እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Video)

Музыка

Eregnaye Neh by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Official Video)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZread Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Пікірлер: 946

  • @aaabbb10315
    @aaabbb10315 Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር ከድሮ ጀምሮ በጣም ነው የምወደው ግን 2020 ሃያላ ታአምር የሆነ ህልም ለማመን የሚከብድ አየሁ እና የሆነ ከርስቲያን ጓደኛዬን ነገርኩት እና አክስቱ ደስ በሚል ሁኔታ ፈታችልኝ ህልሙም ትክክል ሆኖ አገኘሁት ልክ እደህልሙ ነገር አለፍኩ የተስተካከለ ስራ አገኘሁ ከብዙ ጉድ ወጣሁ እና መድሃኒያለምን በፍቅር ነው የምወደው የኔ ባለውለታ♥♥♥

  • @karemaaa4945

    @karemaaa4945

    Жыл бұрын

    እስይ ደስ ይላል እህቴ አንድ ቀን ደሞ ወዴ በቤቱ በፍቅሩ ይስብሽ ይሆናል

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መድሃኒአለምን አግኝቶ ወዴት ይኬዳል የበለጠ በጸጋ እርሱ ያግዝሽ

  • @mata9272

    @mata9272

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ያስብሽ እየሱስ ጌታ ነው እህቴ

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    Жыл бұрын

    እሰይ ደስ ይላል መድሀኒአለም ይወድሻል።

  • @g.ahabteselassie7187

    @g.ahabteselassie7187

    Жыл бұрын

    ❤✝️

  • @meski229
    @meski22928 күн бұрын

    ማርያምን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው😍😍😍

  • @kalkidantaye6174

    @kalkidantaye6174

    18 күн бұрын

    በጣም❤❤❤❤

  • @BeteWengel
    @BeteWengel3 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ምርቴ እኮ የመድረክ ሰው ብቻ አይደለችም የህይወት ሰውም ናት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @user-wv6dn3yn6s

    @user-wv6dn3yn6s

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-eb6nh3yj8g

    @user-eb6nh3yj8g

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @birtknberhan8103

    @birtknberhan8103

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kassaneshargawu498

    @kassaneshargawu498

    2 жыл бұрын

    Kal hiwet yasmaln

  • @sarabiya659

    @sarabiya659

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @h.g3326
    @h.g3326 Жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ መዝሙር ውስጤ ነው

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    11 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    11 ай бұрын

    በርቺ በደንብ አዳምጪ። ደስ ይላል

  • @mikalmicheal

    @mikalmicheal

    11 ай бұрын

    Ayzosh ❤

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቃሉን ወደልባችን የላከው እረፍት ሊሰጠን ነውና ለውስጥሽ የተሰማሸን ደስታ ወደቤቱ በመምጣት የቤተክርስቲያንን አባቶች በማናገር እረፍት እንዲሆንልሽ ልባዊ ምኞቴ ነው ።

  • @yonidaniz2044

    @yonidaniz2044

    4 ай бұрын

    tebarki

  • @tinabeke7223
    @tinabeke72234 ай бұрын

    ጭንቅ ብሎኝ ወደቢሮ በታክሲ እየሄዱክ ነበር ይህን መዝሙር የሰማሁት እረዳቱን ማናት የምትዘምረው ብየ ጠየኩት ከዛማ ስልኬ ይህ መዝሙር በጭንቀት ጊዜ ሁሌም አለ የማያልቅበት አምላክ ለመውጣት ያቃተኝን መከራ በተአምሩ አሳለፈልኝ።

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh723 күн бұрын

    እረኛዬ ነህ የኔፍሴ ቤዛዋ የቆሰልክላት አንት የሞትክላት ባለ ወላታዋ የመድሀኒአለም ወላታውን እንዳንረሳ የሚያደርገን ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Жыл бұрын

    እረኛዬ ነህ የነፍሴ በዛዋ 🤲🥺 የኔ የፕሮስተታት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብ አልኩ😌😌 ተባረኩ በብዙ ይሄንን መዝሙር የምትሰሙ ሁላችሁም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidantaye6174

