"እግዚአብሔር ይመስገን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Ойын-сауық

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
"እግዚአብሔር ይመስገን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Пікірлер: 399

  • @tigisttesfaw
    @tigisttesfaw10 ай бұрын

    እውነት መምህር ያንተን መዝሙሮች በደብ ላዳመጣቸው አንዳዴ ኧረምን አንዳዴ ሁሌም ስበከት ናቸው ውስጥን የሚያበረታ አንዳች ሀይል አለው እሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው በርታ በተለይ በዚህ ስአት ይህን የመሰለ መዝሙር መስማት ተስፋን ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nathanimmedia275
    @nathanimmedia2752 жыл бұрын

    ለዚህ አስፈሪ ግዜ የሚሆን መንፈስን ሚያድስ መዝሙር.እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadilaayele3260

    @tadilaayele3260

    8 ай бұрын

    Nkj

  • @genetAsenaqe

    @genetAsenaqe

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @yeabsrasimegn8534
    @yeabsrasimegn85342 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፍጻሜህን ያሳምርልህ/ን። ቃል የለኝምና ........................... ................................... ................................... እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን።

  • @kasahundesalegn9404
    @kasahundesalegn94042 жыл бұрын

    ቴዲዬ የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @abie790
    @abie7907 ай бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን እላሎህ ዘወትር~2 ስከፋም ስደሰት ሳሎህ በዚህ ምድር እዉነት ነው እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 3

  • @user-wy2zf9ez1r
    @user-wy2zf9ez1r2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 lezelalem yimsegen yegna geta. Egziabher yebarkh tedyeeee

  • @bellabella1113

    @bellabella1113

    Жыл бұрын

    AmenAmen 🙏🙏❤❤❤🤲🤲lezelaem yimsegen yegnageta Egziabher yèbarkh tedyeeee❤☝️

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏❤❤❤❤🙏

  • @user-ws9hd3vp4b
    @user-ws9hd3vp4b2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒👏💐🌿🌿💐💐🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏አሜን ዝማር መላእክል ያሰማልን 🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork15472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ዪሰማሉን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-hp1be4do9u
    @user-hp1be4do9u2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w2 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein47602 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይመስግን

  • @mesigetahun8825
    @mesigetahun8825 Жыл бұрын

    ልብን ሀሴት የሚረግ መዝሙር እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን

  • @eexx5392
    @eexx53922 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @fikrtetadele4147
    @fikrtetadele41472 жыл бұрын

    Egziabehr yemasegen EllllllElllllll EllllllElllllll 👏👏👏👏👏 Zemerey melykten yasemalen segaweny yabzlake 🙏🙏🙏

  • @bettymesafint4577
    @bettymesafint45772 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏿🤲🏿🤗⛪

  • @ebbanmilki6323
    @ebbanmilki63232 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mamotube6713
    @mamotube67132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn35872 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle77202 жыл бұрын

    Zimare Melak Yasemaln 🙏

  • @arsemagirmay9185
    @arsemagirmay91852 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና ❤❤❤

  • @frewokalamu1075
    @frewokalamu10752 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @kifile6422
    @kifile6422 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላአክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @edelgemechu9620
    @edelgemechu96202 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-rk4ji9ty9s
    @user-rk4ji9ty9s9 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የመንፈስ ነብስን የሚያለምልም ዝማሬ😢

  • @melatgetachew3029
    @melatgetachew30292 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ቴዲ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ASs-qq2yy
    @ASs-qq2yy2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx9 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ስከፋም ስደሠት ሣለሁ በዚህ ምድር❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa39766 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sebleyirdaw1987
    @sebleyirdaw19877 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤ አሜን🧡🧡🧡 አሜን 💚💚💚እግዚአብሔር 🤎🤎🤎ይመስገን❤❤❤ እላለሁ❤❤❤ ዘወትር ❤❤❤ስከፋም ስደሰት ሳለው በዚህ ምድር❤❤❤ቴዲዬ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @evu-tube
    @evu-tube2 жыл бұрын

