"የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን"፦ ሙላቱ በጸጋው (ኢ/ር) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በኅዳር ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Пікірлер: 7

  • @AmexDend
    @AmexDend6 ай бұрын

    ❤❤❤❤ - I love it! - ጸሐፊው፣ ገምጋሚው፣ ጠያቂዎችና ሕንጸት በጣም እናመሰግናለን። ጸጋ ይብዛለችሁ! አሜን።

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal6 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @AmexDend

    @AmexDend

    6 ай бұрын

    እውነት “ያሳፍራል”? - ከይቅርታ ጋ ስምህ መልእክቱ አልገባኝም

  • @ewnetyasarfal

    @ewnetyasarfal

    6 ай бұрын

    @@AmexDend እረ ደግመህ አንብበው🙄

  • @AmexDend

    @AmexDend

    6 ай бұрын

    @@ewnetyasarfal ውይ በጣም ይቅርታ “እውነት ያሳርፋል”

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon61416 ай бұрын

    ወንድሜ ያነሣህው ጉዳይ በግልፅ ቤ/ክያንም ሆነ ወላጆች መወያየት ና ለጊዜው ለዘመኑ የሚሆ ብቃት ታጥቀን ልንፈታው ግድ ነዉ ። አለዚያ መጪው ዘመን የተፋታ ህብረት ሊገጥመን ይችላል ብዬ አስባለሁና ወንድሜ የጊዜውን ሁኔታ በደንብ ተመልክተሃል ዘመኑን ካልዋጀን ተወቃሽ ያደርገናል ብዬ አስባለሁ ።

  • @TheMulatu

    @TheMulatu

    6 ай бұрын

    Ewent new, Ene tensh mukera new yaderekut! YeHulachnem guday new! Tsegaw yagzen!

Келесі