    @kalkidantaye6174

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @mikalmicheal

    @mikalmicheal

    11 ай бұрын

    Amen ❤

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z3 жыл бұрын

    እረኛዬ ነህ እረኛዬ ነህ❤ የነፈሴ ቢዛዋ የቆሰልክላት ዐንተ የሞትክላት በለዉለታዋ!!😭 ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ምርትዬ❤️🙏🙏

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን

  • @azimazim9376
    @azimazim93762 жыл бұрын

    *አረኛዬ ነህ* እረኛዬነህ እረኛዬ ነህ የነፍሴ ቤዛዋ የቆሰልክልኝ አንተ የሞትክላት ባለውለታዋ አዝ # ልሰማራ ልውጣ እንጂ ተማምኜ አንተ ካለህ ታዳጊእና አዳኜ የአለም ሰልፏ ብዙ ነው በፍራቻ የኔ ሞገስ አጀቤ አንተ ብቻ አዝ #። በቁጣ ቀን ቤቴ በእሳት ሲታጠር አንተ ባትኖር እኔም የለሁም ነበር የማያልፈው አለፈ በህይወቴ ጋርደህልኝ ከልለህልኝ አባቴ አዝ# እንዳልደክም እንዳልሞት በመንፈሴ ከቶ አትስጠኝ አሳልፈህ ለራሴ ከፍ ያልክ ነህ ከፍ ያልከው በምስጋና ሁሌም አዲስ ጉልበት የምታጸና አዝ # ጎደለልኝ የመከራው ሙላቱ በአንተ ታዞ በጊዜው በሰአቱ የሳኦል ጦር አለፈ በራሴ ላይ እንደዘበት ከሞት ጋር ሳልገናኝ አዝ #

  • @Natiye434

    @Natiye434

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤👍🙏🕊🥰

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu326214 күн бұрын

    ምርትዬ በተሰጠሽ ጸጋ ኑርልኝ። አሜን!!! ጸጋሽ ለንቺ ብቻ አደለም ለኛ እንድታበረክችው ቤቱ እድንኖር አደረገን።

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 Жыл бұрын

    ጅማ ዩኒቨርስቲ እያለው ነበር መዝሙር የለቀቅሽው።ከሐመረ ኖህ ስንመለስ በተመስጦ እናዳምጥ ነበር። ፅናትሽ ለእኛ ለወጣቶች ትልቅ ምሳሌ ነውና በርቺልን…ስንቱ በገንዘብ ተታሎ በሚንሸራተትበት በዚህ ከንቱ ዘመን ባለሽበት ፀንተሽ ቆመሻልና እናመሰግናለን…Nuuf jabaadhu…Waaqayyoon obsaafi cimina siif haa kennu.

  • @seblekidane2114

    @seblekidane2114

    11 ай бұрын

    Yemen genzeb?????😢

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede84232 жыл бұрын

    “እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።” - መዝሙር 23፥1 “መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” - ዮሐንስ 10፥11

  • @hannagetnet614

    @hannagetnet614

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🏽

  • @afro4485

    @afro4485

    11 ай бұрын

    ❤❤

  • @mikalmicheal

    @mikalmicheal

    11 ай бұрын

    amen ❤

  • @yenata2563
    @yenata25633 жыл бұрын

    ሸርር አድርጎት ወዳዶቸ. በየ ጉሩፑ. እናበረታት እህታችንን

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    3 жыл бұрын

    ኧረ በማርያም ትክክለኛውን #የዲያቆን #ሄኖክ #ኃይሌን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ kzread.info/dash/bejne/Y45_0tZ6XcXTebg.html Subscribe Like Share

  • @user-mw2rg5go7n

    @user-mw2rg5go7n

    3 жыл бұрын

    እሽ እህት

  • @honeytube914

    @honeytube914

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ እህት

  • @hiymemehiret8127
    @hiymemehiret812710 ай бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስን ሁሌም በመዝሙርሽ ስለምትሰብኪው ዝማሬሽን እወደዋለሁ❤❤❤ ተባረኪ

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil42293 жыл бұрын

    ምርትዬ ለምንድነው ሁሌም መዝሙርሽን ሳዳምጥ መዝሙር የምታወርጅው ዝማሬ መልእክትን ያሰማሽ የምታመስግኝው አምላክ እንደ እግዚአብሔር የለም የሚለውን እየሰማሁ ነበር ምንም የሚነቀስ የሚወዳደር የሌለሽ የኔ አንደኛ

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አመስግነዋል ሁላችንም እንዘምራለን

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    3 жыл бұрын

    ኧረ በማርያም ትክክለኛውን #የዲያቆን #ሄኖክ #ኃይሌን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ kzread.info/dash/bejne/Y45_0tZ6XcXTebg.html Subscribe Like Share

  • @thomaswodajeneh2478

    @thomaswodajeneh2478

    3 жыл бұрын

    ገና እንዘምራለን

  • @user-rv9yy3qe7d

    @user-rv9yy3qe7d

    2 жыл бұрын

    @@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 እሺ አደርጋለው

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler49409 ай бұрын

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።” - መዝሙር 23፥1 “መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” - ዮሐንስ 10፥11

  • @andualembefekadu312
    @andualembefekadu3123 жыл бұрын

    እረኛዬ ነህ! የነፍስ ምግብ የሆነ ዝማሬ ተባረኪ ምርቲቱ!

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን እረኛችን ለዘወትር ይጠብቀን

  • @fantakebede5008

    @fantakebede5008

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-cl5xh2jg3d

    @user-cl5xh2jg3d

    7 ай бұрын

    ኣሜን

  • @masreshaaddisu250
    @masreshaaddisu2502 жыл бұрын

    ይሄ አንደበት የተፈጠረው ጌታውን ሊያከብር ሊያመሰግን ነው። እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቤቱ ስለመለሰሽ እውነት ከልቤ ደስተኛ ነኝ። ኦርቶዶክሳዊነት ለዘለዓለም ይኑር! 💚💛❤

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም በቤቱ ነኝ እስከ ህይወቴ ፍጻሜ በቤቱ አለሁ ጸሎታችሁ ያግዘኝ

  • @masreshaaddisu250

    @masreshaaddisu250

    2 жыл бұрын

    እመአምላክ ካንቺ ጋራ ትሁን። 💚💛❤

  • @karemaaa4945

    @karemaaa4945

    Жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun እሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @EndalkAnmen
    @EndalkAnmen6 ай бұрын

    ምርቴ ኑሪልን!! መዝሙሮችሽ ሁሉ የሰው ልብ የሚያንጠለጥልና የደነዘዘ ልብ የሚቀሰቅስ ነው እኮ!! በተለይ ለምናምን ለኛ የመዝሙርሽ ነገር ሚስጢር ነው። እኔ እምለው የሌላ ሐይማኖት ተከታይ ብሆን ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር። እንኳንም ሐይማኖቴን በሀይል አስገድዶ የሚወስድብኝ ማንም ምድራዊ አካል የለ!!! ተመስገን ጌታየ!!

  • @yetmgetache8619
    @yetmgetache86192 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ይህ መዝሙር በሰው አገር በስደት እያለሁ ብዙ ተስፍን እምነትና ብርታትን ሰጥቶኛል!!! ስለ ቃሉ የአምላክ ስም ከቅድስተ ቅዱሳን እናቱ ጋር ይመስገን!!!

  • @fanah7000

    @fanah7000

    Жыл бұрын

    ነነ ነነነነገ ገገነገነነገ ገነጀበ

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏

  • @memiasha4041

    @memiasha4041

    Жыл бұрын

    @@fanah7000 ììuj

  • @memiasha4041

    @memiasha4041

    Жыл бұрын

    @@fanah7000 ý

  • @memiasha4041

    @memiasha4041

    Жыл бұрын

    Ýh

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11523 жыл бұрын

    ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ይሔን መዝሙርሽን የሳኡድ አረብ ሰወች ብዙወቹ በጣም ነው የሚወዱልሽ ።

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔርን ለመላው አለም ስበኩ ስለሚል በቋንቋቸው አስተርጉምልኝና በደንብ እንዲሰሙት ክብር ይስጥልኝ ላልደረሳቸው እንዲደርስልኝ kzread.info/dron/DL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q.html ይህንን ሊንክ Shere like comment subscribe ለሌሎች አድርሱልኝ እግዚአብሔር አገልግሎትታችንን ይባርክልን ።

  • @tesfaadane1152

    @tesfaadane1152

    3 жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun ዘማሪት ምርትነሽ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጂ ስለሆንሽ እንወድሻለን ።

  • @tseganesh2368
    @tseganesh236825 күн бұрын

    አሜንንን ❣️አሜንንን ❣️አሜንንን ❤️🥰ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @habeshalove6825
    @habeshalove68253 жыл бұрын

    ባንቺ ላይ የእግዚአብሄር ፍቅር ያደረ በእኛ ላይም ይደር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ አሜን።

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን ጸሎታችሁ ትርዳኝ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ሰላም ናችሁ ዉዶቼ ሰብስክራይብ አርጉ💚💛💓💐😍

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q3 жыл бұрын

    ደስ የሚለኝ መዝሙር..አንተን ተማምኘ ነው ከዋልኩበት ተመልሸ በሰላም የምገባው

  • @geedadjeedad8153

    @geedadjeedad8153

    2 жыл бұрын

    7

  • @geedadjeedad8153

    @geedadjeedad8153

    2 жыл бұрын

    777

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    Жыл бұрын

    🙏

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y3 жыл бұрын

    እህታችን ዘማራት ምርቴ በርችልኝ ፍፃሜሽ ይመር እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እረኛዬ ነህ በጣም ነው ምወድልሽ በኦርቶዶክስ ተዋህዶሽ ያፅናሽ እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ልጂሽን አምላከ ተክልዬ ያሳድግልሽ

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    3 жыл бұрын

    ኧረ በማርያም ትክክለኛውን #የዲያቆን #ሄኖክ #ኃይሌን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ kzread.info/dash/bejne/Y45_0tZ6XcXTebg.html Subscribe Like Share

  • @betaabera3352
    @betaabera33529 ай бұрын

    ፔንጤ ነኝ ይህ መዝሙር በእዉነት በጣም አጽናንቶኛል🙏🙏❤

  • @kalkidantaye6174

    @kalkidantaye6174

    Ай бұрын

    🎉❤❤

  • @berehanedesalegn1201
    @berehanedesalegn12016 ай бұрын

    አሜን እግዛብሄር ይመስገን የኔ ጌታ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ።መንገዳችንን አንተ ምራን

  • @arsemazinabu5079
    @arsemazinabu50792 жыл бұрын

    የመዝሙሩን ግጥም ክስሩ ብትጽፊልን እንድንለማመደው ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ውዷ እህታችን::

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    እሺተ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59547 ай бұрын

    ዝማሬ ያሰማልን እህቴ 💝⛪️ሁሉም መዝሙሮችሽ 💝ሕይወቴ ናቸው 💝እረጅም እድሜና ጤና 💝🌼💖💞🌻🌼🥀🌼💖🌻💖🌼

  • @roseabel2966
    @roseabel2966 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አንደበትሽን አይለውጥብሽ ሁሌም መዝሙሮችሽ ሁሉ ለኔ እስኪመስለኝ ብቻ በጣም ነው የምወድሽ ®

  • @esayas3823
    @esayas382310 ай бұрын

    ዘማሪት ምርትነሽ መዝሙሮችሽን ሁሉ በተመስጦና በእንባ ነው እምሰማቸው እግዚአብሔር አምላክ የመላአእክትን ዝማሬ ያሰማሽ

  • @hermelabeyene9647
    @hermelabeyene96472 жыл бұрын

    ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ አርአያዬ ደግሞ አንቺ ነሽ ግን እድሉን እስከ አሁን አላገኘሁም እግዚአብሔር ሲፈቅድ አብረን እንዘምራለን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    Жыл бұрын

