#ሃይሉ_ዮሐንስ_ትንንሽ

Ойын-сауық

#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia#eritrea #new_protestant_mezmur#orthodox#mahebere_kidusan#yeneta_tube#yegna_tube#seyfu_on_ebs#glory_zone_media#tehadeso_international_church#the_habesha#mereja##tigray#hailu_yohanes_ministries#andafta_tube
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministry is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfill their God given purpose in their personal, professional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministry is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 153

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa54912 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ በተለይ በሐይልሻ ላይ ያለኝ እይታ የተቀየረበት ነው ተባረኩ

  • @ashenafideneke3207
    @ashenafideneke3207 Жыл бұрын

    ሀይልሻ አንተ በጣም ድንቅ አስተማሪ ነክ ጂማ ያገልገለከው አገልግሎት ድንቅ ነበር ብዙ ሰው ደግሞ ተጠቅሞል እንወድካለን

  • @sintayehuamha5214
    @sintayehuamha52142 жыл бұрын

    ይህን ያልኩህ ሀይሉ ዮሐንስ ሊጠየቅ የሚገባው ብዙ ስህተቶች እያሉ የማይረባ ጥያቄ ነው የጠየከው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    መጋቢ ዘላለም መንግሥቱ እዉነተኛ አገልጋይ ነው ትዉልዱን ከሀሰት ለመጠበቅ ያለበትን ሀላፊነት ተወጥቷል

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru91962 жыл бұрын

    Hailu Yohannes is one of the most humble and full of spirit filled teacher. I have experienced his teaching to overcome storms and challenges in my life. God bless you brother. Teach and preach in boldness so that people can be set free of religious mentality. I'm one of those who is benefited from his spirit filled teaching. Thank you and blessings 💕

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa54912 жыл бұрын

    ሐይልሻ በጣጣጣጣም ነበር የምሸሽክ አሁን በጣም ተረዳሁክ ተባረክልኝ የባቴ ልጅ

  • @sab7sab
    @sab7sab2 жыл бұрын

    እንደዚህ ፍርጥርጥ አድርጎ የሚናገር ለእግዚአብሔር ክብር የቆመ ሰው በየቦታው እግዚአብሄር ያስነሳልን አሜን

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria74332 жыл бұрын

    ፓስተር ካሳሁን በዝማሬህ ጌታን እዳውቅ የረዳህኝ በሒዎቴ ትልቅ ቦታ አለህ ክብር ለጌታ ይሁን ስላንተ ጌታን እጂግ አርጌ አመሰግናለሁ ተባረክ ።

  • @KiyatTube
    @KiyatTube Жыл бұрын

    Halishaye I am seeing the real identity of christ in you, Pater Kass you are also blessed.....

  • @Simret_Ambassador_of_Christ
    @Simret_Ambassador_of_Christ2 жыл бұрын

    Brother Hailu u are amazing! You are blessed brother! I don't get why Ethiopians don't understand you ! It's simple eko! May God opens people's eye and heart to receive the Kingdom of God and be the light of the world and the salt of the earth! Kingdom blessings

  • @ashusahle2773

    @ashusahle2773

    2 жыл бұрын

    He is not in christ

  • @betheltamiru9196

    @betheltamiru9196

    2 жыл бұрын

    So if he is not in christ, is he in Christopher? Mercy on you

  • @Simret_Ambassador_of_Christ

    @Simret_Ambassador_of_Christ

    2 жыл бұрын

    @@ashusahle2773 እዚህ interview ላይ ያለው መልሱ ብቻ በቂ ነው በ ክርስቶስ እንደሆነ ለማወቅ ወንድሜ! ወይስ ሆን ብላችሁ እያጠመማቹ ነው የምትሰሙት! I don't understand why u say he is not in Christ! It's enough to know that he is in Christ with this interview only ! Do u have a personal issue with him?! If it is , that would be another issue! Don't hate each other ! Don't quarrel with meaningless issue! Don't argue for nothing! Jesus will come soon! Be prepared to Rapture! The time is near! Be prepared to receive the king of kings and the lord of lords ! Don't waste your time for nonsense! God is good and His grace is sufficient to be what God has called you to be and do ! Jesus is Lord! To the King!

  • @ashusahle2773

    @ashusahle2773

    2 жыл бұрын

    @@betheltamiru9196 /ask him i am sure he is u boyfriend!

  • @betheltamiru9196

    @betheltamiru9196

    2 жыл бұрын

    አየህ የእውቀትህ ጥግ ብልግናህ ወደር የለውም ያልታደሰ አእምሮህ ውጤት

  • @ghideighebresillassie7164
    @ghideighebresillassie71642 жыл бұрын

    Hailu is the best teacher in our Habesha. I learning A lot a lot from you keep going and preach our people need you

  • @brooke5273
    @brooke52732 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን በሀሳብና በዕውቀት ከላቁ ሰዎች ከመ ማር ይልቅ በደቦ ስም ማጥፋት ላይ ተጠድምደናል ሃይሉ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele47722 жыл бұрын

    Hailishayeee Blessed !!!

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi17242 жыл бұрын

    Hailisha you are blessed pastor too thank you so much 👍👍👍🙏👍🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇹

  • @wondimuwolde3407
    @wondimuwolde34072 жыл бұрын

    Jesus Christ has shed His Blood for Hailu Yohannes like all of us. Let's work with him to build the body of Christ. No one is perfect except Jesus Christ. Go in love; Love wins everything.

  • @bekelebashah6104
    @bekelebashah61042 жыл бұрын

    Pastor ካሳሁን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ቆንጆ ፕሮግራም እየስራህ ነው

  • @0911617971
    @09116179712 жыл бұрын

    እንደው ለእግዚያብሄር አገዝን እንካን ቢሉ በዚህ መልኩ መሆን አለበት ሀይሉ የተባረክ ነህ

  • @habeshaw251
    @habeshaw2512 жыл бұрын

    ተባረኩ እደዚ ያለ መቀባበል ያብዛልን 🙏🙏🙌🙌

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    ሰለትምህርተለ ትክክለኛነት እግዚአብሔር የወቅ ቅንና መልካም ሰው እእነደሆነ ግን በተምህርቱ ውሰጥ ተረድቻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu2 жыл бұрын

    Wow betam des telalchew geta Abzito yebarkachew endii hulun bamar melku mabraratu endet desa yelal beruk nachew

  • @hagoswoldegebriel1137
    @hagoswoldegebriel11372 жыл бұрын

    ፖስተር ካሳሁን፤ ሀይሉ ዮሐንስን ጥሩ የሞረዳ ስራ ነው የሰራኸው። ያፈነገጡ የቋንቋ አጠቃቀም እንዲያስተካክል፤ የእውቀቱን መነሻና መዳረሻ ክርስቶስ ላይ እንዲያደርግ መሞገትህ ድንቅ ሥራ ነው። ጌታ ይባርክህ!!

  • @mezmur1366
    @mezmur13662 жыл бұрын

    ሰው መንፈስ ነው ፥ ዝብል ምስንካል ዘይኮነስ ኣገንንታዊ ትምህርቲ አዪ ፥ሰይጣን ካብ ዝፎን አ/ግ ዘውደቆቶ ብሕጀ ውን ጸረ ክርስቶስ ኣነ ክርስቶስ አዪ አንዳበለ ክመጽአ አዪ። ሰለዚ አዚ ትምህርቲ ሰብ መንፈስ ዝብል ሰይጣናዊ አዪ ፥ሰብ ሰብ አዪ፥ ዳግም ዝተወለደ ሰብ ኮይኑ መንፈሳዊ ባህር ኣምላክ ዝገልጽ ፥አቲ ዳግም ዘይተወለድ ድማ ሰብ አዪ ግና ሰይጣናዊ ባህር ይገልጽ ሰብ ሰብ አዪ፡ አ/ግ ሰብ ንፍጠር አንበር መንፈስ ንፍጠር ኣይበለን

  • @ghideighebresillassie7164

    @ghideighebresillassie7164

    2 жыл бұрын

    ሰብ መንፈስ እዩ አብ ስጋ ድማ ይሐድር

  • @jesusislord5498
    @jesusislord54982 жыл бұрын

    በሚያስማዉ ቃል ብታስተምሩ ወይም ብታስተምረ አባቶች ባስተማሩን መንገድ ብትሄድ ። እግዚአብሔር ቃል ስታስተም በጣም ደስ ብሎነኝ ነው የማዳምጥህ ግን ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ይኖራል በሚለው አልስማማም።

  • @yordanosamanuel326
    @yordanosamanuel3262 жыл бұрын

    U are amazing hailsha❤❤

  • @altrusitwaterproofing397
    @altrusitwaterproofing3972 жыл бұрын

    sime yematefate ministry....kefitew simen yematyefate agenda yalachewe.....ewente yemigerm new...wendem hailey geta abezto yebarkhi...... yehi lelilouchem asitemar, ena endentebeki yemiyaderg new 10Q!!ur blessed pastor kassye...

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta45242 жыл бұрын

    Wow so deep intelligent

  • @yonatangeberemdhin5530
    @yonatangeberemdhin55302 жыл бұрын

    Hailu you are the best!

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-55962 жыл бұрын

    God bless Y'all ❤

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss27462 жыл бұрын

    ሐይሉ አንተ ድንቅ አሰተማሪ ነህ በርታ ህዝቡን በቃል አውቀት አስታጥቅ ከሐሰተኞች አሰመልጥ

  • @akunamatat6387
    @akunamatat63872 жыл бұрын

    ፓስተር ካሳሁን you are really a pastor who knows the word of God. I have never seen any talk show like you have, who are challenging the false teachers! Please keep it up!! በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰውን. ሲፈጥር. ሰውን እንፍጠር አለ እንጂ አምላክ እንፍጠር አላለም:: ይህ ሰው የጌታን ቃል የማያውቁትን ሰዎች በስህተት ትምህርት ያስታል:: አማልክት ማለት ምን ማለት ነው? የጌታ ቃል ምን ይላል? (መጽሃፍ ቅዱስ ጣኦታትን ነው አማልክት ብሎ የሚጠራው።) መዝሙረ ዳዊት 96 5፤ የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ትንቢተ ኢሳይያስ 36 19፤ የሐማትና የአርፋድ አማልክት ወዴት አሉ? የሴፈርዋይም አማልክት ወዴት አሉ? ሰማርያን ከእጄ አድነዋታልን? ትንቢተ ኤርምያስ 2 28፤ ለአንተ የሠራሃቸው አማልክትህ ወዴት ናቸው? ይሁዳ ሆይ፥ አማልክትህ እንደ ከተሞችህ ቍጥር እንዲሁ ናቸውና ይነሡ በመከራህም ጊዜ ያድኑህ። የሐዋርያት ሥራ 7 40፤ አሮንንም፦ በፊታችን የሚሄዱ አማልክት ሥራልን፤ ይህ ከግብፅ ምድር ያወጣን ሙሴ ምን እንደ ሆነ አናውቅምና፡ አሉት። ሌላው ፓስተር ካሳሁን ተባረክ ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ መልስለት ሰለሚል በሞተው ውሻ ምሳሌ ስለ ሞተ ሰው እና ስለ ሰው ነፍስ አስረድተህዋል:: የለቅሶ ቤት አባባሎች እንደ እግዚአብሔር ቃል አድርጎ ማቅረብ ተገቢ አይደለም ፣ የሞተው ሰው ነው፣ ወደ ሰማይ የሄደው የሰው ነፍስ ከመንፈሱ ጋር ነው። የሰው ነፍስ እና መንፈስ ብቻውን ያለ ስጋው ሰው አይባልም: .... በአትክልቱም ማንም ገና ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ነበረ። ስለዚህ መቃብሩ ቅርብ ነበረና ስለ አይሁድ ማዘጋጀት ቀን ኢየሱስን በዚያ አኖሩት።ዮሐ 19-41 ሰው ሲሞት በእግዚአብሄር ቃል ውስጥ መቼም ሰው መጣ ተብሎ ተነግሮ አያውቅም አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።ራእ 6-9 በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከላቸው፤1ጴጥ 3-19 መጽሃፍትን እና የእግዚአብሔርን ሃይል አትውቁም እና ትስታላችሁ ይላል ቃሉ

  • @yonastesfamichael5574
    @yonastesfamichael55742 жыл бұрын

    የተጠያቂዉን ሀሳቡን እስጨርስው አታቋርጠው ጥሩ ነገር ይናገራልና ብሩካን ናችሁ

  • @meron5661
    @meron56612 жыл бұрын

    I wish if p kassahun give him a space to talk

  • @eliasamsalu8100
    @eliasamsalu8100 Жыл бұрын

    ጋሽ ዜሌ ዘመንዎ ይባረክ ...እርሶ ባይኖሩ ሊጨፍሩብን ነበር !

