የዘመናችን መስቀል በመምህር ምህረተአብ አሰፋ Memeher Mehereteab Asefa

Фильм және анимация

Пікірлер: 575

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85353 жыл бұрын

    ፉፉፉፉፉፉፉፉ መምህራችን ዘመንክ ይባረክ የቅዱስ ገብርኤል ጠበቃ አይለይክ አሜንንንንን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta49253 жыл бұрын

    amen amen amen kale hiwet..yasemaln💚💜💜🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    መምህር ቃልሖትን ልሰማ ልቀበል ለአበቃኝ ጌታ ክብር ይመስገን እርሶኔም ጤና ፀጋውን ጌታ ይጨምሬሌሖት እድሜሖትን እረዝሞ ለእኛ ቃልሖትን ሰሚ እንሑን

  • @selamss5213
    @selamss52133 жыл бұрын

    ወንድማቺን መምሕርምረት አብ አሠፋ አንተንየወለደቺ እናት ምንኛ የተባረከቺ እናትነቺ እረዲም እድሜና ጤና ለአንተና ለመላው ቤተሠቦቺሕ እንዲሑም ለመላው የቤተክርሥቲያን አባቶቻቺን እረጂም እድሜና ጤና ይሥጤቺሑ። በሔድክበትሑሉ እመብረሐን ከነልጇ ትጠብቅሕ።ወንድሜቺን አኖተን የሚጠላዳብሎሥ ብቻነው። በጸሎት አስቡኝ ።ገነተ ማርያም እባላለሑ ስደተኛ ነኝ በሥደት ያላቺሑ እሕት ወንድሞቼ በሙሉ ለንሠሐ ሞት ና ለቅድሥት ሐገራቺን ያብቃን።-💒💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kadikadi3976

    @kadikadi3976

    3 жыл бұрын

    በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetmisgan3316

    @genetmisgan3316

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SalamSalam-cw6mc

    @SalamSalam-cw6mc

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @SalamSalam-cw6mc

    @SalamSalam-cw6mc

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @trngteshometrngteshome8014

    @trngteshometrngteshome8014

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ። ሰማያት ያውርስልን ድንግል ምርያም ትጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንአሜን

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto26883 жыл бұрын

    ዕንቁ መምዕራችን፣ የተዋዕዶ ጠበቃ፣ መኩሪያችን፣ እንደ ሁል ጊዜውም ድንቅ ትምዕርት፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን።

  • @ashanifkaskis9369

    @ashanifkaskis9369

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃሉ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣልን 💒❤👏🕊

  • @user-kc3bn2qp7m

    @user-kc3bn2qp7m

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንንን♥♥♥

  • @girmatewelde3799

    @girmatewelde3799

    3 жыл бұрын

    Temeret semue

  • @kalcherlove6126

    @kalcherlove6126

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @warkeneshwarkenesh7310

    @warkeneshwarkenesh7310

    3 жыл бұрын

    R

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew96383 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመስሉ አባቶች ሰለስጠን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u3 жыл бұрын

    የተዋዶ አምድ እንቁ መምህሬ ቃለህወት ያሰማልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ😢🙏 አቤቱ ቃልህን ሰምቸ ምግባር ቱርፋት እንድሰራ መስቀልህንም እንድሸከም ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን ጌታ ሆይ ☝😭😭😭😭😭

  • @user-vs4ys4xi6n

    @user-vs4ys4xi6n

    3 жыл бұрын

    አሜን//፫// ሳራቾ ❤️💗

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa56553 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kalhewoy the yasemalin memhr Seguin yabezaw ❤🙏🤗

  • @classiphone5329
    @classiphone53293 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir 💚 💚 💚

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    ዛሬ ህጻኑ ቂርቆስ እናቱ እዮሊጣ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህርዬ

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን። አሜን

  • @selamtilahun8793
    @selamtilahun87933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ለሀገሬ መሬት አብቅቶኝ ይህንን ጣፋጭ ትምህርት እንድሰማ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜን

  • @mironphone57
    @mironphone573 жыл бұрын

    ወንድማችን መምህር መህረት አብ እናከብርሀለን እንወድሀለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @brhanresom9995
    @brhanresom99953 жыл бұрын