    ሁሌም በሰንበት ትምህርት ቤት ማገልገል ለወደፊት የዝማሬ ጉዞ ይጠቅማልና በርትቶ ማገልገል እግዚአብሔር የልቦና ሀሳብ ይፈጽማል መበርታት ነው እሺ።

  • @manaykasa3548
    @manaykasa35482 жыл бұрын

    የሄ ዝማሬ የእለት ምግቤ ነው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ግን ኣንድ ቅር የሚለኝ ነገር ኣለ የሄ የሆሊዉድ ፍልም ቢቀር ጥሩ ነው ምክንያቱ ሰው እያሳሰተ ስለሆነ😍😍😭😥

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-29979 ай бұрын

    ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን ምርቴ ሁሌም የማይጠገቡ ናቸው ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ነውና በርቺ

  • @kassahunfikre552
    @kassahunfikre5522 жыл бұрын

    ምርቴ የነብስም የዓዕምሮም ምግብ ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልን።

  • @DanielSisay-qd2dx
    @DanielSisay-qd2dx9 күн бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @AlemNaniye
    @AlemNaniye11 күн бұрын

    በእዉነት ቃል አጣውልሸ ቃልህዮትን ያሰማልን❤❤❤ ያገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልሸ ❤❤❤❤

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Жыл бұрын

    እደማር እደ ወተት የሚጣፍጥ መዝሙር ፀጋውን ያብዛልሺ በቤቱ ያፅናልን ውድ እህታቺን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x2 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ደግሜ ደግሜ ነው የማዳምጠው እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ እህት💚💛❤💒🙏

  • @berekettekle-xb1ys
    @berekettekle-xb1ys5 ай бұрын

    እረኛዬ ነህ እረኛዬ ነህ የነፍሴ ቤዛ የቆሰልክላት አንተ የሞትክላት ባለውለታ 🥺🙏

  • @thomasbirhane4874
    @thomasbirhane4874 Жыл бұрын

    የኔ እህት በቤቱ ያጽናሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን በጾለታቹህ አስቡን እኛን በስደት ያለነውን በሰላም ወደሀገራችን ያበቃን ዘንድ

  • @awokederbie9050
    @awokederbie90502 жыл бұрын

    ልብ ውስጥ የሚገባ መዝሙር!

  • @usmariyam
    @usmariyam15 күн бұрын

    አሁንም በፍቅር ይሣብሽ እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምርትየ ዝማሬ መልአክትን ያሰማሌን ❤እናተ ግን ላይክ አታረጉኝም😢😅❤

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y3 жыл бұрын

    ብሰማው ማልጠግበው ዝማሬ እልልልልልልልል እረኛዬ ነህ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለደረከኝ 🙏💒

  • @davelikes2726
    @davelikes27263 жыл бұрын

    በእውነት እህታችን እጅግ ለረጅም አመታት ሳትታክት፣ ሳትሰለች፣ ደከመኝ፣ በቃኝ ሳትል ለሰራዊት ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ሆና ይኸው እስካሁን አለች። እግዚአብሔር በቀኙ ያቁምሽ፣ ድንግል ማሪያም አትለይሽ፣ ሊቀመላዕክት እርሱ ሚካኤል በክንፉ ጋርዶ ይጠብቅሽ፣ ክፈ አይንካሽ፣ የአጋግሎት ዘመንሽ የተባረከ እና የረዘመ ያርግልሽ።እኛም አርሷን አርአያ አድርገን ከሃጢያት አለም ወጥተን እነሆ በመንፈሳዊ ህይወታችን እንድንበረታ የንጉሱ ፈቃድ ይሁንልን።

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሚባርኩ የተባረኩ ናቸው ክብር ይስጥልኝ

  • @user-fe3ws6pm7y
    @user-fe3ws6pm7y3 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 kal wit yhmaln the best mezmur ever never ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b Жыл бұрын

