ትረካ - ኢየሱስ የሰው ልጅ | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia |

ይህ ዓለማችን ካፈራቻቸው ታላላቅ የስነጽሁፍ ሰዎች አንዱ የሆነው ጂብራን ካህሊል ጂብራን እጅግ የላቀ ስምና ዝና ካተለረፉለት ሥራዎቹ አንዱ “Jesus the son of man ኢየሱስ የሰው ልጅ” የተሰኘው ድንቅ ስራው ነው፡፡
ጂብራን በዚህ ስራው “ያልተጻፈውን ወንጌል አስነብቦናል” በማለት አድናቆታቸውን የሚቸሩት በርካታ የዓለማችን ታላላቅ ጸሐፍት በተለይም ከኢየሱስ አንደበት ወጥተዋል የተባሉትን ንግግሮችን በዘመኑም ፈጸማቸው ተብሎ የሚታመንባቸውን ተዓምራት ለውስጡ እንደተሰማውና እንዳመነበት አስፍሮልናል ይላሉ፡፡
ጂብራን በዚህ መጽሐፍ ከኢየሱስ ጋር አብረው የነበሩና ብሎም በተለያዩ አጋጣሚዎች አግኝተውት ቃሉን የሰሙና ተዓምራቱን የተመለከቱ ናቸው ብሎ ያመነባቸውን አየመዘዘ ስለ ኢየሱስ እንዲናገሩ አድርጓል፡፡
ትረካችንን ከወደዱት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የእውቀት አድማስዎን ያስፉ፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
01:45 ማርያም መግደላዊት
09:16 የባቢሎን ሚልክያስ ኮከብ ቆጣሪ
13:12 ዮሃና - የሄሮድስ አገልጋይ ሚስት
15:20 የኢራኑ ፈላስፋ በደማስቆ
19:17 ዳዊት - ከኢየሱስ ተከታዮች አንዱ
20:53 ባርካ - የጢሮስ ነጋዴ
23:50 ፊልሞን
27:24 ራፍካ - የቃና ሙሽራ
32:32 ከሞርያሞች አንዱ
33:53 ኡሪአህ - የናዝሬቱ ሽማግሌ
37:15 የቤይሩቱ ጎርጀስ
39:46 ዮሐንስ - የተወደደው ደቀመዝሙር
43:08 ያዕቆብ - የኢየሱስ ወንድም
56:38 ዘኪዮስ
1:00:42 የአርማትያስ ዮሴፍ
1:02:36 የገሊላዋ መበለት
1:05:15 ቶማስ
1:08:05 ምናሴ - የኢየሩሳሌም ጠበቃ
1:10:02 ጴንጤናዊው ጲላጦስ
1:18:15 ባራባስ
1:21:17 የኢያሪኮው ኤፍሬም
1:23:15 ባለፀጋው ሰውዬ
1:25:38 ጴጥሮስ - ደቀመዝሙር
1:27:35 የይሁዳ እናት ሲቦራ
1:31:48 ሊቀ ካህኑ አናስ
1:34:50 ታሪክ ፀሐፊው ቢንያም
1:36:48 ናትናኤል
1:39:34 የገዳርኔሱ ንዕማን
1:42:40 ሌዊ - ደቀመዝሙር
1:46:59 ጴጥሮስ የተሰኘው ስምኦን
1:56:57 እንድርያስ
2:02:10 መግደላዊት ማርያም - ከሰላሳ ዓመት በኃላ
2:04:55 ማቴዎስ
2:07:05 በርቶልሜዎስ በኤፌሶን
2:09:27 የቀራንዮው ስምኦን
2:12:35 ጴጥሮስ
2:14:35 ክላውዲዮ - የሮማ መቶ አለቃ
2:17:08 ፊሊጶስ
2:19:22 ዮሐና - የሄሮድስ ጠባቂ ሚስት
2:21:44 የአንፆኪያው ሳባ
2:24:34 ከበረሃ የመጣው ሰውዬ
2:27:34 የኢየሩሳሌሙ ጫማ ሰፊ
2:28:19 የቅፍርናሆሙ ወጣት ካህን
2:30:58 የደቡብ ሊባኖሱ እረኛ
2:33:57 ይሁዳ - የኢየሱስ የአክስት ልጅ
2:38:15 ሳርቂስ ፤ ዕብዱ ተብሎ የሚጠራው
2:42:15 ግሪካዊ ሽማግሌ እረኛ
ከኢየሩሳሌም ውጪ የሚኖረው ሰውዬ
#KahlilGibran #ካህሊልጂብራን #ጂብራንካህሊል #ካህሊልጂብራል #መናፍቁካህሊል #ኻሊልጂብራን #ነብዩ #theprophet #ካህሊልጂብራን #ጂብራል #የብራናገፅ #ፀጋዬአብራር #እየሱስ #እየሱስየሠውልጅ #ካህሊልጅብራን #ፍልስፍና #ስነጥበብ #ማዕዶትኢንተርቴይመንት #jesusthesonofman #jesus
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #fikremarkos #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ካህሊልጂብራን #ካህሊልጂብራንወንድሜሰይጣን

Пікірлер: 6

  • @Tirekaትረካ
    @TirekaትረካАй бұрын

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha35543 сағат бұрын

    በጣም ደስ ይላል ለሶስተኛ ግዜ አዳመጥኩት እናመሠግናለን ግሩም ድምፅ ምርጥ ትረካ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared88732 ай бұрын

    ድንቅ ነው እጅግ ነው የተደመምኩት

  • @Tirekaትረካ

    @Tirekaትረካ

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tirekaትረካ

    @Tirekaትረካ

    15 күн бұрын

    🙏🙏🙏

Келесі