ታላቁ የክርስቲያኖች ኃይል መምህር ምህረተአብ አሰፋ Memeher Mehereteab Asefa Preaching

Фильм және анимация

በእዉነት እና ከተገፋ ሰዉ ልብ ውስጥ የሚወጣ እምባ ወደምድር አይመለስም ## እግዚአብሔር በአንድ እርምጃ ባህርን ሲሻገር እናውቃለን በእውነት እና በሀቅ የተለቀሰን አንድም ዘለላ እምባ ተሻግሮ አያውቅም##
​ @ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube ​ @Mahibere Kidusan ​ @Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ) ​ @Memeher Aschalew Tube መምህር አስቻለው ቲዩብ @Memeher Dr Zebene Lemma @Ye Mehreteab tube የምሕረተአብ ቲዩብ ​

Пікірлер: 576

  • @user-wb8cv2pi1w
    @user-wb8cv2pi1w4 жыл бұрын

    መምህራችን የተዋህዶ ጋሻ የአህዛብ የመናፍቅ መዶሻ ለኛ ኑርልን እስከ መጨረሻ እልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እንቁ የአይን ብሌኖ እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት እኔ በጣም ደስ ነው ያለኝ አባቴ ኑርልን እስኪ ይህንን የተዋህዶ እንቁ የሚወድ ሀምሳ ቢወለድ ሀምሳነው ጉዱ የተዋህዶ ልጅ ይበቃል አንዱ ክርስቲያንና ሚስማር ይጠብቃል እንጂ አይነቀልም

  • @amanueltourandtravels561

    @amanueltourandtravels561

    4 жыл бұрын

    እስኪ፡ስለ፡ተዋሕዶ... subscribe፡በማድረግ፡እንደጋገፍ..

  • @filmwedajtubee

    @filmwedajtubee

    4 жыл бұрын

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች ወደኋላ ቲዩብን /Wedehuala Tube ሰብስክራይብ ያድርጉ ኑ አብረን ሀገር በቀል እውቀቶቻችንን እንመርምር | ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ kzread.info/dron/mdQNLIJU8JqXNCd1s3LOqg.html? view_as=subscriber

  • @hanamekonen3271

    @hanamekonen3271

    4 жыл бұрын

    P

  • @jfjjcj1078

    @jfjjcj1078

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen 💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍃🍃🍃👐👐👐👐

  • @hmama8191

    @hmama8191

    4 жыл бұрын

    መምህራችን በእድሜ በጤና ከነሙሉ ቤተስቦቸው ኑርልን ውድ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ ውድየተዋህዶ አርበኝ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መንግሥት ስማይ ያውርስልን ሽአመት ኑርልን ለእኛ ለስደተኛች መፅናኛችን ሀይል ጉልበታችን ነህ የእኛን የስደትኞች እረኞች ጠባቂችን ነህ አሁንም ቢሆን ክፍ እይንካህ ድንግል ማርያም አማላጅነት እቅፍ ድግፍ ትሁንህ ይገልግሎት ዘመን ይባርክልን ውድ ወንድማችን ቃል ህይወት ይስማልን።

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay56704 жыл бұрын

    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን የርሶን ስብከት ሂወቴን ሁሉ ቀየረልን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 አሁን ግን ጥፍት አሉ መምህራችን እግዚአብሔር ከአርሶ ይሁን አሜን

  • @fdhgfruy9358
    @fdhgfruy93583 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 💐💐💐💐💐

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha78454 жыл бұрын

    "እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ" ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዓሜን!!! ዓሜን!!! ዓሜን!!!

  • @rahama6788
    @rahama67884 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ የወንጌል አርበኛ እመቤቴ ከነ ልጇ እፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ ለኛ ሲል እልልልልልልል

  • @ayenadiszelalem9678
    @ayenadiszelalem96783 жыл бұрын

    በእውነት ዛሬ በጣምም ደስ ያለኝ እና እግዝያብሃርን ያመሰገንከበት ቀን ነው ምክንያቱም በኩር መምህር ምህረት አብን በማየቴ በከር መምህራችን የኛ የተዋህዶ የአይናችን ብሌን ነህ እና ድንግል ከልጅዋ ጋር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ይጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን ለኛ ለተዋህዶ እግዚያብሄር የሰጠን ልዩ ስጦታችን ነህ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን woladit amelak titebikeh like kebzu neger teleych enkoyehu ysemagnal ante setastemir like fetari libachin wuset yalewen chinket ayto endasetmaren new ymisemagn fetari yetbikeh