    እንኳን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የተድላና የደስታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዚሕች ቀን ለ40 ዓመታት በመላው ዓለም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት የተከፈቱበት ቀን ይታሠባል:: ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቡና ታስባ : በዓለመ መላእክት ከታየች በኋላ:- ¤አበው ተስፋ ሲያደርጓት ¤ነቢያት ትንቢት ሲናገሩላት ¤ሱባኤ ሲቆጥሩላት ¤ምሳሌም ሲመስሉላት ኑረዋል:: ዘመኑ በደረሰ ጊዜ በአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ :- ¤በመጸነሱ ተጸንሳ ¤በመወለዱ ተወልዳ ¤በጥበብና በሞገስ አብራው አድጋ ¤በጥምቀቱ ተጠምቃ ¤በትምሕርቱ ጸንታ ¤በደሙ ተቀድሳ ¤በትንሣኤው ከብራ ¤በዕርገቱ ሰማያዊነቷን አጽንታ ¤በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላት በይፋ ለልጆቿ ተሰጥታለች:: አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት በመላው ዓለም ዞረው በብዙ ድካም የሠሯት ቤተ ክርስቲያን ለ200 ዓመታት እጅግ የበዙ መከራዋችን አሳልፋለች:: በ265 ዓ/ም የመጣባት መከራ ግን በዓለም ታሪክ እስካሁን አልታየም:: የወቅቱ ኃያላን ነገሥታት (ዲዮቅልጢያኖስና መክስምያኖስ) ዓለምን ለ2 ተካፍለው ክርስቲያኖችን የማጥፋት ዘመቻ ጀመሩ:: በመጀመሪያም በዓለም ያሉ ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት እንዲቃጠሉ ካልሆነም እንዲዘጉ : በፈንታቸው ደግሞ አዽሎን: አርዳሚስ የተባሉ ጣዖቶች እንዲተኩ ትዕዛዝ ተሰጠ:: ለ40 ዓመታት ክርስቲያን ስለሆኑ ብቻ ሚሊየኖች ተገደሉ: ታሰሩ: ተሰቃዩ: ተሰደዱ:: መጻሕፍት ተቃጠሉ: አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ወደሙ:: በአባቶቻችንና እናቶቻችን ላይ ልንናገረው ከምንችለው በላይ ጭንቅና መከራ ደረሰ:: ነገር ግን ቅዱሳኑ ያን ሁሉ ችለው ጸኑ:: 47 ሚሊየን የሚያሕሉትን ደግሞ ሰይፍና እሳት በላቸው:: በዛ ዘመን አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማግኘት ከአሕጉር አሕጉር መሔድን ይጠይቅ ነበር:: ከዚሕ ሁሉ በኋላ ግን እግዚአብሔር "ግፍ ይበቃል" ሲል በ305 ዓ/ም ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ነገሠ:: መክስምያኖስን በጦርነት ሲማርከው አውሬው ዲዮቅልጢያኖስ ግን አብዶ ሞተ:: ይህ ከተደረገ ከዓመታት በኋላ (በ313 ዓ/ም) ታላቁ ቆስጠንጢኖስ የዓለም መሪዎችን በዚሕች ቀን ጠርቶ አዋጁን በአዋጅ ሻረው:: "ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ይከፈቱ:: በፈንታው ደግሞ ሁሉም ጣዖት ቤቶች ይዘጉ" አለ:: በሺሕ የሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያናትን በወርቅ አስለበጠ:: በዚሕ ምክንያት ይህች ቀን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን "ዕለተ ትፍሥሕት (የደስታ ቀን)" ተብላ ትከበራለች:: ቸሩ አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ከመከራ ይሠውርልን:: ከበረከቷም ያድለን:: ትውልዱ ደካሞች ነንና ከማንችለው ፈተናም ይጠብቀን:: #ሰኔ 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 2.ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ 3.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት (ከታላላቆቹ ሶፍያዎች አንዷ ናት) 4.ቅዱሳት ሰማዕታት ደባሞንና ብስጣሞን (የቅድስት ሶፍያ ልጆች) 5.ቅዱስ አውሎጊስ ሰማዕት 6.ቅዱስ ዋርስኖፋ ሰማዕት ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ 2.ቅዱስ ኒቆላዎስ ዘሃገረ ሜራ 3.አቡነ መልክዐ ክርስቶስ 4.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ወልደ እልፍዮስ) 5.ቅድስት ዕሌኒ ንግስት 6.ቅዱስ ዕፀ መስቀል "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ:: ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ:: ኢየሩሳሌምስ እርስ በርሷ እንደ ተገለጠች ከተማ ተሠርታለች . . . ስለ ወንድሞቼ ስለ ባልንጀሮቼም በውስጥሽ ሰላም ይሁን አልሁ:: ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት ላንቺ መልካምነትሽን ፈለግሁ::" (መዝ. 121:1-9) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-lw5vi7kl9u

