ያልተቋጨ ፍቅር | አ ሳ ዛ ኝ የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yesewalem
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 37

  • @fhhddd4608
    @fhhddd4608 Жыл бұрын

    የብቸኝነቴ መፀናኛ ያተ ትረካ ነው አትጥፍ

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew22516 ай бұрын

    ግሩም የሆነ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤🎉

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Жыл бұрын

    በጣም ግሩም አቀራረብ ነው እናመሰግናለን 😮😢😅😊

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын

    እንኳንበሰላምመጣህልኝ ፍቃዱየ

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Жыл бұрын

    የሚወድህ ልጅ እንካን በሰላም መጣህ

  • @one2Loveeeeeeeeee
    @one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын

    አረ እጃቹን አያቃጥላቹም ቪው ብዙ አለው ግን ላይክ የለውም ደክመት እኮ ነው ሚያዘጋጀው አትከፍሉበት ቋጣሪ ሁሉ።ስለ ዘር ማባላት ቢሆን በአንድ ሳት 10k ታስገቡት ነበር😏እንደዚ አይነት ሰው እናበራታታ

  • @user-lo9lr5pp1v
    @user-lo9lr5pp1vАй бұрын

    Fke betam yemewedilih demtsih ❤❤

  • @helensema7904
    @helensema7904 Жыл бұрын

    መሣጭ ታሪክ ነው አመሰግናለው

  • @humblotjulie6297
    @humblotjulie6297 Жыл бұрын

    በርታ አሪፍ ነው

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚልዐትረካ ነው ነገር ግን አንድ ማስተካከል ያለባችሁ ነገር ቢኖሮዐእስላም እና ክርስትያን ተዋዶና ተከባብሮ የሚኖረው ወሎ ውስጥ ብቻ አይደለም በመላው ኢትዮጵያ በፍቅር ተዋደው እየኖሩ ነው እሺ!!! አንዳንዴ አዋቂ መስለን አላዋቂዎች ነን

  • @user-dy2cf9rw3b
    @user-dy2cf9rw3b Жыл бұрын

    ብቸኝነት የከፋ ነው ምርጥ ትረካ

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 Жыл бұрын

    እውነትም ያልተቋጨ ፍቅር 😪😪😪😪

  • @fasikaalemu2867
    @fasikaalemu286711 ай бұрын

    እናመሰግናለን አንዳንድ ትረካህ ላይ አፈኔም ተመስጨ እያዳመጥኩ 😭😭😭

  • @sidulile7253
    @sidulile72532 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሮዚ
    @እሮዚ5 ай бұрын

    የብቸኝነት መፅናኛ😢❤❤❤❤❤❤❤አሪፍነዉ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd3171 Жыл бұрын

    እሪፍነው።❤❤❤❤

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s8 ай бұрын

    ያሳዝናል አይ ሕይወት 😭💔እኔም ሚድያ ወጥቼ ታሪኬን ብናገር ደስ ባለኝ 😭😭😭

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 Жыл бұрын

    wow awo lje yemenoriya mknyate new lenem❤

  • @user-rz3vd4xi8j
    @user-rz3vd4xi8j9 ай бұрын

    አይ ሂወት ፍቅር ብዙ ጉዳት ወላሂ 😢😢😢😢 ፍቅርርርር❤😢በጣም ደስስስ የሚል ትረካ ወላሂ

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 Жыл бұрын

    ፍቄቶቶሎልቀቅልን ብሮ❤❤

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy Жыл бұрын

    ውይ ፍቅር በጣም ሂወትን ነፍስን መሳወት እስከማድረግ እረ ስቱ ብቻ እኔ ደስታ ብቻ ይመስለኝነበር ግን ከምንደሳበት ከምንስቅበት ይልቅ የምናለቅስበት የበዛል ለፍቅር የማንሰራው ታሪክየለም

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @mimimama2153
    @mimimama2153 Жыл бұрын

    Bexam gobez❤❤

  • @astermekonen9148
    @astermekonen914811 ай бұрын

    🙏🙏🥰🥰

  • @user-iz2gk4yu6q
    @user-iz2gk4yu6q Жыл бұрын

    😥😥😥😥💔💔💔💔💔

  • @munituymido6248
    @munituymido6248 Жыл бұрын

    😢በጣም ያሳዝናል

  • @hanouchyouness1989
    @hanouchyouness1989 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 Жыл бұрын

    Plisss tolotol adades tarkochin likakilgin yezewatir taktatayki nagin

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l Жыл бұрын

    በስመአብ ያሳዝናል

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 Жыл бұрын

    Wow mirti tarki nw

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው

  • @user-dp9wt9mz3i
    @user-dp9wt9mz3i Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @hamdiyashure786
    @hamdiyashure786 Жыл бұрын

    Ufeye bechegninet kebade nw

  • @user-xo8og9tf8p
    @user-xo8og9tf8p Жыл бұрын

    ክላሲካሉ ይረብሻል ቀይረዉ

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Жыл бұрын

    𝐀𝐥𝐞𝐦𝐚𝐥𝐢𝐤𝐞𝐬 𝐀𝐲𝐜𝐡𝐚𝐥𝐢𝐦😭😭💔

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    A FCC

  • @mimimama2153
    @mimimama2153 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі