"ነፍሴ ዛለችብኝ" ችግር የከበበው ይህን ይስማ! የተስፋ ትምህርት - ክፍል 10

"ነፍሴ ዛለችብኝ" ችግር የከበበው ይህን ይስማ! የተስፋ ትምህርት - ክፍል 10
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
October 2020 - Washington DC

Пікірлер: 2 900

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u3 жыл бұрын

    መምህሬና አባቴ እንዴት የታደልን ሰዎች ነን ጠዋት ተነስተን ተመርቀን አሜን ብለን ወደ ስራ እንሄዳለን ከመተኛታችን በፊት ተመርቀን አሜን ብለን እንተኛለን ። ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @rahelayele2578

    @rahelayele2578

    3 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ

  • @samriyekerstoslije3234

    @samriyekerstoslije3234

    3 жыл бұрын

    Ewnte new egizehaber le mamherchin tsegun abzalhet🙏

  • @theclassicmodel8558

    @theclassicmodel8558

    3 жыл бұрын

    እባክህ አባቴ በበሸታ ነፈሴ ዝላብላብኛለች ደከመኘ ምን ላድረግ

  • @burtikanburtikankabadaadas1447

    @burtikanburtikankabadaadas1447

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ld9cu1rn8u

    @user-ld9cu1rn8u

    3 жыл бұрын

    model Egzabher mehari new ayzosh

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum48753 жыл бұрын

    ከለመንኩህ ይልቅ ያደረክልኝ ነገር ብዙ ነውና ተመስገን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-ik4gw1dh1i

    @user-ik4gw1dh1i

    2 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር በአይሮፕላን

  • @abel2933

    @abel2933

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @xxxxxxxxx3833

    @xxxxxxxxx3833

    2 жыл бұрын

    እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ ተመሰገን አባት ሆይ

  • @genetgezaheng6942

    @genetgezaheng6942

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየሰወት ያሰማልን

  • @asefabasha8027

    @asefabasha8027

    2 жыл бұрын

    ከለመንኩህ ይልቅ ያደረክልኝ ይበልጣል ተመሰገን አምላኬ የአለም ሁሉ ጌታ

  • @user-wo2oc8nb2q
    @user-wo2oc8nb2q2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @kokalama1004
    @kokalama10042 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teddyjegna
    @teddyjegna3 жыл бұрын

    ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ 🙏🏼 ከሃጥያትዬ እጠበኝ አንፃኝ 😭🙏🏼🙌🏽 እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼amen

  • @genetgezaheng6942

    @genetgezaheng6942

    2 жыл бұрын

    ከሃጢያቴም እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም እነፃለው ነብሴ ዛለችብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruthdamese6958
    @ruthdamese69583 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለኔ ምህርትን አድርጎልኛል ዶክተሮች ተስፋ ባስቆረጡኝ ሰአት ወደ እርሱ ጮሁኩ እርሱም ደረሰልኝ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @maramawitwudneh2034

    @maramawitwudneh2034

    3 жыл бұрын

    💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lydiaseifu6688

    @lydiaseifu6688

    3 жыл бұрын

    አሜን፡፡

  • @meseretmeseret7428

    @meseretmeseret7428

    3 жыл бұрын

    አሜንአ,ግ የሚሣነዉ ነገር የለም

  • @etsegenetfikre7946

    @etsegenetfikre7946

    3 жыл бұрын

    Ehete Egzibher leanchi endederse besew hager hospital lalw leandu lije yederslet Amen

  • @lydiaseifu6688

    @lydiaseifu6688

    3 жыл бұрын

    @@etsegenetfikre7946 አሜን ይድረስለት፡፡ አይዞሽ እህቴ በርቺ፣ ፀልይ ለሱ ምን ይሳነዋል?