    @user-lw5vi7kl9u

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getachewafrasa8676

    @getachewafrasa8676

    2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @harnetyemane9043

    @harnetyemane9043

    2 жыл бұрын

    Thank

  • @mesigetu9656
    @mesigetu96562 жыл бұрын

    ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @getiye16
    @getiye162 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏😍

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam17862 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronbeyene3250
    @meronbeyene32502 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene8 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰመልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-cf8pw6dx2n
    @user-cf8pw6dx2n2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @genibelay1587
    @genibelay15872 жыл бұрын

    Amen egzabeher yimsgen zemare melaek yaselanin

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @TigistTeshome.9767

    @TigistTeshome.9767

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj44132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስስስስ ይላል 💒✝💒😍✝💒✝💒✝💒💒👏👏👏👏👏👏😍😍💒😍💒😍😍💒

  • @tewabdagne3002
    @tewabdagne30026 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @muluemehari6914
    @muluemehari6914 Жыл бұрын

    ኣሜን ስለሁሉነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ሲከፋም ስደስት ሳለው በዚ ምድር አምላኬ ሆይ ይሄ ቀንና ዘመን አልፎ አዲስ የሰላም የደስታ ግዘ ስጠን!!! አሜን አሜን አሜን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Zemaramaleykit neyasemamalen 👏 ♥ ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta81465 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥል አሜን!

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-bc5sf7dg5w
    @user-bc5sf7dg5w Жыл бұрын

    እርፍት የሚሰጥ መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን ፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk58692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ስከፋም ስደሰት ሳለው በዚህ ምድር 👏 በእውነት ጣአም ያለው መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የተዋህዶ ኮኮቦች ተባረኩልኝ💒💒👏👏👏🥰🥰

  • @bruktaitkidane6964

    @bruktaitkidane6964

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76962 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲየ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል መዙሙር አሜን ፫

  • @tigistfenta2003
    @tigistfenta20032 жыл бұрын

    እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው 🥰🥰🥰ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @elsanurye5843
    @elsanurye58432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ly8kb4gh2i
    @user-ly8kb4gh2i Жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmarye melaekt yasemaln 👏👏🙏🙏💞💞💞🕊️🕊️🕊️🕊️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 Жыл бұрын

    ቴድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የማትሳላ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ስሰማ ስሰማ የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @godeliyassdesssie3801
    @godeliyassdesssie38012 жыл бұрын

    Zmare melaekt yasemaln ❤!!!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u2 жыл бұрын

    እልልልልልልልል አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Жыл бұрын

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij14922 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ስከፋም ስደሰት እስካለሁ በዚህ ምድር🙏⛪አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu2 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመሰገን አሜን ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን 🌾🌾🌾👏👏👏🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j6 ай бұрын

    አዎ እግዚአብሔር ይመስገን ከምስጋና ውጭ ምን ይከፈለዋል ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አጥንትን በሚያለመልሙ መዝሙሮችህን እየሰማን እንድንኖር🙏🙏🙏

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c2 жыл бұрын

    ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mignotmose6381
    @mignotmose63812 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምርና ቴዎድሮስ የማይቀር ድምጽ ድንቅ ዝማሬ 💚💛❤

  • @solomonabera9711
    @solomonabera97112 жыл бұрын

    the first

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @degnestube3253
    @degnestube32532 жыл бұрын

    ✝️አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መመህራች በ እድሜና ጤና ያቆይልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ♥️♥️♥️♥️