  • @bazawork9230
    @bazawork92304 жыл бұрын

    በእውነት ዛሬ በጣምም ደስ ያለኝ እና እግዝያብሃርን ያመሰገንከበት ቀን ነው ምክንያቱም በኩር መምህር ምህረት አብን በማየቴ በከር መምህራችን የኛ የተዋህዶ የአይናችን ብሌን ነህ እና ድንግል ከልጅዋ ጋር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ይጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን ለኛ ለተዋህዶ እግዚያብሄር የሰጠን ልዩ ስጦታችን ነህ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን

  • @user-uo7ux8ji6l

    @user-uo7ux8ji6l

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    4 жыл бұрын

    Ellllll yezare new gin

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲💟

  • @selamhaile5222

    @selamhaile5222

    4 жыл бұрын

    Amen 🙏🏻 god bless you

  • @negatuatadesse9255

    @negatuatadesse9255

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌🙌

  • @lmelmeawoke9091
    @lmelmeawoke90914 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንቁ የኛ የተዋህዶ ልጅ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️

  • @lubabalubaba8572
    @lubabalubaba85724 жыл бұрын

    ምምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዛቤሄር ይጠብቅህ ጠላቶችህ ይውደሙ ባገራችን ተንኮል የሚያስቡትን እግዛቤሄር ከምድር ያጥፋልን አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን እግዛቤሄር

  • @beefasmeefas5952
    @beefasmeefas59523 жыл бұрын

    ለመምህራችን አሥተምሮ ለገሠፀንለልኡል እግዚአብሔር ምሥጋና ይግባው ለመምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ቃለህይወት ያሠማልን መግሥተ ሠማያት ያውርሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij90654 жыл бұрын

    መምህርችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይተብቅህ የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሂዉት ያሰማልን እግዚአብሔር የእውነት ፍቅር ይስጠን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu98713 жыл бұрын

    በኩረ ሰባኪያን መምሕሬ ሺ አመት ኑርልን እምዬ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር። ጠላቶች ይዉደሙ እምዬዬዬ የተዋሕዶ ጀግና የመናፍቃን እራስ ምታት

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d4 жыл бұрын

    የኔ እንቁ መምህር እንኮን ደህና መጣህልን ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78093 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን። እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ።

  • @mesiabate2626
    @mesiabate26263 жыл бұрын

    መምህር ምህረታ እንኳን በሰላም መጣህ ቃለህወት ያሠማልን እድሜና ፀጋ ይስጥልል

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru58824 жыл бұрын

    ተባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!!! ጥዑም የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል መንረስ ቅዱስ የተሞላቡት ከልብህ/በስሜት ስለምትመግበን:: የእግዚአብሔር ጥበቃ በዙርያህ ይሁን: : አሜን

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma59043 жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንእ እግዝአብሔር ይባክልን እኛም የተማር ነውን በልቦናችን ያሳድርብን አገራችን ሰላማን ይመልስላት አሜን አሜን አሜን

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u2 жыл бұрын

    በእውነት መመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በደም በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa62213 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን አሜን ፫

  • @naomtsegaye9002
    @naomtsegaye90024 жыл бұрын

    እልልል………እግዚአበሔር ይመስገን የተዋሕዶ እንቁ በመድረክህ ላይ ተመልሰህ ሳይህ ልቤ በደስታ ተሞላች እግዚአበሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን እንወድሀለን!!

  • @pantupantu6614

    @pantupantu6614

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @anbe332

    @anbe332

    3 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @legesseberhan6094

    @legesseberhan6094

    3 жыл бұрын

    God bless you

  • @terumenfes5553

    @terumenfes5553

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @abebechbahiru8597
    @abebechbahiru85973 жыл бұрын

    እውነት እኔ እንደ መምህር ምህረተአብ አሰፋ አይቸና ሰምቼ አላቅም ፈጣሪ እድሜከጤና ይስጥልን ለአሁኑ ትውልድ የሚያስፈልግ ወደ እግዜአብሄር ወደ እናቱ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን እዲመጡ የማድረግ የማነቅያ ደውል ለሚሰጠው ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመኑን ያስረዘመልን አሜን አሜን አሜን

  • @adenaden3821
    @adenaden38213 жыл бұрын

    ወንድማችን መምህር ምህረተ አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco99764 жыл бұрын

    የኔ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ በኩረ ሰባኪዬን መምህሬ ስላዘሁክ እጅጉን አድርጌ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን በእለተ ቀኗ የአለም እመቤት አሙ ለአማኑኤል እመብረሃን ትጠብቅልን በንጹሐን እጇቿ በቅዱሳን ጣቶቿ በዘርፋፋዉ ቀሚሷን ትጠብቅልን 🙏🙏🌹🌹🌹🌷🌷🌷🍀🍀

  • @etabisgetan9854

    @etabisgetan9854

    3 жыл бұрын

    እንኳን በደህ መጣህልን መምህርአችን ምህረትአብ አሰፋ የክርስቴያኖች አባት የመድረኩ ነጉስ እድሜ ናጤናይሰጥልን አሜን

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl3 жыл бұрын

    መምሕራችን ምሕረታብ ቃለሕይወት ያሠማልን አንተ የሕየወት ምግብ ነው የምትመግበን በእውነቶ አባታችን ፈጣሬያችን ሎኦል እግዚያቤር እድሜና ጤናውን አብዠቶ ይሰጥክ በረከቶን ሬዴቶን ያብዛልክ በእውነቶ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🏾🤲🏿💙💛❤ አሜን አሜን አሜን💙💛❤

  • @almazhunde4509
    @almazhunde45093 жыл бұрын

    መምህር ምህረተ አብ አሰፋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-kt7te9fl4l
    @user-kt7te9fl4l3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion73844 жыл бұрын

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን የነማቱሰላን ዕድሜ አምላካችን ያድልህ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @StotaweMengiste-mf6kv
    @StotaweMengiste-mf6kv2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋችን የሆነችውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @selamtsegaye8802
    @selamtsegaye88023 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @marthakataw8851
    @marthakataw88514 жыл бұрын

    እንኮን፡ደህና፡መጣህልን፡መምህራችን፡ብኩረሰባኪያን፡መምህርምህረታብ፡አሰፋ፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥልን፡የሂዎት፡ቃልያሰማልን

  • @emutyu7395
    @emutyu73953 жыл бұрын

    Amen amenn amenn. Memherachen...tsagewne...abeztoe..yes the.......kale.hiwote...yasemlneee

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa56553 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kaliywot yasemalin memehr ❤❤❤🇪🇹🙏

  • @weyniweyni9586
    @weyniweyni95863 жыл бұрын

    እንኳን በደና ወደ አውደ ምህረቱ ተመለስክ የወንጌል ገበረ የእምነት አርበኛ ውዱ መምህራችን እልልልልልልልል

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z3 жыл бұрын

    አሜን ሰለቃሉ የእግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን አምላክ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እመአምላክ እድሜ ከጤና ትስጥልን ክፉ አይነካህ

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    መምህራችን የኛ እንቆ መምህራችን ደግማዊ ፓዉሎስ ናቸው የማቶሳላት እድሜ ይስጥልን የኔጊ ሰው ይበለን 👐👐👐

  • @user-dd1ki9hd3y
    @user-dd1ki9hd3y3 жыл бұрын

    ቡክር መምህርችን ቃለ ሂይውት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እግዚአብሔር ክሁሉም ነገር ይጠብቅህ

  • @haymanotabebe347
    @haymanotabebe3473 жыл бұрын

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃለህወት ያሰማልን 🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer85703 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin memherachin tsegawen yabzaliwot kewedase kentu yetbkehilenamen tewahedo lezelalem tinur amen amen amen 💚💛❤

  • @selamshiferaw5600
    @selamshiferaw56004 жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን መምህር ምህረተ አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-qc5iv4vu8i

    @user-qc5iv4vu8i

    4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @dawitm.841

    @dawitm.841

    4 жыл бұрын

    Amen.

  • @user-vt4bb1ib7r

    @user-vt4bb1ib7r

    3 жыл бұрын

    ኣሜን.ኣሜን.ኣሜን

  • @betelehmabate2638

    @betelehmabate2638

    3 жыл бұрын

    ጸጀጀአኸዘፈ

  • @mahilet7082
    @mahilet70823 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulu6793
    @mulu67933 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ

  • @digitechcell9187
    @digitechcell91873 жыл бұрын

    ከእኔ ጋር የሚሄድ ነው ትምህርቱ ቃልህይወትን ያሰማልን አሜን 💚💛❤️

  • @user-kv6wq4pr5s
    @user-kv6wq4pr5s4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎዎት መምሕር ምሕረተ አብ ፀጋውን ያብዛልዎቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @megbineshasfhale3275
    @megbineshasfhale32753 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዛብሄር አምላክ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-lm5ix4ts8b
    @user-lm5ix4ts8b4 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላኬ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌷🌷🌷🌷እግዚአብሔር ይዘገይ ይሁናል እንጅ ይፈረዳል

  • @Tube-zj4ur
    @Tube-zj4ur4 жыл бұрын

    የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያርግልን መምህራችን ድግል ማርያም ትጠብቅልን 👏💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-gh6bq1xq9q
    @user-gh6bq1xq9q4 жыл бұрын

    እምነት ተስፋ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉ ግን ፍቅር ትበልጣለች የፍቅር ሰው ያርገን ቸሩ ፈጣሪ መምህራችን ፀጋውን ያብዙሉት ልኡል እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ በቤቱ በጥበብና በማስተዋል ያኑረን ♡♡♡አሜን፫

  • @sygsgsgsgshshhshsgsg513
    @sygsgsgsgshshhshsgsg5134 жыл бұрын

    Amen💒👏👀🌷🌹Amen💒👀👏🌷🌹💒👀👏🌷🌹Amen

  • @saraabraha9997
    @saraabraha99974 жыл бұрын

    Thanks to God to see you again father I feel very grateful for light my time.

  • @mmkk2469
    @mmkk24693 жыл бұрын

    ቃሌሕወት ያስማልን. ምምህራችን እድሜና ጤናወተን እረዘም ያድርግልን የድንግል ማርያምልጅ

  • @almazbellette8642
    @almazbellette86423 жыл бұрын

    ሰው የናቀውን እግዚአብሔር ያከብረዋል ፣አለም ሁሉ ይወቅ ኢትዮጵያ ማን እንደሆነች የሁላችንም ወንድም ቃልሕይወትን ያሰማልን እሰይ አገሬ ተባረኪ

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet43864 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emuye6051
    @emuye60513 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi36433 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይጨምርልክ እግዚአብሔር አምላክ መምህራች

  • @chaliabdi6198
    @chaliabdi61984 жыл бұрын

    Ammen ammen ammen ammen ammen ammen ammen

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth26794 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiwetn tasemaln memhrachin

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew60513 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile873 жыл бұрын

    መምህር ቃለህዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹሁ አደረስን ለቡኤ በአል የአመታ ሰው ያብልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም ፍቅር አንድነትሁ ይድልን

  • @gannatsalamoon3775
    @gannatsalamoon37752 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Marchanya Ezgaber kalhoti yasamalin agalochotachun zamanchun Ezgaber yaaxqalanyachu idamenya xaanyaa Ezgaber yaasalanya Amen Amen Amen

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤በቃአሉ የምገስፀን የበአታ ማርያም ልእጅ አማኑኤል የከበረ ይሁን የበርጤምኦስን አይእን ያበራ የእኝአንም ሕይወት ያብራልን ሞኦትን ወደ ህይወት የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን ተመስገን።

  • @fg6555

    @fg6555

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ዬስጥልን ወድማአችን።

  • @eyobabety9199
    @eyobabety91994 жыл бұрын

    መምህር ምረተአብ ሁሌም ብቻህን እንደዚህ አስተምረን ካንተ ብቻ የሚወጣ የእግዚአብሔር ቃል በቂ የህይወት ምግብ ነው

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t4 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ 💞💞💞

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay83973 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምለምህር

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia83204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኩር ሰባክያን መምህር ምርት አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ፀጋውን ያድለወት የአይን አችን ብሌን ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb3 жыл бұрын

    ለመምህራችን ፈጣሬ እረጀም አድሜ ከጤና ይስጥልን ስንታችን ተሰደድን ኦ ፈጣሬ

  • @wegayehmulatu4270
    @wegayehmulatu42704 жыл бұрын

    🌹ሰላም መምህር እንዴት ኖ💘አሜን አሜን 🙏አሜን ቃል ህውት ይስምልን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @kidankidan2739

    @kidankidan2739

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yonasnegash51
    @yonasnegash513 жыл бұрын

    Amen Kale Hiweten Yasemalen Memher

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894
    @egziabehirnewtesefayyeding98944 жыл бұрын

    Amen amen egziabehir amelak kale hiyiwetin yasemalen yegna alieta memhiracihn mihiretiabe aesefa egziabehir bedema besega betena yitbekilin amen amen

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏💗💒 ♥

  • @sosinadage8092
    @sosinadage80924 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hewotin yasemalin memihirachn 🙏🙏🙏

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache17113 жыл бұрын

    መምህራችን ቃልዮዎት ያሰማልን ዕድሜና ፀጋ ያብዛሎት

  • @adiamfre7628
    @adiamfre76284 жыл бұрын

    Esey esey esy enkaun dehna metu ye orthodox brhan lengus dawit kesaol yadana lante damo hulugiz kantegarnow amen amen amen ❤❤❤💒💒💒❤❤❤

  • @webvhgss7542
    @webvhgss75423 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw42534 жыл бұрын

    thanks god I'm happy see you God bless my lovely brother 😁💚💛❤👍👍👍👍going

  • @sewmamen2432
    @sewmamen24323 жыл бұрын

    በምድር ላይ የሰማይን መና የእግዚአብሔርን ቃል የምትመግበን ታላቅ ሰው እንዳንተ አይነት ወንድም አባት ስላለን በውነት ኮራን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትራለች!!!!!

  • @user-zp5mf5tk9b
    @user-zp5mf5tk9b3 жыл бұрын

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን::

  • @classiphone5329
    @classiphone53294 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemale wandemachin

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ምህረትአብ

  • @mimebeza6353
    @mimebeza63533 жыл бұрын

    እኔምለው ዲስ ላይክ የምታረጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ መምህሬ ቃለሂወትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አውርዶላት የሀገሬን ህዝቦች ሁሉ እመቤቴ ትእጠብቅልን ወደቀድሞ ፍቅራችን ትመልስልን ሰላም ለኢትዮጵያና ህዝብዋ

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮን ያድለን በእውነት ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን

  • @user-vv1dx7fc5c
    @user-vv1dx7fc5c3 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንዳይና እንድሰማ ለረዳኝ ለሉሁል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew4 жыл бұрын

    ከምግብ ከመጠጥ ይበልጣል በትምርትህ የማገኘው እርካታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሥጥህ። ጠላቶችህን እየቀደመ ይጣልልህ።

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh23713 жыл бұрын

    ቃለህዪወት፣ያሰማልን፣ዉድመምህራቺን፣እድሜናጤና፣ለዘላለም፣ዪስጥልን፣ያገልግሎትህን፣ዘበን፣ጌታዪባርክልንአሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💚❤💛

  • @hiwegeda7151
    @hiwegeda71513 жыл бұрын

    አሜን መምእር ቃልሂወት ያሰማን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    የክርስቲያኖች ሀይል እግዚአብሔር ነው መምህር ምህረተአብ አገልጋይ እንጂ ሀይል አይደለም ሀይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው ተብሎ ተጽፍል ይታረም ጹሁፍህ የማንቂያው ደውል ብትል ይሻልህ ነበር መምህር አስተውሎ ነው የማንቂያው ደውል ብሎ የምያገለግለው ትውልድን ለማንቃት ነው እድሜና ፀጋ ይጨምርለት አሜን

  • @hamdan337
    @hamdan3373 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit56523 жыл бұрын

    እውነት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እርጂም እድሜ ይስጥልን አዎ ዝም አይልም እግዚአብሔር ይፈርዳል !!! ቢዘገይም እሚቀድመው የለም የዳንኤል አምላክ አይተወንም።

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi23973 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95524 жыл бұрын

    ምህረታብ፣እድሜህን፣ያርዝምልን።

  • @madman1670
    @madman16704 жыл бұрын

    Aseye Aseye Enke renka edme yhbka 💕 ⛪ ⛪ ⛪ ⛪ ✋ ✋ ⛪

  • @genetalem8059
    @genetalem80593 жыл бұрын

    I like your school 🏫 you right Abon we love you thank God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @helhelina2324
    @helhelina23243 жыл бұрын

    "አሜን አሜን አሜን" የሚመካ በእግዛብሔር ይመካ!!! ቃለህይወት ያሰማል መምህር ሆይ እግዛብሔር ለዘላለም ያፅናክ ከክፉ ነገር ጠብቆ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ያቆይህ ፀሎትህ ሁሌም ከኛ አይለየን::

  • @almaztamare1513
    @almaztamare15134 жыл бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen mehmerachin kale hiyoten yasemalen

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry11103 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን

  • @nabilabila2472
    @nabilabila24724 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድም በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazdebele7312
    @almazdebele73123 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏😭

Келесі