    Amen መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ በጾሎትክ ኣስበኝ

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub93033 жыл бұрын

    የተዋህዶ ጀግና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫ ♥

  • @genettube527
    @genettube5273 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን በእውነቱ መምህራችን እድሜና ሰላም ጢናን ፀጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን(፫)

  • @tsigereda2299
    @tsigereda22993 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት የስምዓልና እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሓልካ መምህር ምሕረታብ ድንግል ማርያም ጽላላ ተንብረልካ ምሕረቱ ይልኣከልና የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምዓቱ የቅርረልና🙏🏻

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor25363 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማል ረጂም እዱሜ ከጤና ዮስጥሊኝ መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @yemaryamyemaryam2601
    @yemaryamyemaryam26013 жыл бұрын

    የሂዎት ምግብ ነዉ ዛሬ የተመገብኩት መምህራችን ቃለሂዎትን ያሰማልን በእዉነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zfanayanawzufanayanaw3038
    @zfanayanawzufanayanaw30383 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርት ስሰማ መሰደዴን እረስቸ ቤተክርስቲያን ያለሁ ይመስለኛል እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርርር

  • @amenmetefera9050

    @amenmetefera9050

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @amenmetefera9050

    @amenmetefera9050

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistamare1811
    @tigistamare18112 жыл бұрын

    መምህር ምርታብ እግዝአብሔር ከክብር ክብር ከእድሜ እድሜ ከእውቀት እውቀት ይጨምርልን እትዩጵያን ይጡብቃት እኛንም አጥያኃታችን በደላችንም ይቅር በለኝ እንደበደሌ ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ አሜን። በፆሎታችሁ አስብን እባክህችሁ በፆሎታችሁ አስብን።

  • @yetmworksebsibe5373
    @yetmworksebsibe53733 жыл бұрын

    ዕንቁ መምዕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን።

  • @moniecole759
    @moniecole7593 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-ms4sf4rk1t
    @user-ms4sf4rk1t3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie44653 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጤህልን ማምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera7843 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @terrilegese3012
    @terrilegese30123 жыл бұрын

    አሜን የመምህር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ልጆቹንም በመስቀሉ አፅንቶ ያኑረን ህዝባችንን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ቤተክርስቲያናችንን💚💛❤️⛪⛪⛪ ህዝቦችህን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-qs7jq2er4o
    @user-qs7jq2er4o3 жыл бұрын

    መምህራችን መምህር ምሕረት አብ ኣሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛንም ከስደት በሰላም እድመልሰን ፆሎታችሁ ይደርበን እኔስ ስለ እ/ያ አገረይ ሳስበው ጣም ያስጨንቀኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @burtegirma757
    @burtegirma7573 жыл бұрын

    Enku memerachin bewunat kale hiwot yasemali Egziabher Edeme katenaga yesetelin yageligelot zemenoten yarizemelin Amen Amen Amen

  • @assefanegash7647
    @assefanegash76473 жыл бұрын

    ቃለ ሕይውት ያሠማልን መምህር ምሕረተአብ አሰፋ እድሜና ጤናውን ሥሉስ ቅዱስ አብዝተው ይስጥልኝ !!!

  • @fathimakonjo9795
    @fathimakonjo97953 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን

  • @mduae4284
    @mduae42843 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከመኑ አውሬወች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም በሄትክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንልን

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie27053 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiyewot yasemalen Wud memerachin

  • @ajebushdagnew1515
    @ajebushdagnew15153 жыл бұрын

    አቤት መምህሬ እቁ የተዋህዶ የወንጌል ገበሬ የመናፍቅና የሀዝብ መዶሻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን ቃላት የለኝም የዘመናችን ሙሴ ብልህ አልሰሳትም ልቦና ይስጥን ቃለህውት ያሰማልን አቤቱ አተን መፈራት በልቦናችን አሳድርብን

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b3 жыл бұрын

    መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን።

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde32073 жыл бұрын

    መ ምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ ጀግና እማምላክ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @betelihamkedusabatachenhoy7808
    @betelihamkedusabatachenhoy78083 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያአገልግልት ዘመናችሁን ይባርክልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ክብር ለመዳኅነአለም

