ይዉረድ ከስልጣኑ !! አዲስ ወቅታዊና አስተማሪ ገጠረኛ ምርጥ ድራማ. (Yiwred kesltanu adis hageregna drama)

Ойын-сауық

#ethiopia #eritrean #amharic

Пікірлер: 68

  • @martamarta5209
    @martamarta5209 Жыл бұрын

    ምርጦች እንዲ አይነት አስተማሪና አነቃቂ ስራ እየሰራቹ የተኛውን ህዝብ አንቁት💪💪💪👍👍👍💚💛❤

  • @yosefmario9046
    @yosefmario9046 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ፈሊጡ ወደ አዲስ አበባ አትገቡም እያለ ለሚከለክለው

  • @teenamedu3121
    @teenamedu31214 ай бұрын

    አውን ባለ ግዜ ነው የሚሉ 😢😢😢አማራ የሚያሰቃዩት

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Жыл бұрын

    እንደው እናንተ ሰወች እንዴት በፍቅር እንደምወዳችሁ !!! እያንዳንዱን ድራማ አይቸዋለሁ ተወልጀ ያደግሁት ጎጃም ነው ከኢትዮጵያ ውጭ ስለምኖር እያንዳንዱን የአኗኗር ዘይቤ ትህትናቸው አባባሎች ኑሮን እንዴት በጥበብ በትእግስት ይቅር በመባባል እንደሚኖሩ የገባኝ ኣሁን ነው። በጣም አስተማሪ እና በብስለት የተሰራ ትወና ነው። ሁላችንሁንም እወዳችኋለሁ። በተለይ ትበይንን በጣም ጎበዝ ሴት ናት

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 Жыл бұрын

    🔥 🔥 Hallelujah 💪💪💪I love it ❤I love it ❤ I love it ❤ Best drama of the year which comes on Time ✅✅✅✅✅✅100%✅

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    እህል ይመስል ዘር ዘር ማለት ዋጋችንን አስከፈለን ያረቢ በቃ በለን ከጦርነት የፀዳች ሀገር መች ይሆን የምዬው😢😢😢😢😢😢

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 Жыл бұрын

    ዋውው በጣም በጣም አሪፍ ነው ኸረ ፈጣሪ ደህናውን ዘመን ያንጣል❤❤❤

  • @alemgirm2793
    @alemgirm2793 Жыл бұрын

    ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ትግል ግን ግዴታ ነው

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Жыл бұрын

    ዘመኑ ሁሉን ኬኛ ሆነና ነገሩ ህዝቡ ግራ ገባዉ በርቱ ጥሩ ትምህርት ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 Жыл бұрын

    ጠብቀዉ ኬኛ ሆኖል😂😂😂😂

  • @momo9555
    @momo9555 Жыл бұрын

    የኔ ዉዶች አስተማሪነዉ ትበይን😅😅ህዝብ አደለሁም አለይ😅😅

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Жыл бұрын

    እውነት ነውግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Жыл бұрын

    የዘመኑን ትያትር በደንብ አሳይተውናል።ክልል ፈርሶ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከዘር ቋት ወጥቶ በነፃነት መኖር ካልቻልን የአሁኑ አባራሪ ባለፈው ስርአት ተባራሪ ነበር፣በየእስር ቤቱ ነበር፣ለሚቀጥለው በሰላም ለመኖር ክልል ፈርሶ፣ዘረኝነት ጥምብ ነው ተብላልና፣ዘረኝነትን ተጠየፍት።❤❤❤❤❤እባካችሁ በሰላምና በፍቅር እንኑር።❤❤❤❤❤❤

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Жыл бұрын

    ተዋጥቶላችኋል በርቱልን።

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Жыл бұрын

    ከከከከከከ😂😂ትበይን እኔ እዝብ አየደለሁም አለች 😂😂

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Жыл бұрын

    መብሰል ጀመራቹ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Жыл бұрын

    We as Ethiopia stand together defeat these devil's Oromo leaders and if we not do that's they can eat us one by one 😢😭

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Жыл бұрын

    እንዲህ ነው💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getahuntesfa2421
    @getahuntesfa2421 Жыл бұрын

    የዛሬዉ ስራቺሁ ቅኔ ነዉ እናመሰግናል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Жыл бұрын

    ደስ ሲሉ እኔንም አሰሩኝ በነፆ ስዎዳችሁ😊😊😊

  • @fikatentertainment24

    @fikatentertainment24

    Жыл бұрын

    የት ነው ምትኖሪ?

  • @zewdneshtadese

    @zewdneshtadese

    Жыл бұрын

    @@fikatentertainment24 ወይኔ መለሳችሁልኝ ደስ ሲል ዱባይ ነኝ ካሰራችሁኝ እመጣለሁ ሙያው አዘገጃጀቱ በጠቅላላ ልምዱ እዲኖርኝ እፈልጋለሁ

  • @user-wu9bx7og3n

    @user-wu9bx7og3n

    Жыл бұрын

    ​@@fikatentertainment24 ןןןן6ו. .. ❤😊...לםלש 😊

  • @bertukanbelaye-lo9dy
    @bertukanbelaye-lo9dy Жыл бұрын

    የግዚው ባለሥልጣን

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 Жыл бұрын

    አሪፈ ድራማ ነው ወቅቱን የጠበቀ

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Жыл бұрын

    KK. Please extend this information for Ethiopians people's. We are all Ethiopians. We need peace and love .Great job. Thanks.