  • @user-bg1hv1xu2n

    @user-bg1hv1xu2n

    Жыл бұрын

    ኤኡኡኤኡኡኡኡኡኤኤኤኤኡኤኡኡኤኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኦኡኡ

  • @user-bg1hv1xu2n

    @user-bg1hv1xu2n

    Жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-bg1hv1xu2n

    @user-bg1hv1xu2n

    Жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @abdowadan9381

    @abdowadan9381

    Жыл бұрын

    1

  • @abdowadan9381

    @abdowadan9381

    Жыл бұрын

    1111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn7 ай бұрын

    Amen amen amen egziyabher yimesgen zewotir zmera melaekitn yasemaln

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ti6te3ek6q
    @user-ti6te3ek6q Жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በምአበል የሚያሳልፈን እንባችን የሚያብስልን ቅዱስ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-fo3ue2pv8n
    @user-fo3ue2pv8n7 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤ እግዚአብሐር ይመሰገን❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ሊቀ መዝምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን በእውነት እንደ አጥያታችንም ያልቆጠርብ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️

  • @tsehayneshtsehayneshtsehay3352
    @tsehayneshtsehayneshtsehay3352 Жыл бұрын

    አባታቺን ማንግስት ሰማያት ያዎርስልን ዝማሬ መላክት ይሰማል አሜንንን አልልልልልልል

  • @kiflayhabtu5080

    @kiflayhabtu5080

    11 ай бұрын

    Yasemaln

  • @mekdesmekdes4738
    @mekdesmekdes47382 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር (2) ስከፋም ስደሰት ሳለሁ በዚህ ምድር (2) በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልገሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን በመቅደሱ ያቆይልን ❤🤲

  • @maninet4380
    @maninet4380 Жыл бұрын

    አንደበቴን የቃኘኸው በምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg13592 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN EGZABHARE YEMSGEN ZEMARA MELAKTUNE YASMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda10522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል 🤲🤲🤲👏👏👏

  • @procell803
    @procell8032 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ እስከ ፍፃሜ ያኑርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xq8in6gi8e
    @user-xq8in6gi8e Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማል የተዋህዶ እንቁ እረጅም እድሜ እና ጤና የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ

  • @KokobeBekele
    @KokobeBekele9 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @user-yq1mr1zu9o
    @user-yq1mr1zu9o2 жыл бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘውትር ሳለሁ በዝች ምድር በጣም ልብ የሚመስጥ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን😍🙏

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55452 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለውሁ ዘወትር ስከፋም ስደሰት ሳለሁ በዚህ ምድር( ፪)አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @geteneshmekonenn9559
    @geteneshmekonenn95592 жыл бұрын

    amennnnn tebarek tediye

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @eyobyohanes4952
    @eyobyohanes49522 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘውትር ስከፋም ስደስት ሳለሁ በዚህ ምድር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቴዲዬ

  • @zuriashgetahun8797

    @zuriashgetahun8797

    Жыл бұрын

    ቨቨ

  • @fatmafatema972
    @fatmafatema9722 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana32522 жыл бұрын

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረድም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hailemichael41
    @hailemichael412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-yo4vi2qt9w
    @user-yo4vi2qt9w2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዉድ ዝማሪ

  • @karamatdogar5917
    @karamatdogar5917 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋሕዶ እንቁ ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ ቸምሮ ይስጥክ አሜን🙏🙏🙏

  • @user-tv1xh8ud3z
    @user-tv1xh8ud3z5 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመስገን❤🙏

  • @user-hf8hk2vt6l
    @user-hf8hk2vt6l9 ай бұрын

    😊 ደስ የሚል መዝሙሩ ደስይላል

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zuriashgetahun5299
    @zuriashgetahun529911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ስከፋም ስደሰት ተመስገን ፈጣሪዬ🙏🙏🙏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን

  • @uae1023

    @uae1023

    2 жыл бұрын

    ሠላም እሙየ

  • @user-mr3yi2us1g

    @user-mr3yi2us1g

    2 жыл бұрын

    @@uae1023 እግዚአብሔር ይመስገን ትግስት

  • @SenayitTesfayi
    @SenayitTesfayi7 ай бұрын

    ዝማሬመላይቅት ያሰማልን

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን እላለሁ ዘወትር፪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @fitsummulugeta8570

    @fitsummulugeta8570

    10 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @misaeshetu9120
    @misaeshetu91202 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі