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም ወድሜ ክብር ምስጋና ይገባታል የሀገራችን ነገር በጣም ያሳዝናል የት ልንደርስ ይሆን😢😢😢

  • @UaeAlain-dp6be
    @UaeAlain-dp6beАй бұрын

    እኔ ሰዉን ማመን አቅቶኛል እንደኔ ሰዉን ማመን ያቃተዉ የለም ለማንኛዉም እንኳን ተረፍክ

  • @user-gp5dg2wi7waster

    @user-gp5dg2wi7waster

    Ай бұрын

    እኔ ለሰው ማዘን ፈልግ እና ድራማ መስሎኝ ተዋልው

  • @UaeAlain-dp6be

    @UaeAlain-dp6be

    Ай бұрын

    @@user-gp5dg2wi7waster እኔስ ብትይ ማርያምን እኛ እየተጨነቅር ቆየት ብለዉ ፕርካ ነዉ ይላሉ እነረዴት እንመን

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    Ай бұрын

    ልክነሽ ነገር ግን ይህ እውነት ሳይሆን አይቀርም የተሰፍውን አሳየኮ😢😢😢😢

  • @rehmamuhammed4784

    @rehmamuhammed4784

    Ай бұрын

    ,welahi eniym mamen akitognal parak bebezabet zeman yewunet sewu bitamemm mazen tchalhu

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1tАй бұрын

    አቤቱ የቸሩ የምነቱ ፅናት እኳን እመቤቴ ማርያም ደረሰችልህ መላኩ ሚካኤል አባቴ እኳን ደረሰልህ😢😢❤❤❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4vАй бұрын

    ቸሬ የዋህነትህ ነዉ ያተረፈህ ብቻ ተመስገን እንኳን ተረፍክ የጠራሀት እመቤታችን አታሳፍርም ደረሰችልህ ክብር ምስጋና ይገባት❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007Ай бұрын

    አሁንስ ምኑ ይታመናል??ግን ወንድሜ😢 ፈጣሪ ይጠብቅህ እንኳን አተረፈህ እመብርሐን ትጠብቃችሁ😢😢❤❤

  • @benezementube2119
    @benezementube2119Ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 😭😭😭 ሀገራችን በጣም አደጋ ላይ ናት የምር ጌታ ሆይ ድልን ለፋኖ አጎናጽፍልንና ገላግለን

  • @cherutube3064
    @cherutube3064Ай бұрын

    ሁላችሁም አመሰግናለሁ ክበሩልኝ የደወላቹ የጻፍቹልኝ

  • @MHAYYoutube

    @MHAYYoutube

    Ай бұрын

    🎉😢🎉😢አይዞህ

  • @slntayehucherney8210

    @slntayehucherney8210

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢 አይዞህ ወንድም እንኳን እመብረሀን አተረፈችክ ወንድም

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    Ай бұрын

    ያልገባኝ ነገር በጥይት እየተመታሕ እንደት ትቀርፃለሕ ካሜራ ይዘሕ?በጭንቀትዉስጥሑነሕ ለማንኛዉም እዉነትከሖነ እንኳን ተረፍክ

  • @UaeAlain-dp6be

    @UaeAlain-dp6be

    Ай бұрын

    💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    Ай бұрын

    :: ውሸት 😂😂😂

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5wАй бұрын

    እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ስለሰጠህ እድለኛ ነህ ቸርነቱ እማያልቅ የድንግል ማርያም ልጅ ንስሀ እምንገባበት ጉዳይ ሲኖርን እንድህ ሁለተኛ ይሰጣል ይላሉ አባቶች ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም እርዱህ

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8cАй бұрын

    እግ/ር ይመስገነ የለም ሚሳነው ቸሬ አተ መልካም ሰው ነህ ጌታ ስለ ሚወዲህነው ያተረፈ የእውነት የሚገርም ታአምርነው💕 እና በጣም ነው ሚወዲህ ደሰ ብሎኛአለ👏

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490Ай бұрын

    ቸሩ እመቤቴ እን ካንአተረፈችህ❤።🙏❤እራሰክንጠብቅግዜዉትበላሸታል😢😢

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6lАй бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ቸሬ❤😢አየ ኢ/ያ ሀገራችን 😢😢😢😢😢

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rdАй бұрын

    ይገርማል አንተ በናትህ አምነህ አለሽኝ ብለህ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን ተከተለኝ ብለህ የአለምን ፍቅረኛ የአለምን እናት ድግልን የአለምን አማላጂ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን ይዘህ እሾህ ሊዎጋህ ታስባለህዴየ እምነትህ አድኖሐል🎉🎉🎉🎉

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6qАй бұрын

    የደንግል ልጅ እንኳን አተረፍክ ቸሩዬ ሀገራችን ታሳዝናለች😢😢😢😢

  • @addisusisay3805
    @addisusisay3805Ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ ቸሬ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240Ай бұрын

    የሆድህ እይቶህ ማርህ ቸሩ እራስህ ጠብቅ የሊላም ግዚ

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402Ай бұрын

    የምትጠራት እመቤታችን እና ቅዱስ ሚካኤል ደርሰውልካል

  • @Hane-yq3pv
    @Hane-yq3pvАй бұрын

    ወይኔ ቸሬ ከምር ቅን ልብ አለህ አላህ ሁለተኛ እድል ሰጥቶሀል እንኳንም ተረፍክ ወንድሜ ይገርማል የሀገራች ሁኔታ ራሳችሁን ጠብቁ ከአላህ በታች እንኳንም ተረፍክ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-uq8id2qz6k
    @user-uq8id2qz6kАй бұрын

    እመብርሀን አሁኑም ትጠብቃችሁ

  • @user-mj6uq8uf7z
    @user-mj6uq8uf7zАй бұрын

    ለማንኛው ጥንቃቄ መልካም ነው እንኩዋን ፈጣሪ አዳነክ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890Ай бұрын

    ቸሬ እመብርሀንን ያመነ አያፍርም ሚካኤል ደግሞ ነው የከለልህ ። አይዞህ ቸሬ አሁንም አምላክ ይጠብቅሀል ። ❤❤❤❤❤❤

  • @salammeliss8838
    @salammeliss8838Ай бұрын

    የውሸት ነው የምትሉ ሰዎች ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ቸሬ አሁንም እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ

  • @user-ec8iw9wt5p

    @user-ec8iw9wt5p

    Ай бұрын

    👍😂

  • @madi2644

    @madi2644

    Ай бұрын

    ኢቱበሮችኮ፡፡ውሸታቸውን፡፡ነው፡፡ማናቸውንም፡፡እዳታምኑ

  • @sadisdi3340

    @sadisdi3340

    Ай бұрын

    እዲ በጥይት ቀልድ አለ እዲ የቀመሠዉ ያቀዋል😢

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zyАй бұрын

    Bezeh zemen yemanem dureye new sewen yemigedele . Enkun egziabeher aterefeh yene wenedem 🙏❤️

  • @user-ps5yl9wl9n
    @user-ps5yl9wl9nАй бұрын

    Enkane yeredake geta wodeme ❤❤ fexare yexa beke❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959Ай бұрын

    እንኳን ፈጣሪ ማረህ ወንድም

  • @buzuantadele8751
    @buzuantadele8751Ай бұрын

    egzabher yimsgen inkan terfach weladite amalk kibr misgan yigibat 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salammeliss8838
    @salammeliss8838Ай бұрын

    እኔን እንኳን ተርፍከልን ቸሬ የኔ ኤዋህ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1Ай бұрын

    ቸሩ እግዚያብሄር እንኳን አተረፈህ ግን ለምን እውነት አልመስልሽ አለኝ🤔

  • @messiemuo
    @messiemuoАй бұрын

    ሚኬል፦የጠርማንም አይፍርምአይዞክ ቸርዬእመብርአን ከናተካትዑን ሜርያከነእእትሽ በጣምነው የምውዳቹ

  • @MeseretYegetaleji
    @MeseretYegetalejiАй бұрын

    Enkuan terfek chera geta yetebekachu❤❤🥰🥰

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563Ай бұрын

    የምር ቀልድመስሎኝ ነበርባለፍው እኳን አላህ አተረፍህ እናተምእኳን አላህደረሰላችሁ ያረብ😢😢😢ሀገራችን እኮ ተበጥብጣለች ሌባሆነሁሉም😢😢 እካን አላህ እረዳህ ወድሜ❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammedАй бұрын

    እኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወድሜ ቸሬ እራስህን ጠብቅ ወድሜ ❤❤❤❤

  • @aster.youtube2859
    @aster.youtube2859Ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ውንድሜ❤❤❤❤❤

  • @zenebeh
    @zenebehАй бұрын

    አሁንም እራሥህጠብቅ እነዚዉሥጥአዋቂናቸዉ ተጠቀቁ መኖራህን ሢያቁ እዳይበቀሉህ ወድሜ በዛአካባቢ አትሂዱ ቸሪዬሥወዳቹ እራሣቹጠብቁ ባተቃላይ ፈጣሪይመሥቀን በሂወትሥላለህ ጠላትይፈሪ

  • @user-jn5xf7jf7r
    @user-jn5xf7jf7rАй бұрын

    የኔ ዉድ ወድም ቸረዬ ጭራሽ መዉደዴ ጨመረ አማራዬ ደሜ የኔ ጀግና💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987Ай бұрын

    ዉይ አላሕ ይጠብቀን ያረብ

  • @deshhtube170
    @deshhtube170Ай бұрын

    mariam atadinim yadanek geta simu yibarek

  • @Salam-bj1xe
    @Salam-bj1xeАй бұрын

    mareyami xerto yafer yelmi😢❤❤❤❤❤❤

  • @maryalrasheed5597
    @maryalrasheed5597Ай бұрын

    egzyabhr enkwan aterfehi yegerimal agerachin lay yalew negeri betam new yemiyasitelaw

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4fАй бұрын

    ቹሩ እረሲህን ጠቢቅ ሜሪም ልክ እንደዘዉ ፈጠሪ ይጠቢቀቹ❤❤❤

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    Ай бұрын

    ኣኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ወንድሜ

  • @user-rt3pm2ly6l
    @user-rt3pm2ly6lАй бұрын

    ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ❤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523Ай бұрын

    ምን ያስሮጥሃል አርፈህ ብትበረከክስ ብቻ ጌታ እንኳን አተረፈህ ቸሬ ግን ሰፈር ቀይር ቸሬ አረ አሁንስ ሚሰማው ያስፈራል 😢😢😢😢😢😢

  • @tube-vs6rd

    @tube-vs6rd

    Ай бұрын

    ቢበረከክማ የያዙትን ነጣጥቀው ነበረ የሚሔዱት ንብረታቼውን አድነዋል እምነቱም አዳነው መሮጡም ከኪሱ ያለው ገንዘብ እዳይዘረፍ ይሆል ዋናው እምነት ነው

  • @AsterEthd
    @AsterEthdАй бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @user-ex8tt2we3s
    @user-ex8tt2we3sАй бұрын

    You gonna come to South Africa, you will see special people

  • @helenmenge8851
    @helenmenge8851Ай бұрын

    እመብርሃን እንኳን አተረፍችሁ የኔ ዉድች

  • @SleepyChocolateBonbons-gg8su
    @SleepyChocolateBonbons-gg8suАй бұрын

    አብሺሩሁሉምለበጎነው

  • @CharaMai
    @CharaMaiАй бұрын

    አብሽር ወድሜ እህቶቸ የማልፍ የለም አልፎ ካወራችሁት በጣም ያሳዝናል አላህ ጠብቆችሆል😢😢😢😢😢💞💞💞🌹🌹👍👍👍

  • @mahboba1239
    @mahboba1239Ай бұрын

    እንኳን አላህ አተረፋቹ፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xqАй бұрын

    😢😢😢😢 enkewan dingil mariyam aterefecheh chereye yene yewah 😢😢😢😢

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113Ай бұрын

    ቸርየ እግዚአብሔር ይወድሀል ፈጣሪ አተረፈህ እዛ ቦታ ድጋሚ አትሂዱ😢

  • @user-oe9ij5rc3o
    @user-oe9ij5rc3oАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xi5wd4gk4r
    @user-xi5wd4gk4rАй бұрын

    አይዞሼ ❤ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢❤❤❤

  • @Sharjah2024
    @Sharjah2024Ай бұрын

    አይዝህ

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8jАй бұрын

    መታናቸው ልጆቹ

  • @user-ic4xk7bl7t
    @user-ic4xk7bl7tАй бұрын

    የኔ ማርርርር እንኳን አተረፈህ❤❤❤❤😢😢😢

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251Ай бұрын

    እንኳን አሏህ አተረፈህ የገደለ ቢገደልኮ ይሄሁሉ ነገር አይኖርም ነበር በእስልምና የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ነው አረባገር መገዳደል አይበዛም ምክኒያቱም ቅጣቱ ከባድ ስለሆነ አገራችን እስርቤትኳ የሚቆዩት በጣም ትን ሽ አመት ነው ዶሮ የገደሉ ይመስል የማይረባ መንግስት ተጫወተብን እራስክን ጠብቅ

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xiАй бұрын

    እመቤቴ ተጋርዳልካለች እግዚአቢሄር ይመስገን

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9xАй бұрын

    ዉይ ቸሬ አይዞህ❤❤❤❤

  • @ayinalem6227
    @ayinalem6227Ай бұрын

    Am Amabete mariyem ankun atarefachik wandme

  • @zehara5
    @zehara5Ай бұрын

    ምስኪን እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድሜ እህት ወንድሞቼ ደምሩኝ በቅንነት❤❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077Ай бұрын

    Lemin suri tilebisalachu set lij suri atilebism egizihabehare ayifekidim le set lij kemis enji suri hatiyat new ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464Ай бұрын

    እንኳን አተረፈህ እራስህን ጠብቅ እባክህ

  • @kxx683
    @kxx683Ай бұрын

    አፍፍፍፍፍፍ በፈጣሪ አቤት ወ ስው ፍጣረ ይጣቡቻሁ ቼረ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢❤❤😢😢😢❤😢❤😢😢😢❤

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2pАй бұрын

    manachew habtye?

