"የኮ -የዴ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yeko Yeda New Ethiopian Dirama) 2024

Ойын-сауық

Пікірлер: 198

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles5 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እባክህ አገራችንን ሰላም መልስልን 😢🤲🤲ማነው አደኔ የሀገሩ ነገር የሜ አሳስበው

  • @user-hk9hr5ig2q

    @user-hk9hr5ig2q

    5 ай бұрын

    እኔም😢መቸነው ሰላምየሚሆነው

  • @elsabekele8124

    @elsabekele8124

    5 ай бұрын

    Amen

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    5 ай бұрын

    የማያሳስበው ካለ በህይወትየለም ማለትነው ውደ

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    5 ай бұрын

    አሚን

  • @nafitube160
    @nafitube1605 ай бұрын

    ❤❤❤ብርቁ የናፈቃችሁ በላይክ አሳዩኝ🥺🥺

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem71525 ай бұрын

    አበጀሽን የምትወዱ❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d5 ай бұрын

    ድስቲቱስታምር ሀገሬስገባ የሸክላድስትነው የምገዛው አላህ ምኞቴንአሳክቶለሀገሬያብቃን

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx5 ай бұрын

    በዚህ ድራማ ከ መዝናናትም አልፌ የ ትውልድ ቃቃዬን ያስታውሳኛል❤❤❤❤

  • @0ahh858

    @0ahh858

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t5 ай бұрын

    ጎጃሞችን በጣም ነውየምወዳችሁ የሠውልክ❤❤❤

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf55735 ай бұрын

    እምዋ ! ብርቁ የታለ ናፍቆኛል❤❤😊🥰🥰

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e5 ай бұрын

    ቀሚሳቸው ተየትነው የሚገዙት ልብን ሶበው❤❤❤❤❤❤

  • @MuluyAtalay

    @MuluyAtalay

    5 ай бұрын

    ልገሺነዉ

  • @tgistEshetu-tc7pi

    @tgistEshetu-tc7pi

    5 ай бұрын

    አለ ሁሉም ቦታ😊

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij41345 ай бұрын

    ጎጃም አገሬ ለምለሚቱ ሰው መሬቱ ሲምር❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb9455 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ብርቁን ኣምጡልን❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t5 ай бұрын

    የኮ የዴ አይቅኔ❤❤ድልልልልል ለፋኖ❤

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim84705 ай бұрын

    መገን ታዴ እኔ የሚያስቀኝ ያይኑ ነገር ክክክክክክክክክክክ

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet79735 ай бұрын

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞቱኩኝ አይ አበጀሽ ታደሰን ገለበጠችው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gabelavebast
    @gabelavebast5 ай бұрын

    አበጀሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ስወዳቹ ሆላቹም

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e5 ай бұрын

    በጉራግኛ ተበርቼ በራር ይላሉ❤❤😂😂አበጀሽ ትእግስትሽ❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76735 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤ሶስቱ በአንድ ላይ ልብ ፍርስ ነው የሚደርጉ አይ አበጀሽ ጥግና ታመጠዋለች አለች

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76545 ай бұрын

    ናፍቆቶች❤አበጀሽ እይውልሽ ወጥ ከደረሰ አቅምሻት እና ትሄድ አይ ታዴ😍😍😍

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz23945 ай бұрын

    እረ እነብርቁ ኃይሌ የት ሄዱ ደሞ የሃይሌና አብዋ መጨረሻ የት ደረሰ

  • @gabelavebast
    @gabelavebast5 ай бұрын

    ኧረ ገደላቹኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij41345 ай бұрын

    ቀሚሳቸው ሲምር 😂😂እረ ድንቹ አረጎዴ ነው አይበላም 😢

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf55735 ай бұрын

    እናበጀሺ ሁለት ቅመሞች😅😂🥰🥰🥰🤣🤣❤❤

  • @user-de1uw7ii9k
    @user-de1uw7ii9k5 ай бұрын

    😂የኮ በለኝ የኮ የኮ ሌላ ወንድ አጥተው በታዴ ሊጣሉ ነውኮ😂 የዴ በለኝ የዴ የዴ ታዴ አበጀሽን ውሽማዬ አትናገራት አትላትምዴ😂

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    5 ай бұрын

    ምርጥ ግጥም❤❤❤❤❤😂😂

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    5 ай бұрын

    ሁሌም እንደተጣሉ😅😅😅

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq5 ай бұрын

    ተው የጀመራችሁትን ድራማ ጨርሱልን ልባችንን አታቁሙት😢😢😢😢

  • @hekmahhekmah5823

    @hekmahhekmah5823

    5 ай бұрын

    በጣም😢😢

  • @zd8671

    @zd8671

    5 ай бұрын

    በጣም ያንን ነበር በጣም የምከታተለው

  • @AlMushe-bt6yq

    @AlMushe-bt6yq

    5 ай бұрын

    እኔ እራሱ እሱን ብቻ ነው እምጠብቀው​@@zd8671

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu82205 ай бұрын

    አይ ዳቦ አይ ዳቦ

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m5 ай бұрын

    😄😂😂😂😂😂😂ዳቦዋ ጠፈፍ ብሎ አላለም አበጀሽ ሲል😂😂😂

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e5 ай бұрын

    እምዋ እርግጫሽ ይመቸኛል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice91985 ай бұрын

    ሠላም ሠላም ውዶች እኳንደናመጣችሀ ሁሠላማችሁ ይብዛ ወይ ጎባን🤣አይ ታደ አትሆነው የለህምኮ😅የኮ በይኝ የኮ አይይ ልጅነቴን አስታወሣችሁኝ ውዶች ጎበዝናችሁኮ በርቱ ታደ መቸም በነዚህ ሴቶቾ መሞትህ ነው🤣ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን ዙሮ መግቢያችንን በስደት ያላችሀ ሁኑሮን ለማሸነፍ ሀገር የወጣችሁ ህልማችሁ ህልማችን ተሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ /ን

  • @taibah2143

    @taibah2143

    5 ай бұрын

    አሚንያረብ

  • @user-kj6dr2xq4c
    @user-kj6dr2xq4c5 ай бұрын

    አያ ታዲ ጠፈፍ ያለነው ዳቦው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @donpetros8285
    @donpetros82855 ай бұрын

    ዐይኔን እንኳ ጨፍኜ ብሰማ ቋንቋቸው ብቻ በደጋጎቹና የዋሆቹ ያገሬ ሰዎች ናፍቆት ያስለቅሰኛል ።

  • @agereeageree8190
    @agereeageree81905 ай бұрын

    😂😂😂😂 ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo5 ай бұрын

    ታደና እመዋ ወይነው ብርቁ😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂አያልቅባችሁ

  • @user-yc7lw8dw1o
    @user-yc7lw8dw1o4 ай бұрын

    ወይኔ ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad1645 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲በትክክልያረቢሀገራችንን ሰላሟን መልስልኝ አማራየን ዲልአጎናፅፋልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @amanueltela349
    @amanueltela3495 ай бұрын

    Ayzachu bertu betam newdachu elen❤🙏

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta94385 ай бұрын

    ብርቁ ሐይሌ ይመለስልን

  • @user-se8ow2pr7c
    @user-se8ow2pr7c5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI5 ай бұрын

    😂ወየዉ የሷ ዳቦ፠ጥሩ ነዉ አላለም ያቲያለህ ቅኔዉ ምረጥ ነዉ😂😂😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x5 ай бұрын

    እነብርቁስ የት ሂደው ነው 😢😢😢 ተናፍቀዋል ብርቁየ የታደሰ ውሽማ የት ናቸው

  • @MaledaTube-fs9to

    @MaledaTube-fs9to

    5 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qZxsspRmZ9TSk5s.htmlsi=C0QQdXbop9jxj8uB

  • @MaledaTube-fs9to

    @MaledaTube-fs9to

    5 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qZxsspRmZ9TSk5s.htmlsi=C0QQdXbop9jxj8uB

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint2705 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i5 ай бұрын

    ቅኖቸ ስዎዳችሁ❤❤❤

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu4 ай бұрын

    አበጀሺ እናቴ ን. ትመስለኛለች. የኔ ውድ እና

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v5 ай бұрын

    ወየው ሠውየው ታሞ ክርክር ገጠሙ😂😂

  • @User13046
    @User130465 ай бұрын

    በርቱ

  • @helanhelan50
    @helanhelan505 ай бұрын

    ታደ ልብ የሚገዛበት ቀነው የናፈቀኘ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j5 ай бұрын

    አለሜ፣ ሐይሌ፣ ብርቁ ጠፉብን 😀😀😀😀ወይ ታዴ ድስቱ እሳቱ ፣ልብሳችሁ ስታምሩ። "የኮበለኝ የኮ፣ የዴ በለኝ የዴ" 😅😅 የዛሬው አልገባኝም በግጥም ስድብ መሰለኝ 😀😀😀 ለታመመ ሰው ቅቅል ድንች 😀😀😀😀ወይ ሙያ ሙያ የለሽም ያየሽ ከአበጀሽ ተማሪ 😀😀😀

  • @MuluyAtalay

    @MuluyAtalay

    5 ай бұрын

    በራሳቸዉ ቻናል መተዋል እነብርቁ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38964 ай бұрын

    የ. ኢትህኦፕአን. ሰላም. ይመልስልን. አግሺሃበርይ. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢😢

  • @famel9098
    @famel90985 ай бұрын

    እንደው እመዋ አበጀሽ!!!! እንዴት እንደምትስራው!!!! አይቼ አልጠግባትም!!!!!