    የኔ ውድ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መዝሙሮችሽ ጥዑም ናቸው በቤቱ ያኑርሽ 👏💕

  • @saray4418
    @saray441811 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🤲 እረኛየነህ

  • @tejewere7246
    @tejewere72467 ай бұрын

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን

  • @MeseretMebrate-jx3og
    @MeseretMebrate-jx3og2 ай бұрын

    Wow mertenesheye mert mezmur❤❤❤❤❤❤❤ am orthodox 😂

  • @user-yo2gh4wp1e
    @user-yo2gh4wp1e3 жыл бұрын

    እረኛዬ ነህ (፪)የነብሴ ቤዛዋ የቆሰልክላት አንተ የሞትክላት ባለውለተዋ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 Жыл бұрын

    እንዳልደክም እንዳልሞት በመንፈሴ ከቶ አትስጠኝ አሳልፈህ ለራሴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❣

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec2 ай бұрын

    ሁልጊዜ አዲስ የሆነ መዝሙር።እረኛዬ ነህ ። ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ምርቴ።

  • @betibetii2635
    @betibetii26358 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ፀጋዉ ይብዛልሽ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 🙏🙏🙏

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን✝️🙏🙏🙏

  • @filmonasgedom818
    @filmonasgedom8182 жыл бұрын

    አግዜኣብሔር ዝማሬ መለኣክት ያሰማልን ልሰማራ ልውጣንጂ ተማምኜ ኣንተ ካለህ ታዳጊ እና ኣዳኜ

  • @yohamnanmanki7592
    @yohamnanmanki75922 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ እመቤቴ ትጠብቅሽ እግዚ አብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታለም እወድሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @fatiyaawoljamal8115
    @fatiyaawoljamal81153 ай бұрын

    Eyesus geta nw eyeusu yimatel❤❤❤Amen

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እረኛችን ጠባቂያችን🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪 ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😪😪😪😪😪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-di9fn1db1c
    @user-di9fn1db1c3 жыл бұрын

    እረኛ ነህ የነፍሴ ቤዛዋ !! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን ክብር ይስጥልኝ ላለደረሳቸው እንዲደርስ kzread.info/dron/DL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q.html ይህንን ሊንክ Shere like comment subscribe በማድረግ ለሁሉ አድርሱልኝተ እግዚአብሔር አገልግሎትታችንን ይባርክልን ።

  • @fatemaethiopian5400

    @fatemaethiopian5400

    2 жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun eshi😘✋

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay75984 ай бұрын

    እግዚአብሄር ከብዙ ክፉ መንገዶች ቅጥር ሰርቶ ጠብቆ እንዳዳነኝና በመልካም ጎዳና እንደመራኝ ሳስበው ሁሌ ይገርመኛል፡፡ ይሄን መዝሙር ስሰማ እግዚአብሄር ለእኔ የከፈለልኝን ዋጋና ያደረገልኝን በጎነት እረዳለሁ፡፡ እግዚአብሄር ለዘላለም ስሙ ይመስገን ይከበር ፣ አሜን ፡፡

  • @mahiletasalef5894
    @mahiletasalef58942 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይእክትን ያሠማልን ምርትዬ የኔ ትሁት እህት ጸጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ሳብ እና እረዘም ያድርግልን እሥከ መጨረሻው በቅድሥት ቤተክርስቲያን ያቆይልን ⛪️✝️❤።

  • @abejegnhaile8543
    @abejegnhaile8543 Жыл бұрын

    ፔንጤ ነኝ መዝሙሯን በጣም ነው ሞደው

  • @seblekidane2114

    @seblekidane2114

    11 ай бұрын

    SeleGeta new yemetzemrew❤

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    11 ай бұрын

    ጴንጤ ነሽ ኦርቶዶክስ ነሽ አይደለም የሚጠይቀን እግዚአብሄር በአንዱ ልጁ ሰለኛ ተላልፎ በተሰጠው በእየሱስ ክርስቶስ አምነሻል ወይ ነወ።