  • @tigetadess6832
    @tigetadess68322 жыл бұрын

    አሜን. ነብሴበዛለጌዜ. እግዜርን. አሰብኮት. መምህር. ዘመኑትይባረክ

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail.3 жыл бұрын

    መምህሬ በስጋ በዛልኩበት ሰአት የእርሶ ትምህርት አፀናኝ እድበረታ አደረገኝ መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እንወዶታለን እናከብሮታለን

  • @mube8885

    @mube8885

    3 жыл бұрын

    AMEN 🙏🙏🙏

  • @yyy0yyy219

    @yyy0yyy219

    3 жыл бұрын

    አዲስ ሰዉአርገኝ

  • @habetamutekestebrhan3998

    @habetamutekestebrhan3998

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🤲🤲🙏🙏

  • @almazsheferaw4865

    @almazsheferaw4865

    3 жыл бұрын

    Eindee'necii'Ehonaloo

  • @user-oy5lb1ci2p

    @user-oy5lb1ci2p

    3 жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው

  • @eduedom8403
    @eduedom84033 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን እንደእናንተ ዓይነቱን የተዋህዶ አርበኛ እንቁ የሆናችሁትን እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንላችሁ ኑሩልን ሁሌም በተለይ ለስደት ላለነው የተጠማችው የህይወት ምግብ መመገብ ቀላል አይደለምና ለሰማነውም የልድያን ልብ እንደ ከፈተ የኛንም ልብ ይክፈትልን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ይቅደምልን አገራችንን ሰላም ያስፍንልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ametemecheal8193

    @ametemecheal8193

    3 жыл бұрын

    አሜን(፫) እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ነፍሴ ሥጋዬም ዝለውብኛል አምላክ ሆይ በፊትህ ተጣልኩ ወደ ምህረትህ እመለከታለሁ አቤቱ አድነኝ!!! በእውነት እግዚአብሔር አስተምሮኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @johnfsgsycuy2789

    @johnfsgsycuy2789

    3 жыл бұрын

    Koshi shalew na etebegn me beredo enetsalew

  • @shalushalu8859
    @shalushalu88592 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አጥትን የሚያለመልም ስብከት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔርን ቃል እንደውሃ እምታጠጣን መምህራችን👏👏👏👏😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ታድልልኝ

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j3 жыл бұрын

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ ከሀጣቴ እጠበኝ ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ እዴት መታደልነው ነብሴ በሀሴትን ተሞላች መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @weynihailu2840

    @weynihailu2840

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏❤️

  • @user-oy5lb1ci2p

    @user-oy5lb1ci2p

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜ አሜን

  • @hanihani5653

    @hanihani5653

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-vy3dd7qg3i
    @user-vy3dd7qg3i3 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደ በረዶም ነጭ እሆናለሁ 😭😭😭

  • @mube8885

    @mube8885

    3 жыл бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @burte5344

    @burte5344

    3 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደ በረዶም ነጭ እሆናለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fitsumbayu5271
    @fitsumbayu52713 жыл бұрын

    Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏

  • @hannamengo4795
    @hannamengo47953 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hiruttsigab9274
    @hiruttsigab92743 жыл бұрын

    መምህር እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ከስራ ወጥቼ እየነዳሁ ይህን የርሶን ትምህርት እየሰማሁ በጣም መጥፎ አክሲደንት አጋጥሞኝ ነበር እግዚአብሔር እያየሁት መልአክቱን ልኮ ምንም ሳልሆን ወጥቻለሁ live ትምህርቶን እየተከታተልኩ ። መምህር እባኮን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ከቻሉ በዚህ ጉባኤ እግዚአብሄር ይችላል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ።

  • @Melina-nd9ji

    @Melina-nd9ji

    3 жыл бұрын

    Enkuanm egziabher aterefh

  • @fikertebirhanetadesse8086

    @fikertebirhanetadesse8086

    3 жыл бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈህ (አተረፈሸ) እግዚአብሔር ይመሥገን።

  • @lucybelay8567
    @lucybelay85673 жыл бұрын

    ደክሞኛልና አበርታኝ ዝያለውና ደግፈኝ ተስፋ ልቆርጥ ነውና መልስኝ ደጉ አምላኬ አንተ እኮ አትጨክንም ይህም ቀን ያልፍልኛል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ወንድም አለም

  • @abdulabudu2645

    @abdulabudu2645

    2 жыл бұрын

    እድሜና ጤናይስጥልን ተምሮ አስተማሬ አያሳጣን አሜን

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye34973 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍዜ ዛለችብኝ አምላኬ ሆይ አበርታኝ

  • @radwanjaber9507
    @radwanjaber95072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን እባቴ መምህሬ እድሜ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @yeabkalmaderia6456
    @yeabkalmaderia64563 жыл бұрын

    መምህር መጋቢ ሕይወት እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በበረከት የተሞላ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያጎናጽፍልን እመ ብርሃን ዘወትር ጥላ ከለላ ትሁንልዎ ሁሌም የሕይወትን ብርሃን በልባችን እንዳበሩልን መድሐኒያለም ዘላለማዊ ብርሃንን ያጎናፅፎት

