አሁን ያሉት ነብያት የመፅሃፍቅዱሱ አይደሉም ! ክፍል 1 አገልጋይ ኢዬሲያስ ኢዩኤል | Eyosiyas Eyuel | mukrab Show

Ойын-сауық

Пікірлер: 33

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare54744 ай бұрын

    GOD bless you eyose 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma33233 ай бұрын

    ምኩራብ በጣም የምወደው Podcast ነው

  • @user-ml2jj7cd2q
    @user-ml2jj7cd2q Жыл бұрын

    ኢዮሲ ጌታ ይባርክህ ጌታ እናንተን ስለሰጠን እንባርከዋለን በርታ ይህ የሀሰት የክህደት ተምህርት በህያው እግዚአብሄር ቃል ጥረጉ ፡፡

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Жыл бұрын

    ኢዮሲ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምኩራቦችእንዲህ አይነት ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ስላቀረባችሀ ተባረከ!!

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Жыл бұрын

    አቤት ከስንት ጊዜ በኇላ አየሁህ ኢዮስያስ ተባረክ !!!❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽 " ስህተትን ትምህርት ማጥፋትአንችልም ግን እናጋልጣለን " ዋውዋው ትክክክል !!! ብርሀን ሆኖ ጨለማው ቦታውን እንዳይሸፍን ማድረግ እጅግ ድንቅ ጉልበትና ዕውቀት ነው!! ዝም ማለትን አለመፈለግህ ሽልማት አለው !! ምክንያቱም በራዕይ መፅሀፍ ላይ ለ7ቱ አብያተ/ ቤተክርስቲያን ከተገሰፁት ለአንዷ ቤ/ክ የምነፍቅብህ ነገር አለኝ የኤልዛቤልን ...... ራዕይ 2:18-20 ለትያጥሮን ቤተ/ክ የተነገረው ጥሩ ሂወት የነበራቸው የሚያስመሰግን ሂወት ግን የገሰፃት በከተማው / ባለችበት ቦታ ያለውን የሀሰት ትምህርት አራማጅና መንፈሱንም """ዝም ስላልክ""" , ጉልበት ነበራት ዕውቀት ነበራት ግን የሀሰት ትምህርት ነብያቶችን እስኪያስት ድረስ ዝም ማለቷን , የራሷን ደህነት, ጥንካሬ ጥሩ ሂወት ይዛ መቀጠሏን , ሲወቅሳት እንመለከታለን . ኢዮስያስ እና መሰሎቹ እኮ ጥሩ ሂወትና ዕውቀት አላቸው ለራሳቸው ኖረው ማለፍ ይችላሉ ግን "" የመንግስቱ ልብ ""ስላላቸው እና ከእንደ ዚያች ቲያጥሮን የሚያስወቅስ እንደዳይገኝበት ይህን ዕቅበተ ዕምነት አገልግሎት ማገልገሉ አዋቂነት በሳልነት ጥበብ... ነው ደግሞም ማንም ተነስቶ ይህን እሰራለሁ ማለት አይችልም ምክንያቱም በመጀመሪይ እግዚአብሔር ሊጠራህ !! ከዛ ትልቅ የሰአት የጊዜ የወርየዓመታት ዝግጅት , ከሩቅ ከቅርብ ብዙ መሰብሰብ ያለብህ , ወጣትነትህን ትተህ እራስን በመግዛት ጊዜህን የምታጠፋበት ትግስት ጠያቂ ጏደኛ ካስፈለገ ዘመድ አልባ የሚያደርግ ትልቅ ትልቅ መሰዋዕት የሚጠይቅ ስራ ነው !!!ተባረክ በዘመናችንየተነሳህ የእግዚአብሔር ምርጥ !! የትውልድ ጠባቂ አሻራህ እንኳን ሊጠፋየማይችል !! በርታ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @ElsabethKebede-ph7fn

    @ElsabethKebede-ph7fn

    11 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ከዚህ በላይ በማስተዋል ይባርክ ተባረክ።

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Жыл бұрын

    God bless you all

  • @meskeremtadesse6397
    @meskeremtadesse639711 ай бұрын

    ተባረክ ፀጋው ይብዛል❤

  • @lalutesfaye1954
    @lalutesfaye195411 ай бұрын

    smart❤

  • @selamatnafe1855
    @selamatnafe185511 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @JamboSintayehu-ub5pk
    @JamboSintayehu-ub5pk11 ай бұрын

    ኢዮሲ ደስ ይላል ተባረክ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын

    Be blessed guys 🙏

  • @ChibsaSamrawit-hi8vd
    @ChibsaSamrawit-hi8vd7 ай бұрын

    እኔን እጅ በጣም የሚያሳዝነኝ እንዚያ ዓላማቸው ክብርና ቢዝነስ ሲለሆነ ተጨባጭ ሥራ አልሰሩም እንላለን ኤሄደግሞ ድንቅ የሆነ1ቆሮ 2:1_... ክፍል እየጠቀሰ ለሽምደዳ የተጻፈለት መስሎት የተጠቃች ሴት አቃለው ያቀላፋ የበቴክርስቲነን ሰው አቃለው አንተ ለነዚህ በቁጭት የተረዳሁት እውነት አለ ብለ መንፈስንና ኃይል በመግለጥ ሳታጥል እዚህ መተ እግርህ አነባብረ ጥቅስ ብታስዠጎደጉድ ቃሉ ፍደል ሳሆን ህወት መሆኑን በግብር ብዙ ካወቀው .....

  • @Thewudase
    @Thewudase5 ай бұрын

    አስተማሪና መልካም ቃለመጠይቅ ነው ነገር ግን የድምፅ ጥራት ችግር አለበት።

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዙ ቁምነገር አጊንቻለሁ ከተናገርከው ነገር facebook ላይ ደሞ ጠፍተሀል

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 Жыл бұрын

    God bless you brother 😢❤❤❤❤

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 Жыл бұрын

    Wow

  • @abebafares1527
    @abebafares1527 Жыл бұрын

    tebareki❤

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Жыл бұрын

    Ephesians 2 KJV - ኤፌሶን 20: And are built upon the foundation of the apostles and prophets, Jesus Christ himself being the chief corner stone;

  • @ytwassie9331
    @ytwassie933111 ай бұрын

    Why is your intro music so loud and noisy disturbing?

  • @lalutesfaye1954
    @lalutesfaye195411 ай бұрын

    አዎ! ኢየሱስን አየውቁም!!😍😍

  • @MarefiaGebre-kn5fp
    @MarefiaGebre-kn5fp8 ай бұрын

    We some of them are folse prophet but what about athers?

  • @JamboSintayehu-ub5pk
    @JamboSintayehu-ub5pk11 ай бұрын

    ወንድም ኢሱ መጥመቁ ዮሐንስ የአዲስ ኪዳን ነብይ ሳይሆን የብሉይ ኪዳን የመጨረሻው ነብይ ነው

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338Ай бұрын

    እዬስያስ እንደእባብ አትለሳለስ ንሰሀ ግባ ስራህን በደንብ ታውቃለህ 😂😂😂😂

  • @gdhxdh8108
    @gdhxdh8108 Жыл бұрын

    ነብያት የሉም ሌቦች ናቸው

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338Ай бұрын

    እራሱም ውሸታም ነው ጌታን የማይኖረውን ህይወት ነው ያወራው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedazadg6199
    @mohamedazadg6199 Жыл бұрын

    የተምታታ የመፅሐፍ ቅዱስ ጠለቅ ያለ ለትችት የሚያበቃ ዕውቀት የለውም። መፅሐፍ ቅዱስ ልክ ልበወለድ፣የታርክና ተረትተረት መፅሐፍ አንብበህ ሸምድደህ የሚትረዳው መፅሐፍ አይደለም! መፅሐፍ ቅዱስ ፀልየህ በመንፈሳዊ መገለጥ ውስጥ ሆነህ የሚትረዳው ነው። በዝህ ጭንቅላትህ የተሳሳተ ትችትና ተቋውሞ በሶሻል ሚድያ ቅዱሳን ላይ ባታቀርበው ጥሩ ይመስላል። ንስሃ ብትገባ ላንተ ጥሩ ይመስላል። መንፈስ ቅዱስ በግልጥ ተገልጦላቸው ብዙ በሽተኛ ከደዌ እየፈወሱ፣ከአጋንንትእስራት እየፈቱ፣የማይወልዱ ማህፀኖች ስባረኩ አኢየሱስ ክርስቶስ በእነሱ ላይ በግልፅ እያየን የሚሰሩት ላይ ጣትህን ቀስረህ ማውራትህ መንፈስ ቅዱስ ላይ ያፈዝከው ሰዎቹ ላይ አይደለም! የሐዋርያ ጳውሎስና ጰጥሮስን የልብሳቸውን ጨርቅ ወስደው በሽተተኛ ስፈውሱ፣አጋንንት ስያስወጡ ፣ የእኔጰጥሮስ ጥላው ራሱ ይፈውስ የለም እንደ? እግዚአብሔር ለመረጠው ነው የሚሰጠው አሳምረህ ስሙን ስለጠራህ ፀጋ አይሰጥም። በአልተሰጠና በለሌህ ፀጋ በቅናት ተንጠራርተህ ቅዱሳን ላይ አፍህን አትክፈት!

  • @ElsabethKebede-ph7fn

    @ElsabethKebede-ph7fn

    11 ай бұрын

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይላል የሀገሬ ሰው እራስህን በደንብ አድርገህ በመጀመርያ እየው ይቅር ይበልህ።

  • @lizabellalulu7297

    @lizabellalulu7297

    11 ай бұрын

    ሠዉየ ከዛ ከገዳይ ሃይማኖትክ ያመጣህዉን ተረት አትትፋብን,መተተኛን ልከተል አልክሣ ይህ ወንድም ትክክለኛ አእምሮ ካለክ እዉነትን ገለፀ

  • @birukbelayneh5759

    @birukbelayneh5759

    11 ай бұрын

    ​@@lizabellalulu7297yetu new ye geday haymanot😊

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity5 ай бұрын

    እብድ ውሾች ናቸው

  • @gdhxdh8108
    @gdhxdh8108 Жыл бұрын

    ዘነበ የሚባለው ነብይ ትንሽ እሱ ከትንቢቱ ትምህርት ያስተምራል ግን ደሀ ምእመን የማይፈል ናቸው ሚስቱ ደግሞ በጣም የምትሳደብ የሀረር እብድ እና ሌባ ናት ስው የምትዘረጥጥ ማንነቷን የረሳች የሀረር እብድ ናት

  • @alemayehugemechu6239
    @alemayehugemechu6239 Жыл бұрын

    መጥምቁ ዮሐንስ የአዲስ ኪዳን ነብይ አይደለም። ምክንያቱም ብሉይ ኪዳን ከሥራ ውጪ የሆነው በኢየሱስ ደም መፍሰስ ነውና።

Келесі