  • @user-ny3ix5qf3z

    @user-ny3ix5qf3z

    9 ай бұрын

    ​@@ketzergaw2593ዧዠዠበበበቧቧቀዘዘ

  • @haymanottesfaye3119

    @haymanottesfaye3119

    24 күн бұрын

    ወደ ቤቱ ያምጣሽ

  • @sophyagashwa6519
    @sophyagashwa65192 жыл бұрын

    የእናት እድሜ እና ጤና ይሰጠሺ በጣም ነዉ ደሰ ሚለዉ

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye311924 күн бұрын

    ዘማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia3 жыл бұрын

    ምርቴ ፀጋውን ያብዛልሽ መዝሙር ማዳመጥ ከፈለኩ ያንቺ የመጀመሪያ ምርጫዬ ነው ውስጤን አደምጥበታለሁ በጣም ነው የምወድሽ ከነ መላ ቤተሰቤ በርቺልኝ የኔ ማር አንደበት

  • @ambayebelete1517
    @ambayebelete15172 жыл бұрын

    Please sing and release more new “Mezmurs” as soon as possible. This amazing gift will never last long coz life is fragile. You’re special. Live Long in peace

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እርዳታው አይለየኝ በቅርቡ አዳዲስ ይኖራል

  • @makilodatube8220

    @makilodatube8220

    2 жыл бұрын

    ዝማሪ መላከት ያሠማልን

  • @user-nt4cp7xy7z

    @user-nt4cp7xy7z

    Ай бұрын

    Yeah she,s amazing God need more from her 🥰

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን 💐💐💐🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @giftigetanhe4902
    @giftigetanhe490210 ай бұрын

    አግዝሀብሄር የብቸኝነት ጊዜ አምላኬ ምን እሆን ነበር እረኛዬ ባይኖር ብቻ ተመስገን🙏

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh22502 жыл бұрын

    እረኛ ነህ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azanubaye8636
    @azanubaye86363 жыл бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያፀናሽ የእመብርሀን ጥበቃዋ ምልጃዋ አይለይሽ የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ በርች

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    3 жыл бұрын

    ኧረ በማርያም ትክክለኛውን #የዲያቆን #ሄኖክ #ኃይሌን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ kzread.info/dash/bejne/Y45_0tZ6XcXTebg.html Subscribe Like Share

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho49562 жыл бұрын

    ጥሩ መዝሙር ከጥዑም ልሳን ጋር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @user-km3um9gj8z
    @user-km3um9gj8z2 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ባንቺ መዝሙር ኣደግሁ ባንቺ ቅናት ዘማሪ መሆን ህልሜ ሆኖ ቀረ እድሜሽን ሙሉ ዘምረሽለታል የናዝሬቱ ደጉ ሳምራዊ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ 🥰❤🥰

  • @fitsumgebreslassie8274
    @fitsumgebreslassie82742 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እልልልልልል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ🙏🙏🙏

  • @slam1281
    @slam12812 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክተ ያሠማልን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen89292 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ።

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared9342 жыл бұрын

    ምርትዬ ስሰማሽ ብውል አልጠግብሽም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽጋ

  • @lovelet0124
    @lovelet01245 ай бұрын

    እረኛየ ነህ የነፍሴ ቤዛዋ አሜን ለኔ ልዩ አባት ነው መድሀኒያለም ብየ ስሙን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ሁሌም ጠባቂየ እናቴ አባቴ ሁሉም ነገሬ ከህፃንነቴ ጀምሮ ሁሌም መድሀኒያለም ነው የምለው ሁሌም ከኔ ጋር ነው። የተደረገልኝን ለማውራት ከየት እንደምጅምር አላውቅም፣ ጥሩት አያሳፍራችሁም።

  • @betibetii2635
    @betibetii2635 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር እጅግ በጣም የምወደዉ መዝሙር በስደት ሀገር ላይ ምርኩዝና ሀይል ብርታት ሆኖኛል

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    Жыл бұрын

    በሰላም በበረከት ለአገርሽ ያብቃሽ ዝማሬውን መጽናኛ ያደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @migontsahilemignotsahilw7433
    @migontsahilemignotsahilw74332 жыл бұрын

    እመብረሀን ትጠብቅሽ እህታችን ምርትነሽ ለኛ ለኦርቶዶክስ ልጆች እንቁ ነሽ የአገልግሎት ዘምንሽን ፈጣሪ ያርዝምልን

  • @milanabood5582

    @milanabood5582

    2 жыл бұрын

    አሜን ልብን እርፍ የሚያደርግ መዝሙር ነውፈጣሪያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun93758 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አው እረኛች ነህ ሰደትላይ ከአተ በቀረ ማንም የለን

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71603 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእታችን አሜን አሜን አሜን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome86282 жыл бұрын

    አሜን እረኛዬ ነህ የነፍሴ ቤዜዋ✝️💖🙏 ምርቴ የኔ አንደበተ ጣፋጭ እንቄ የተዋሕዶ ልጅጅ በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድድድድድድ የማደርግሽ💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘 ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ የትንሳዔዉ ጌታ 🙏✝️🙏✝️🙏💖💖😘

  • @user-do4ho2bt5o
    @user-do4ho2bt5o Жыл бұрын

    እግዝቤሄር ቅለ ሄዉት ይሰምልን

  • @YeshakAbiyu-dz1tq
    @YeshakAbiyu-dz1tq7 ай бұрын

    ጋርደሕልኝ ከልለኸኝ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @tgsttube2621
    @tgsttube26213 жыл бұрын

    ውይ ሥወድሽ እኮ 💓ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው

  • @natnaelamde7645
    @natnaelamde76453 жыл бұрын

    ምርትዬ የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ በሀይማኖትሽ ያጽናሽ

  • @leule9684

    @leule9684

    2 жыл бұрын

    Kala new konjo yezih alem dem gibatu kentu new

  • @kidestbest207
    @kidestbest2072 ай бұрын

    ሁሌም እያለቀስኩ ምሰማው መዝሙር ለኛ የደካማ ልጆቹ ሲል ይህ ሁሉ መከራ አባቴ ሁሌም አመሰግንሀለሁ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88463 жыл бұрын

    አልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን💒🙏🌾

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm84193 жыл бұрын

    እርኛየነህ የነፍሴ ቤዛዋ ዝማሬ መላአዕክት ያሰማልን ምርትየ ሁሌ እርግታሽ ሁሌም ይደንቀኛል እመብርሀን በቤቱ ታፅናሽ ከዚህ በላይ እምታመሰግኝበትን አንደበት ማስተዌል ያድልሽ

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew10572 жыл бұрын

    Zimara. Melakit. Yasemalin. Eregaye. Nehi. Libi. Yemiyakezekizi. New👏👏👏

  • @shajking4174
    @shajking4174 Жыл бұрын

    ምርቱዬ የምውድሽ እድሜና ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @honeytube914
    @honeytube9142 жыл бұрын

    ተባረኪልኝ የኔ ውድ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህትዬ ❤️🙏

  • @mekrez_
    @mekrez_2 жыл бұрын

    @ ማን አለ የሚያፈቅር እንዳንተ ማን አለ የሚያሳ ቆምኩኝ በምህረትህ ካንተ ፍቅር የተነሣ@ ማን አለ የሚያፈቅር እንዳንተ ማን አለ የሚያሳ ቆምኩኝ በምህረትህ ካንተ ፍቅር የተነሣ

  • @user-fs7qs5li9s
    @user-fs7qs5li9s8 күн бұрын

    dear Betam New Miwdish Tebareki ❤❤

  • @danielmamu10
    @danielmamu108 ай бұрын

    ዝማረ መላእክት የሰማልን ውዶና ክብርት ዘማሪት እህታችን ምርትነሽ እንወድሻለን በርችልን እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube12102 жыл бұрын

    አሜን እረኛዬ ነህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @etefworkteka2825

    @etefworkteka2825

    2 жыл бұрын

    ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልነኝ፣ በጣም ነው የምወድሽ፣ ኑሪልኝ።

Келесі