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn5 ай бұрын

    ራስራሡን 😂😂ብላ ልገለውነወ😂😂😂

  • @mekonnenkelbessa7307
    @mekonnenkelbessa73075 ай бұрын

    yeko

  • @DaruselamAli
    @DaruselamAli5 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክ አረ ወየው ከታይም ከላይም ነፈሶብኛል አላለም ወላሂ ሲደብረኝ አናንተ ነው የማየው

  • @tsehayneshashebir7457
    @tsehayneshashebir74575 ай бұрын

    Waw metachu betwatu sera askerachun

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhamedGashaw-xc5tb

    @MuhamedGashaw-xc5tb

    5 ай бұрын

    አች ቀውስ😂

  • @madi2644
    @madi26445 ай бұрын

    ሰላምናችሁ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu5 ай бұрын

    ያበጀሽ እግርናት የምታስቀኝ😂😂😂

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw4 ай бұрын

    ማር የሆኑ ሰውቺ❤

  • @woubidaher
    @woubidaher5 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe5 ай бұрын

    የትግል አደናቃፊወቺ። ስለጐጃምባህልብቻ።ሳይሆን።ስለእልቂቱምስሩ😢😢😢

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour96475 ай бұрын

    Selme Yena wedochei

  • @user-mj8uf3my8z
    @user-mj8uf3my8z5 ай бұрын

    ስልኪአድሆነ ምን አለ እየደጋገሙ ላይማርግቢኖር እኔብቻ እበቃችውነበር በርቱልን❤❤❤❤

  • @asniasni5459
    @asniasni54595 ай бұрын

    ❤❤❤😂😂

  • @Rozy972
    @Rozy9725 ай бұрын

    😂😂😂የዴበለዴ😂😂

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q32635 ай бұрын

    ግን የገረመኚ ነገር ቢኖር እውነቴን ነው ጎባኔ የሚለውን ፊልም ከለቀቁ 10 አመት ካልዋሸሁ ይሆናል ብየ አሰብኩ የሰውነት ለውጥ ግን አላመጡም የምር 😂😂😂❤❤❤❤እወዳቺሁለሁ ያነን ድገሙልን የድሮውን 😢😢😢 አይ ትዝታ ልጂ ነበርኩ ያኔ ስደት ሳያናውጠኚ 😢😢😢😢😢😢

  • @SamsungAs-bp1wg

    @SamsungAs-bp1wg

    5 ай бұрын

    😮😮😮 errr kededa 1 ametuo new menew ergwede bemengn new emkoterew😂😂😂😂😂

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    ​ሙዜቃውን አይደለም ድራማ ነበር እኔም አስታውሳለሁ ገጠር በሚሞሪ ነበር ያየሁት

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    5 ай бұрын

    ​@@SamsungAs-bp1wgሙዚቃውን አይደለም ድራማነው

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂ውይ ታዴ

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn5 ай бұрын

    ኧረወይኔ በሣቅ😂😂😂😂😂

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e5 ай бұрын

    የኔ ወለየወች ሥወዳችሁ ወላሂ አለባበሶችሁ እጅ አሥቀንኝ

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    5 ай бұрын

    አረ ወሎዬ አይደሉም ጎዳሞች ናቸው

  • @GiasBd-qp3bu

    @GiasBd-qp3bu

    5 ай бұрын

    ጎጃሞችናቸው

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j5 ай бұрын

    ተነሳባቸውእነጎባኔ😂😂😂

  • @Ra.com65
    @Ra.com655 ай бұрын

    ስለሀገሬ ከማየውና ከምስማው የውገኔ ሞትና ስደት ልቤ በብዙ ሀዘንና ተስፋመቁርጥ ቢሆንም እግዚአብሔር አፆናኝ አምላክ ስለሆነ የእናተ ስራ እያየሁ ልቤ በትዝታና በብዙ ተስፋ ይሞላል በተለይ እደኔ በስደት ሀገር ለብዙ ዘመናት የኖሮት እደእኔ በዚህ ብሮግራም እደሚፆናኑ ባለብዙ ተስፋነኝ ብቻ ምንልበል ይህመልካም ስራችሁ እደትስሩ የርዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!መልካም ገና!🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-ts3eo3hd1j
    @user-ts3eo3hd1j5 ай бұрын

    እኔ እንደታደ ያለ ባለ ቢኖረኝ በጀነው እሚጠፍው😊😊😊

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    5 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet88025 ай бұрын

    kuwait ያላችሁ የመዳብ ቅመሞችዬ ቀሚስ ሚሸጥ ደብያ ካለችሁ ንገሩኝ❤

  • @sosaso4562
    @sosaso45625 ай бұрын

    Wane inate baxamii diramanoo laki sheri ye adi sahu timitii hihonalii banati🤭🤣🤣🤣🤣🤣 baga magalibaxi maxolii irasachu xabiquu ye sahu mitii mijajanu Sachin digamu siruu ye timiti qojonoo wane hode😂😂😂 sirachu hixachu❤❤❤👌👍

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc21905 ай бұрын

    ብርቁን አምጡልን😢😢😢

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    5 ай бұрын

    ብርቁ ከሌላ ሚዲያ ላይ ነው

  • @kweesweet8802

    @kweesweet8802

    5 ай бұрын

    ምንላይ ጎራ ልበል😊

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    5 ай бұрын

    @@kweesweet8802 ማለዳ የሚል ቻናል ላይ ነው

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወየው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ

  • @busyline3833

    @busyline3833

    5 ай бұрын

    በርቱ😂😂😂😂

  • @abayaschale5295
    @abayaschale52955 ай бұрын

    ጠፈፍ ያለ ዳቦ፣ አቤት ዳቦ🤣🤣🤣🤣

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu8735 ай бұрын

    Emewa Yehenin Eger Mansat Kenish Ehete Yehtineten New

  • @hjgu936
    @hjgu9365 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @emuahemadyoutube9839
    @emuahemadyoutube98395 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese94003 ай бұрын

    መለያየታችሁ ቅር ቢለኝም ብርቁና ጥላየ አያ ይናፍቁኛል አንዱነታችሁን አበርቱ ማርች ናችሁ

  • @kadoos4696
    @kadoos46965 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌😁😁😁😁😍😍😍

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew85525 ай бұрын

    ❤❤❤😂😂😂

  • @ssuu4227
    @ssuu42275 ай бұрын

    ኧረ ወዬው ታዴ የዳቦ ነገር ሞትህ ነው መቸም ክክክክክ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot48025 ай бұрын

    አቤት ታደ ታሞ እራሱ አያርፍም😂😂😂

  • @banchiyirga7654
    @banchiyirga76545 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d5 ай бұрын

    ክክክክ ያየሺ አበጀሽ. ታስቁኝ አላችሁ

  • @RutaTube472
    @RutaTube4725 ай бұрын

    እዴ በል እዴ😂😂😂😂ደምሩኝ

  • @seadltube2433

    @seadltube2433

    5 ай бұрын

    ነይ እንደማመር

  • @kweesweet8802

    @kweesweet8802

    5 ай бұрын

    ደምሩኝ🙏

  • @azebshewa6197
    @azebshewa61975 ай бұрын

    ያች ጥቁሯ ልጅ የትገባች? የ ታዴ ውሽማ የነበረችው ።ህጻን ልጅ ያላት?

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    5 ай бұрын

    እኔማ ስወዳት የት ጠፋች😅

  • @hjgu936
    @hjgu9365 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn38785 ай бұрын

    🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @kethiopia1218
    @kethiopia12185 ай бұрын

    አበጀሽ ግን ትግስትሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ለኔ ድራማ አደለም ያለውን ስለምሰሩ።

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c5 ай бұрын

    አይታደሰ😂😂😂

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu5 ай бұрын

    ኧረቀልድ ክክክክክክክከባሌጋር ኬዝእዳላት እያወኩ እኳንምግብ ይዛልትመጣ ከደጀም አላስደርሳት አናቷንነው እጅ የምላት😂😂

  • @user-pk6rl4sp8c

    @user-pk6rl4sp8c

    4 ай бұрын

    ገደረኮት 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teferifentaw6502
    @teferifentaw65025 ай бұрын

    ብርቁ ምነው ጠፋ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c5 ай бұрын

    ታዴ እየበላክ 😂😂😂

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c4 ай бұрын

    ይሰውር እግዚኦ 😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube5 ай бұрын

    አያ ታደ😂 አረቄ ይቅርብህ😂 እዱሮዉ ስሩ እመዋ ብርቁ አብራችሁ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj12154 ай бұрын

    ወይኔ ዛሬ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @meseretzelekew8822
    @meseretzelekew88225 ай бұрын

    ሀይሌና ብርቁን እና ከታደሰ የወለደችው ይቅርታ ስሟ ጠፍቶኝ ነው ለምንድነው የጠፉት በሰላም ነው

  • @AlMushe-bt6yq

    @AlMushe-bt6yq

    5 ай бұрын

    ጨረቃ

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Келесі