  • @tegestalemu3291
    @tegestalemu32913 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ አርበኛ ሺ አመት ኑርልን ተጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር🙏🙏🙏

  • @beletubekele5354
    @beletubekele53543 жыл бұрын

    Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen

  • @tigistnega6221
    @tigistnega62213 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ እግዛብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @tub8584
    @tub85843 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁአችን ሽአመት ሽአመት ይኑሩልን ጸጋውን ያብዛልት ቃለ ህይወት ቃለ በርከትን ያሰማልን አሜን

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha2383 жыл бұрын

    እወነት። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። መምህር። እድሜና። ጤና። ይሥጥህ

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene47473 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲 sagale jirenyaa nuyadhagesisu 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️ Amen Amen

  • @yehanaenattube9165
    @yehanaenattube91653 жыл бұрын

    ቃለህይወይ ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @yerusalemasmelash2138
    @yerusalemasmelash21383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna memhrachn

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru14453 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile66663 жыл бұрын

    የቃሉ ባለቤት የድግልማርያም ልጅ ክብር ምስጋ ይግባዉ በእዉነት ወድማችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ከክፉነገር ትጠብቅልን አሜን አሜን

  • @FikeraddsMola
    @FikeraddsMolaАй бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራቺን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @samiabebe1293
    @samiabebe12933 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎቶን ዘመኖን ያርዝምልን የአባታችን የማቱ ሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @abebewmariam3054
    @abebewmariam30543 жыл бұрын

    አንዳንድ ነገሮች ከአንተ እየተቀረፉ አያየሁ ነው ከአሁን በፊት መንፈሳዊ መስቀሉን ትተህ ስለእንጨቱ መስቀል ብቻ ስትሰብክ ሰምቼ ተቃውሜህ ነበር ዛሬ ግን ስለመስቀሉ በጥሩ ሁኔታ ሰታስተምር ሰምቻለሁ ጌታ ይባርክህ የሚቀሩ ገና ያልተቀረፉ አንዳንድ አስተምሮ አለህ ለምሳሌ ስለ አማላጅ ሰለ ማርያም ቅዱሳን ጻድቃን መላእክቶች ትምህርትና አምልኮት ስለገዳማትና በህታዊ ስለታቦታት ተምህርት ስለጥምቀት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @bitaniyaeshetu392
    @bitaniyaeshetu3923 жыл бұрын

    የ እመቤታችን አማላጅነት የ ቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የ ቅዱሳን ፃድቃን የ ቅዱሳን ሠማዕታት የ ቅዱሳን ነብያት የ ቅዱሳን ሐዋርያት በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብህ ለ ዘላለሙ እሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @kiditese9842
    @kiditese98423 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህርራችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መልካም ትምህርት ነው

  • @yesasye3947
    @yesasye39473 жыл бұрын

    የስተማረን የገሰፀን እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገላግሎት ዘመኖ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏

  • @mmkk2469
    @mmkk24693 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችንቃለ ህይወት ያስማልንአሜን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @nigatmuluneh569
    @nigatmuluneh5693 жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ይጠብቅህ ድንግል አትለይህ

  • @user-om9xj3dw1r
    @user-om9xj3dw1r3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን በርታልን የኛ እንቁ

  • @trhasgidey2852
    @trhasgidey28523 жыл бұрын

    Kal hiwet yasemaln tsegawun yabzulut memher amen amen amen

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian63513 жыл бұрын

    "ማክበር መከበር ነው " በትክክል መምህራችን❤ በትክክል "ህሊናን መዋሸት አይቻልም"

  • @bezawitlove9209
    @bezawitlove92093 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማለን መምራችን ፀጋውን ያብዛለወት ረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu31703 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእናንተ ያለውን እግዚያብሔር ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @merrycute9494
    @merrycute94943 жыл бұрын

    Amen egziabher Kealem darecha eske alem darecha yetemesegene yihun !!