  • @emudemla8764

    @emudemla8764

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p3 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ አንፃኝ አንተ ማሀሪ አምላክ ነህ ስለቅድስት ድንግል ማሪያም ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @mube8885

    @mube8885

    3 жыл бұрын

    AMEN 🙏🙏🙏

  • @user-tg7ph8ld5c
    @user-tg7ph8ld5c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አምላካችን

  • @makaramm6957
    @makaramm69573 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን

  • @emabetzawde8291
    @emabetzawde82913 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነው አምላክ ይግለፅልን 🙏🏼

  • @negatmillion1574
    @negatmillion15743 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት አሜን። በጸሎቶት አይርሱን እርሶንም እግዚአብሔ ያበርታልን አሜን።

  • @kidistkahsai6266
    @kidistkahsai62662 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese61343 жыл бұрын

    መ ምህር ዘመኑትይባረክ እግዚአብሄር አመሰግንሃለው ግፍበዛብኝ እግዚአብሄር ቶሎድረስልኝ እግዚአብሄር ድጋፌእንተነህ

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    እንኳን ለመድሀኔአለም በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማለን ሊቁ መምህራችን!!!ውድ ኢትዮጵያውያን ቻናሌን እዩ እና ቤተሰቤ ሁኑ!!!

  • @hermanothermanot4982

    @hermanothermanot4982

    3 жыл бұрын

    .kehamiyata.Etebeni Edeberedo.nechi.Ehonalehu

  • @user-rl8mo9bs6h

    @user-rl8mo9bs6h

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ashuamare1532

    @ashuamare1532

    3 жыл бұрын

    እጠበኝ እነፃለሁ

  • @user-wb2qj4vv2o

    @user-wb2qj4vv2o

    3 жыл бұрын

    ኣሜን, 💖🤲🙏ኣሜን, 💖🤲🙏ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️

  • @feteleworkagdie2794

    @feteleworkagdie2794

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏

  • @melimelat3449
    @melimelat34492 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @wassiekibebew4086
    @wassiekibebew40862 жыл бұрын

    ስለ ሥጋየ ሣሥብ ነፍሴን ረሳሁ ጌታየ በምህረቱ ይጎብኘኝ መምህሬ ፀልዩልኝ

  • @user-xc8wx1xh9r
    @user-xc8wx1xh9r3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የሰማነው ብልቦናችን ያሳድርልን እግዚኣሔር ኣምላክ ኣሜን፫ ይሁንልን ይደረግልን ኣሜንንን✝️✝️✝️🤲🤲🤲

  • @dawitmamuye5418

    @dawitmamuye5418

    3 жыл бұрын

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ ከበርዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre38363 жыл бұрын

    የማይነሰሳ አምላክ ከምሉ ቤተ ሰቤ አሜሪካ ዱብ አረገኝ።የኔም የነ ብይ ዮናስ ፀሎት የሰማ እግዚአብሔር ልመናየ ሰማኝ።እግዚአብሔር አባታችን ስለሆነ የሐጥያተኛ ፀሎት የእኔ ሰምተዋል።😍😍😍

  • @kokalama1004
    @kokalama10042 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mazamazi3347
    @mazamazi33472 жыл бұрын

    እዚያብሔር ይመስገን መ ምህር እድሜ ከጤናገጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባረክሎት

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o3 жыл бұрын

    ኣሜን 💖🤲🙏ኣሜን 💖🤲🙏ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️🌾🌾🌾ብእውነት ቃል ሂወት የስማልን ኦ o ጎይታይ ከሃጣያቴ እጠበን ኣንጻን እንደበረድም ነጭ እሆናለሁ ኣሜን 3+💖🤲🙏✝️⛪️ ኣባታችን ዕድመ እና ጠና ይስጥልን እግዛብሄር ኣምላክ ጸጋ እና ጠና ይስጥልን 🤲🙏✝️⛪️ 💖🤲🙏✝️⛪️ኣሜን 3+✝️⛪️💖🤲🙏ኣይይይይይ ግዜ 💔😭

  • @sarabo2715
    @sarabo27153 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ

  • @sarahmaskarem9875
    @sarahmaskarem98752 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese61343 жыл бұрын

    መ ምህር ዘመኑት. ይባረክ ጸልዮልኝ እህት ማርያም ይህን ጸሎት. ስ ሰማ. እጽና ብለው

  • @destagedefaw800
    @destagedefaw8003 жыл бұрын

    ""እጠበኝ ከበረዶም እነፃለሁ""።አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayenewmekonnen6605

    @ayenewmekonnen6605

    2 жыл бұрын

    Amen!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58883 жыл бұрын

    መምህር እርሶ ተናገረው ድገሙት እኔ ያልኩትን ሲሉ የትም ሆኜ ብሰማ ድምፄን ከፍ አድርጌ እደግመዋለሁ ባይሆን ማድረግ ያልቻልኩት እና ያልሰማሁት ያሉትን ንሰሃ መግባትን እና መፀሃፍ ቅዱስን ማንበብን ቸሩ መዳኒአለም ይርዳኝ በፁሎቶት አስቡኝ መሞህር እግዚአብሔር የዛ ሰው እንዲረገኝ እረጅም እድሜን ጤናን ያድልልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክብር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-sv1lq2qu8e

    @user-sv1lq2qu8e

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @haimanotalemu486

    @haimanotalemu486

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @zedzwachecha3879

    @zedzwachecha3879

    3 жыл бұрын

    እኔም ሁሌ እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ መላው መምህራኖቻችን የሚያብሉንን እላለሁ

  • @fikertebirhanetadesse8086

    @fikertebirhanetadesse8086

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @kebehstelwen1662

    @kebehstelwen1662

    3 жыл бұрын

    በእዉነት፡መምህራችን፡ቃል፡ህይወት፡ያሰማልኝ

  • @germamoges8277
    @germamoges82772 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @hagerebiyyakoo8259
    @hagerebiyyakoo8259 Жыл бұрын

    አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ክብርህ ይስፋ

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen86933 жыл бұрын

    ከሀጢያቴም እጠበኝ አንጻኝ እንደ በርዶም ነጭ እሆናለኩ መምህራችን ቃላህይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛችን ኑሩልኝ

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r3 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት ነፍስን የሚያለመልም ሙሉ ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ነው ። ደስ ደስ ብሎናል !!!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን !!!!! እሰይ !!!!

  • @muluworkalemu8594

    @muluworkalemu8594

    Жыл бұрын

    Amen.amen.amen.

  • @user-be5ce4uu4x
    @user-be5ce4uu4x3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜንን አሜን

  • @asiterasifaw8667
    @asiterasifaw86672 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜና በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችንን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @genetfuj6842
    @genetfuj68423 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን በእርሶ አንደበት እግዚአብሔር ሁሌም ልጆቹን ይመክራል ያፅናናል ይለውጣል ዛሬ እኔ ይሄን ትምህርት ከመስማቴ በፊት በእውነት ዝዬ ነበር በእርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር አፅናንቶኛል ክብርና ምስጋና ለስም አጠራሩ ለእርሱ ለመድሀኒአለም ይሁን አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን ምርቃትዎትን አልጠግበውም የሚመርቁን ሁሉ እንደሚደርስልን አምናለሁ ሁሌም አሜን አሜን አሜን እላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በጣም እያገለገሉን እየመከሩን ነው እናመሰግናለን አባታችን መምህር በፀሎትዎት ያስቡን አስካለ ማርያም በኩረ ወልድ አፀደ ማርያም ከእኔ ከጥላችሁ በሉ ሲሉ እኔ ሁሌም እላለሁ አሳውቁኝ ስላሉን ነው

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk56263 жыл бұрын

    ነፍሴ በዛለችብኝ ግዜ እግዚአብሔርን አሰብሁ 🙏😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 መምህር በጣም እናመሰግናለን ነፍስ የሚያለመልም የህይወት ምግብ ነው💕

  • @zed8332
    @zed83322 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥልን አቤተ አምላኬ ሆይ ከዝህ የመቅዘፍት ዘመና በምህረትህ አሻግረን እዴኛ በደል ሰይሆን እዴችርነትህ ብዛት መተላለፍን ደምስስልን እዴ ምህረትህም ብዛት ከሃጥያት አፂናን አቤት ይቅር በለን😢☝💔🙏🙏👏👏

  • @weltemariamberhane7838
    @weltemariamberhane78383 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመኖን ይበርክ ከነመላው ቤተሰቤ በፀሎት አስቡን ትምህርቶ የህይወት ምግብ የነፍስ እርካታ ይሰጠናል እናመሰግናሀለን

  • @samnatu6592
    @samnatu65923 жыл бұрын

    God bless I changed my life and I got my life succeeded thank you.our beloved priest live long

  • @latheefmukkodan4797

    @latheefmukkodan4797

    2 жыл бұрын

    ከሐጢአቴ እጠበኝ ቆሽሻለሁ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ በእዉነት አባታችን እደቃልህ ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያባቶቻችን ቃል ነዉ የሚያፅናናን እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሥገን ለእናንተም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana9023 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በጣም ደሰ የሚል የሚያስተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x5 ай бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemtube8899
    @alemtube88992 жыл бұрын

    አሜን ፫ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsehaygere4517
    @tsehaygere45173 жыл бұрын

    እኔ እግዚአብሔር ከሞት አድኖኛል አሁን ያለሁት አረብ አገር ነው የመጣሁት በባሕር ነው እና ስላሴ በትንሽየ ቆጥቋጥ ሰውሮ ከሞትም ከጥፋትም አድኖኛል ክብር ምስጋና አምልኮም ስግደትም ለስላሴ አሜን

  • @engdagold5124

    @engdagold5124

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc3 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ትጉህ የተዋህዶ ሊቅ, መምህር , እና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በትምህርትዎ ነፍሴ ተደሰተች ሸክሜም ቀለል አለልኝ:: እግዚአብሔር. ረጅም ዕድሜና ጤናን ያድልልኝ::

  • @engdagold5124

    @engdagold5124

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @yem.t.3930
    @yem.t.39302 жыл бұрын

    My soul was so disturbed by all the terrible things going on recently. But I got healed now!. Thank you very much! Egziabher Yistilin, Kale Hiwotun Yasemalin !!!

  • @yshi123yeshiby4
    @yshi123yeshiby42 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እናቴ ኪዳነምህረት እድሜና ጤናትስጠዎት እስካሁንም ተስፋ ስቆርጥ ተስፋ እየሆነኝ እስካሁንበክርስቶስ ሃይል ተስፋ አለኝ ስሙየተመሰገነይሁን

  • @lucybelay8567
    @lucybelay85673 жыл бұрын

    ከኃጢእቴ እጠበኝ አንጻኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለው አሜን

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr3 жыл бұрын

    አዎ በህልሜ ክርስቶስን ቤታችን ገብቶ እግሩን ሳምኩ ለነገዉ ሲነሳ ፖስፖርታችን ተጨረሰልን እንደ ዬናስ ባሌና ልጆቼ ከአረብ አገር አውጥቶ ወደ ኤሮፕ አደረሰን ።

  • @elleniteshale5589

    @elleniteshale5589

    3 жыл бұрын

    Enkuan Egziabher dereselachihu!!! Egziabher yimesgen!!!

  • @bezaabebe6689

    @bezaabebe6689

    3 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከወዳጅዋ እንኳን እረዳችሽ በጣም ደስ ይላል አንቺን የረዳ መድሀኒአለም እኔንም ይርዳኝ እኔም ባረብ ሀገር ነኝ እህተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል!! በጎደለን ሁሉ ፈጣሪ እንዳቺው ይድረስልን

  • @saronmichael8010

    @saronmichael8010

    3 жыл бұрын

    Temsgen

  • @momilove3764

    @momilove3764

    3 жыл бұрын

    ተመሰገን ላንች የደረሰ እሱ በፈቀደው እንዲመራኝ በጾለት አሰቢኝ ሁሉም ተሰፋ ቢሰ ያደረገኛል

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bethelhembetty6374
    @bethelhembetty63743 жыл бұрын

    +++ አሜን አሜን አሜን +++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍዜ ዛለችብኝ አምላኬ ሆይ አበርታኝ ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለው መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን +++ አሜን አሜን አሜን +++

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto26883 жыл бұрын

    እንጠብቃለን አባታችን፣ ብዙ ለነብሴም ለሥጋዬም ታላቅ ትሞህርት እያገኘሁ ነው። ፀጋውን ያብዛሎት፣ የተዋዕዶ ጠበቃ፣ መኩሪያችን።

  • @user-ey3jm4rm1e

    @user-ey3jm4rm1e

    3 жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኮን ሰላም መጡ የቃልን ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ሆይ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የአቁራሪተ መአት ምልጃ አይለያችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nighistyhabtemicael9593

    @nighistyhabtemicael9593

    3 жыл бұрын

    God Bless you Memher Zeben.

  • @yoli5567

    @yoli5567

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አመሰግናለሁ

  • @Lulu-ze3vf
    @Lulu-ze3vf3 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ቃሉ እንድትመሰክር እኛንም እንድንሰማ የረዳን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እኛም ሰምቶ ከማጥፋት ፈጣሪ ይሰውረን

  • @danialamare7060
    @danialamare7060 Жыл бұрын

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልኝ ነብሴ በመንፈስ ቅዱስ ትምህርት ተሞላሁ ደስስስ አለኝ ብዙ ችግሮች ነበሩብኝ አሁን ግን ፀናሁ በመዳህኒአለም ስም አባቴ ከድሬዳዋ ዳንኤል ነኝ ፈቃዱ ከሆነ አምላካችን ድሬዳዋ መጥተሁ ብንማር ደስ ይለኛል አባቴ መምህር ዘበነ ክብርና ምስጋና ይሁን ለአምላካችን አሜን

  • @hessamohammed7034
    @hessamohammed70343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ✝️🤲

  • @web4924
    @web49243 жыл бұрын

    ከሀጢቴ አንጣኝ እንደ በረዶ እነጣለሁ።ክብር ለፈጣሪ አንዲ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።ምመህር ቀሲስ ዘበነ ።ቃለ ህወሃት ያሰማን።💒💒

  • @tizitaalemayehu820
    @tizitaalemayehu8202 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zainazaina2750
    @zainazaina27503 жыл бұрын

    ኣሜን ለኣባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @aydabelay6814
    @aydabelay68143 жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ቸርነትማ ስንቱን ተናግረን እንዘልቀዋለን!! ከሞት አፋፍ የመለሰን; ከክፉ ደዌ የፈወሰን; አይሆንም ብለን ተስፋ የቆረጥንበትን ነገር የፈጸመልን; እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የጠበቀን ሁላችን በምን ቃላት ቸርነቱን መግለጽ እንችል ይሆን!!!!!!!

  • @user-db8jb7ys3q

    @user-db8jb7ys3q

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር፡ያላደገልን፡ምን፡አለና፡እኛ፡ብንቸኩልም፡በጊዜውና፡በቦታው፡ያደርጋል።እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ለሱ፡የሚሳነው፡የለም።ለምኞታችን፡የተገዛን፡አያድርገን።ዶክተር፡ዘበነ፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን።በጣም፡ጥሩ፡የህይወት፡ምግብ፡ነው፡የሰጡን።

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v3 жыл бұрын

    ትክክል መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤቱ ማረን 😭😭

  • @Mohammed-yj4fp
    @Mohammed-yj4fp2 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @samrikassahun2819
    @samrikassahun28192 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @masreshabaharu6055
    @masreshabaharu60553 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እዉነት ነው ፈጣሪዬን ለምኜ ያጣሁት ምንም የለም።

  • @berhanuaschelo583

    @berhanuaschelo583

    3 жыл бұрын

    ከበደሌ ከሀፅያቴ እጠበኝ እደበረዶ ነጭ እሆናለሁ።

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen89293 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰመሰልን ። አባታችን ስለ ድንቅ አፅናኝ መንፈስ አዳሽ ትምህርትዎት ጎንበስ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ ። አምላክ ይስጥልን ኃይሉን ብርታቱን ደግሞ ደገሰግሞ ትስጥዎት ። ይህ ያለመሰልቸት በየህለቱ የምታስተላልፉት ትምህርት ለብዙዎቻችን ስለሚጠቅመን እናመሰግናለን ።

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235Ай бұрын

    መምህሬ ረጂም እድሜ የኑርልን ፈጣሪ❤❤

  • @MohaMoha-vw9rn
    @MohaMoha-vw9rn3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝነኛው መምህር

  • @adenaadena1115
    @adenaadena11153 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም በሰማነው 30 60 100እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe88063 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ።

  • @tsegatilhahun4440

    @tsegatilhahun4440

    3 жыл бұрын

    አሚን አሚን ጊታሆይ አይን ልቦናችንን ብርሀን አርግልን ።

  • @user-wb2qj4vv2o

    @user-wb2qj4vv2o

    3 жыл бұрын

    ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️

  • @selamsweet8568

    @selamsweet8568

    3 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም እሆናለሁ !!

  • @selamlulseged4718

    @selamlulseged4718

    3 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ፡እጠበኝ፡አንፃኝ፡እንየበረዶም፡ኀጭ፡እሆናለሁ፡፡

  • @tibeyenhailegiyorgis7020

    @tibeyenhailegiyorgis7020

    3 жыл бұрын

    Ka hateyata anchan enda bardo nach ehonalaw

  • @bisrattilahunbewketu8490
    @bisrattilahunbewketu84902 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን አባታችን በጸሎትወ ያሥቡን ሀገራችን ሰላሟን ያሠማን

  • @burtukanworku4391
    @burtukanworku43912 жыл бұрын

    የዛሬው ትምህርት እኔን ይመሰላል ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @habetamehabetame6506
    @habetamehabetame65063 жыл бұрын

    ከሀጥያቴ እጠበኝ አንፃኝም እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ አሜን እንደ ቃሉ ፍቃድ ይሁንልን ይደረግን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim77333 жыл бұрын

    አባት። ሆይ። ስለ። ስምህ። ስለ እመቤቴ። ብለህ። ሃጢዓቴን። ይቅር። በለኝ ። ሃጢዓቴ። በዝቶአልና

  • @mimihagos9491

    @mimihagos9491

    3 жыл бұрын

    ከኃጢያት እፀበኝ እንፃኝ እንደበረዶም እነፃለሁ አሜን ይሁን ይደረግልኝ🙏🙏

  • @shaltokkkk5041
    @shaltokkkk50413 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @cghxggdgh6735
    @cghxggdgh67352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @hmama8191
    @hmama81913 жыл бұрын

    መምህራችን በእድሜ በጤና ከነሙሉ ቤተስቦቸው ጋር ኑሩልን መንግስት ስማይት ያውርስልን ቃል ህይወት ይስማልን አባታችን እባክዎ በፆሎተው ይስቡኝ ወለተ ገብርኤል እሜን አሜን ይፍቱኝ

  • @tekalegnfikire8922

    @tekalegnfikire8922

    2 жыл бұрын

    እሜን እምን

  • @missb6020
    @missb60203 жыл бұрын

    i dont have enough words to explain how u literally by every word u say n teach n preach us i feel like u understand us completely thank u....kale hiwet yasemalein memher egzabiher ysteh.

  • @wgeege9032
    @wgeege90323 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun6862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @SelamGhiwot
    @SelamGhiwot3 жыл бұрын

    ከሃጥያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደ በርዶም ነጭ እሆናለሁ!

  • @ddjjidoj8781

    @ddjjidoj8781

    3 жыл бұрын

    ከሃጥያቴ እጠበኝ አንፃኝ

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta40353 жыл бұрын

    ከሀጢያቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለው ቃለ ህይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @azebazeb5819
    @azebazeb58192 жыл бұрын

    በእውነት። መምህር። ይህንን ጥኡም አንደበት እግዚአብሔር ይባርክልህ። ቃለህይው። ያሠማልን

  • @tinamelese3744
    @tinamelese37442 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale hewet yasemalen Amen

  • @Thuglife-ej6lc
    @Thuglife-ej6lc3 жыл бұрын

    የድንግል ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የተመስገነ ይሁን 🙏✝️✝️✝️✝️

  • @elssakonjo8549

    @elssakonjo8549

    Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንመምህር

  • @direinternationalhotellast6269
    @direinternationalhotellast62693 жыл бұрын

    ወደ ጥልቁ ወደ ባህር ወስጥ ጣልከኝ ፈሳሾችም በዙሪያ ነበሩ ማዕበል እና ሞገድ ሁሉ በላዬ አለፉ

  • @7hxz117
    @7hxz1172 жыл бұрын

    አሜን መምህር ዶከተር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @kidistlemma4195
    @kidistlemma41952 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎተዎን ዘመን ያርዝምልን

  • @pinazorom6426
    @pinazorom64263 жыл бұрын

    ጌታዬ ሆይ ከሀጣቴ እጠበኝ አንፃኝ እንደበረዶም ነጭ እሆናለሁ አሜን

  • @rulow5238
    @rulow52383 жыл бұрын

    Much love and respect Memher! You changed my life with your teachings. I am forever grateful for you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

Келесі