  • @sble9721
    @sble9721 Жыл бұрын

    አገርእኮ ተከፌለ።

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Жыл бұрын

    ውዶች የኔ አዝናኞች በርቱልኝ

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Жыл бұрын

    👏👏👏👌በርቱ አዋ ደምሴ😁😁😁😁🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @hayatethio3568
    @hayatethio3568 Жыл бұрын

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላቺሑ

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 Жыл бұрын

    Betam asetemare nw 😍😍😍

  • @emu4249
    @emu4249 Жыл бұрын

    ዋውውውው የኔ ማሮች በርቱ በየ ቀኑ ተሎ ተሎ ልቀቁልን

  • @user-bb8rq7cz7s
    @user-bb8rq7cz7s6 ай бұрын

    አገራች ያለበት ሁኔታ በትክክል ሰርተዉታል

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Жыл бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @tom6648
    @tom6648 Жыл бұрын

    ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው

  • @kmshopping9090
    @kmshopping9090 Жыл бұрын

    ጠብቀው 🤣🤣 lol 💡

  • @tameru
    @tameru Жыл бұрын

    Betam astmery lebale gezioch teru temhert new bravo

  • @mekdeabade
    @mekdeabade Жыл бұрын

    በርቱጀግኖች 😍😍👍👍👍👍👍

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Жыл бұрын

    ሐቁ ይህ ነው።

  • @amanmeko
    @amanmeko Жыл бұрын

    Good job!!

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 Жыл бұрын

    Wowwwww, i respect.

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc47764 ай бұрын

    Educative

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Жыл бұрын

    ክክክክክክክውይይይተመቻችሁኝጎበዞች

  • @maritudesale7636
    @maritudesale7636 Жыл бұрын

    ዋው በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰

  • @user-wt4ls4id8p
    @user-wt4ls4id8p Жыл бұрын

    Good

  • @yesufibrahim-zt2pn
    @yesufibrahim-zt2pn Жыл бұрын

    ውነት

  • @fahtemahmmed939
    @fahtemahmmed939 Жыл бұрын

    በርቱ ጥሩ ሥራ ነው ልብ ላለው ልብ ይበል

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Жыл бұрын

    Betam nw mtmechut

  • @hailemariamalemneh
    @hailemariamalemneh Жыл бұрын

    ymechachihu betam gobezoch

  • @melatregassa9731
    @melatregassa9731 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @samira1589
    @samira1589 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f Жыл бұрын

  • @desaletadese4089
    @desaletadese4089 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @titiymer82
    @titiymer82 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bayegetaneh3640
    @bayegetaneh3640 Жыл бұрын

    ወቅቱን የጠበቀ ትክክለኛ አስተማሪ ደራማ ነዉ ቀጥሉበት እንዲያዉም ከፍል1…ከፍል2…ከፍል3…ከፍል4……እያላችሁ ብትስሩ ብዙ እዉቅና ታገኛላችሁ የሚል አስተያት አለኝ

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu Жыл бұрын

    🤩🤩🤩😂😂😂😂👍👍👍👍👍❤️

  • @user-uy6jj1ip7e
    @user-uy6jj1ip7e Жыл бұрын

    ደቂቃ ጨምሩበት

  • @dagnezeleke348
    @dagnezeleke348 Жыл бұрын

    ተመቻችሁኝ!

  • @beyenegetachewshelemew4741
    @beyenegetachewshelemew4741 Жыл бұрын

    አስተማሪ ድራማ, አሁን ያሉ ሹመኞችን ተጠንቀቁ!!!

  • @user-sh5qn9mh3c
    @user-sh5qn9mh3c Жыл бұрын

    🚘🚘💜💜❤️🌿🌿

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ ደሞ በዘር መጣችሁ አቤቱ ይቅር በለን የድሮውን ዘመን መልስልን እውነት አስመሰላችሁት እኔ ጠብ አልወድም 😢😢

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    Жыл бұрын

    ምነው በኢትዮጵያ የሚደረገውን ግፍ አታውቅም? ፀብ ማን ይወዳል?

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Жыл бұрын

    እይ የዋሆቹ እሚገባው ሰውየአይደለም እናተበድራማምበምንም ቢነገርውም ሰውየው ከክፍስራው አልተመለሰም እንደውም እያፍጠነውነው

  • @jmaleendrise7988
    @jmaleendrise7988 Жыл бұрын

    ወደ ቦለቲካ ገባችሁ

  • @Rahel-qt1em

    @Rahel-qt1em

    Жыл бұрын

    ኑሮህ ፓለቲካ መሆኑ አልገባህም።

  • @adisanimaw6426
    @adisanimaw6426 Жыл бұрын

    አሁን ገና ጥሩ ነገር ሰራችሁ

  • @user-hh8ed7cv1t
    @user-hh8ed7cv1t Жыл бұрын

    ጡሩ ናችሁ ስትባሉ ብላችው ብላችው ፓለቲካ ጀመራችው በጣም ትደብራላችሁ

Келесі