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j2 жыл бұрын

    እዴሜና ጤና ዬሥጥህ መምህሬ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ውድ ወድማችን መንፈሥ ቅዱሥ ይርዳህ

  • @kidistbayu2135
    @kidistbayu21353 жыл бұрын

    መምህር ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-pt7il5ep8w
    @user-pt7il5ep8w3 жыл бұрын

    በእውነት በሁላችንም ላይ የሚደርስ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @cell8425
    @cell84253 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mulutegenge3636
    @mulutegenge36363 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @tizitaderibe9010
    @tizitaderibe90103 жыл бұрын

    መምህራችን ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u3 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡ያሠመን፡አሜን፡ጌተ፡ሆይ፡መምህረችን፡ጠብቅልን፡፡አበት፡ሆይ፡ተወይዶ፡አይመኖቴ፡፡ህወድሸሎ፡ለዘለለሜ፡አሜን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን፫ቸሩ አምላካችን ኢትዮጰያ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ይሰጥልን በውነት አሜን፫

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu7 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለሀገራችን አብቃን በደጅህ ቁመን ለማስቀደስ ለመቀደስ አብቃን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማርን ማርን ማርን ይቅርም በለን

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg79693 жыл бұрын

    Memhr Mhretab wendmachin Edmina tena ystln Emebrhan Weladit Amlak Kidanemhret atleyeh 🙏🙏🙏

  • @beefasmeefas5952
    @beefasmeefas59523 жыл бұрын

    አባታችንን አሥተምሮ ለገሠፀን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይግባው ቃለ ሕይወት ያሠማልን መግሥተሠማያት ያውርሥል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @godolyas2497
    @godolyas24973 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያውርስልን እግዚአብሔር በጤና ያኑርህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙌🙌

  • @user-ki7ev4qe7v
    @user-ki7ev4qe7v3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsehay5501
    @tsehay55013 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለ እኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h3 жыл бұрын

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር ይጠብቅልን ። እኛም ቃሉን ሰምተን በትዛዙ እንኖር ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን 😭😭

  • @nardosiyemariyemliji8575
    @nardosiyemariyemliji85753 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @user-ks6qe3oj5r
    @user-ks6qe3oj5r3 жыл бұрын

    አሜን መምህር እግዝያብሔር የሰማነውን የምንኖረው ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማህ እድሜ ይስጥህ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22783 жыл бұрын

    Yegna eku memeher egezabeher yetabeke 🌹🌹🌹🌹

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l3 жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @user-cw4md5us1i
    @user-cw4md5us1i3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የሰመልን መምህራች እግዚአብሔር ፀጋው ይብዘልህ

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell11523 жыл бұрын

    Ameeen Ameeen AmeeenMamihirachin 1000000 amat nurulini egzi abiher yebarkot

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde31803 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman memhrachin Edmena Tena yistih ye Zemen hiwet yarezimiln ❤️🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o3 жыл бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-gs8cq8kr9e
    @user-gs8cq8kr9e3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemmengestu7452
    @serkalemmengestu74523 жыл бұрын

    ምህራችን ውለታ ከፋይ መድሀኒአለም ነው እድሜ ይስጥልን አሜሜሜሜን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi343 жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️ ✝️🌼🌼🌼🌼❤️

  • @abebechbahiru8597
    @abebechbahiru85973 жыл бұрын

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ልቤ በሀሴት ተሞላች እንደት መታደል ነው ተዋህዶ መሆን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abbyabby5139
    @abbyabby51393 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Mamerachen Egezaber Yee Xabeqachu 👏👏👏💓💚💔❤💗💞💜💖💛💙

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሎ አክሎ የክርስቶስ ፍቅር ይጨምርልወት

  • @svudfhcr9688
    @svudfhcr96883 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህር ረጂም ዕድመና ጤና ይሰጥህ

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፅጋውን ያብዛልህ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna38303 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ፀጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ያግልግላ ዘመናህን ያራዝምልን

  • @bezebelea4052
    @bezebelea40523 жыл бұрын

    መምህሪ ምህሪተአብ እመቤቴ ድግል ማሪያም እድሜ ከጤና ይሠጥልን

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer42763 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እኔም በዚህ ትምህርት ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁ በጣም የምወደው ላገባው የምፈልገው እምነቱ ፕሮቴስታንት ነው አሁን ፍቅሬ ከሀይማኔቴ እንደማይበልጥ አውቃለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ሰላምህን ይስጥህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

Келесі