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9jАй бұрын

    አይሀገሬ😢

  • @user-kn7fy3gw4i
    @user-kn7fy3gw4iАй бұрын

  • @homealawadhi2087
    @homealawadhi2087Ай бұрын

    👍👍👍👍👍❤❤❤👏

  • @user-bj2zm6rd6c
    @user-bj2zm6rd6cАй бұрын

    እኳን ለዚህ አበቃህ

  • @user-xz1wg7lk1c
    @user-xz1wg7lk1cАй бұрын

    ውይሚስኪን እንኳንተረፍክ እራስህንጠብቅ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810Ай бұрын

    የገረመኝ ነገር እዛ ቦታ መመለሳችሑ እኔ ብሆን አይደለም ልመለስ ገና ከሪቁ ሳየው እደነብር ነበር ደሞ የነ ሜሪ ድፍረት እሺ ብለው እዚ ቦታ መምጣታታቸው

  • @eshamaaeshama5085
    @eshamaaeshama5085Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢dasbilonali

  • @user-iu9xb4uv6d
    @user-iu9xb4uv6dАй бұрын

    💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-zy3sq8jl9e
    @user-zy3sq8jl9eАй бұрын

    እረ ልጆችን መለየት አቃተኝ

  • @1--tsehay

    @1--tsehay

    Ай бұрын

    በቁመቱ መለያየት ይቻላል 😂

  • @EtuNigane

    @EtuNigane

    Ай бұрын

    😂

  • @LamaTasi-ub3vq
    @LamaTasi-ub3vqАй бұрын

    😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dp6cb6hn3s
    @user-dp6cb6hn3s11 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AlmiTube-gz5ln
    @AlmiTube-gz5lnАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @scopemobile6989
    @scopemobile6989Ай бұрын

    😢😢😢❤❤

  • @user-iy6tq2zd8p
    @user-iy6tq2zd8pАй бұрын

    ❤️❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @fantualemu1747
    @fantualemu1747Ай бұрын

    ❤❤❤😢😢😢

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ewАй бұрын

    ምን አገር አለን ብለን ኢትዮጵያ እንግባ😢

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490Ай бұрын

    ያሳካላቹዉ🙏🙏🙏

  • @user-oe4mx9bv7l
    @user-oe4mx9bv7lАй бұрын

    እኮንማርያምአተረፈችክ

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143Ай бұрын

    አንደኛነኚ,ሥወዳቺሁላይክአርጉኚእንኮንምተረፍክወድሜ👍👍👈

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutubeАй бұрын

    ወይኔ ቸሬ😭💛

  • @hiwotyared-ob4fo
    @hiwotyared-ob4foАй бұрын

    Yene wud wendim ebakih eraskin tebiq

  • @amarechbabile6308
    @amarechbabile6308Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hyatthigher5891
    @hyatthigher5891Ай бұрын

    😢😢😢❤

  • @meserettesfaye1948
    @meserettesfaye1948Ай бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-qq8en6dj4v
    @user-qq8en6dj4vАй бұрын

    Abshre.chriye.hulume.yezerawen.yachdale.temsegne.bel

  • @user-el8kq2vb1p
    @user-el8kq2vb1pАй бұрын

    ምን መግሥት አለ 😢

  • @nishaetanashe6346
    @nishaetanashe6346Ай бұрын

    ❤❤❤😢😢

  • @yenemartube1
    @yenemartube1Ай бұрын

    አልመስጥ አለኝ🤔

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatubeАй бұрын

    ገንዘብ ከሰው በላይ ሲሆን! እግዚኦ!

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3eАй бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-dq3fj2zz7b
    @user-dq3fj2zz7bАй бұрын

    Uuuufff 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy4ml8gu6z
    @user-yy4ml8gu6zАй бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6nАй бұрын

    ❤❤❤😭😭😭😭

  • @homealawadhi2087
    @homealawadhi2087Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌜

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ewАй бұрын

    ወይኔ😢😢😢

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265Ай бұрын

    እንኳን አተረፈክ

Келесі