  • @israelmimi5906
    @israelmimi59062 жыл бұрын

    Hailusha u are gifted by the word of God🙏❤️❤️❤️

  • @zaidkidane9005
    @zaidkidane9005 Жыл бұрын

    ዮሃንስ ሃይሉ ይህ የአንተ ትምህርት ከኬነት ሃግን እና ከኬነት ከፕላን ነው እንጂ በአንተ የአእምሮ ብቃት መረዳት እንደማትችል እርገጠኛ ነኝ።

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa55312 жыл бұрын

    ሀይሉ ዮሀንስና ዘላለም ስያስተምሩ ስህተት አለባቸው ሁለቱም ትክክል አይደሉም መመለስና መታረም አለባቸው እንጅ እርስ በርስ መወነጃጄል አያዋጣም። ማረን ክርስቶስ መታረምና መቅናት ያስፈልገናል!

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu23002 жыл бұрын

    እኔ ሀይሉ ዮሃንስ የሚያስተምረው ትምህርት በእውነት አይንን የሚይበራ እና መፀሀፍ ቅዱሳዊ ነው። እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ።

  • @yade716
    @yade7162 жыл бұрын

    እየሱስ የተጠቀማቸው ምሳሌዎችና በሙሉ በእውነት ላይ የተመሰረቱ ናቸው። የአልአዛርና የሃብታሙ ሰው ምሳልና አገላለጽ እውነት ነው።

  • @nahomyeeyuyealmezliji96
    @nahomyeeyuyealmezliji962 жыл бұрын

    Egezber yebarkechu 🙏

  • @GenetSileshi-fv8qp
    @GenetSileshi-fv8qp7 ай бұрын

    Hailesha ewedikalew you are blessed 🙌

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel24272 жыл бұрын

    ፓስተርዬ አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል:: ሀይሉ ዮሐንስን በሀገረ አሜሪካ እያለው እሰማው ነበር:: በመጀመሪያ ጥያቄህ እንደጠየከው ትንሽ controvercial መሆን ይቃጣዋል:: የእውነት ለሚያምንበት ነገር የሚቆም ከሆነ ሌሎችን ሳያጣጥል የእምነት አቋሙን አስረግጦ መናገር ቢችል! 'እንዲህ ስላሉኝ እንደውም እንዲህ አልኳቸው' የሚለው አቋሙ እልህ ያለበት አገልጋይ ይመስላል...በዚህ አቋሙ ቦክሰኛ ቢሆን ያዋጣዋል::

  • @fitsescollection
    @fitsescollection2 жыл бұрын

    ስለዚህ ክርስቶስን በቅንነት የሻተ ሁሉ ክርስቶስን ያገኛል፣ ታድያ የሚሰወርብን ምን አለ? ታድያ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ.....የተባለው ከገባን እና በእርግጥ አምነን ከኖርናት ያ አምላክነት ነው፣ ፍጹም እግዚአብሔርነት ግን አይደለም።

  • @ermiermiyas7785
    @ermiermiyas77852 жыл бұрын

    ሁለታችሁም ክህደት ነዉ እያወራችሁ ያላችሁት ድንግል ማርያም የፀነሰችዉ ስጋ የሆነዉን ቃልን ነዉ ቃል ደግሞ እግዚአብሔር ነዉ

  • @wondebasazenew8464
    @wondebasazenew84642 жыл бұрын

    Gelse weyeyate nabera thank you paster

  • @natantafese8006
    @natantafese80062 жыл бұрын

    ሰውን ከአምላክ ጋር አንድ እስከማድረግ ድረስ የሚያስተምረው ትምህርት ከእውነት የራቀና ወደ ሲኦል የሚመራ ነው። ወደ ትዕቢት እና ወደ እኔነት የሚመራ ትምህርት ሁሉ መጨረሻው እንደ ሰይጣን ወደ እሳት ባህር መጣል ነው። እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ሰዎችን ወደ ንሰሃና ወደ ቅድስና ሳይሆን ወደ ራስ ወዳድነትና ህይወት ወደ ሌለበት ፉከራ ነው የሚመሩት። ሁለንተናዊን መዳን ማስተማር ሲገባው መንፈሳችን ዋና ነው እሱ ድኗል ብቻ በማለት የስህተትን ትምህርትን ማራገብ ሰው በስጋና በነፍሱ ለሚሰራው ስራ እንዳይጠነቀቅና በባዶ ፍልስፍናና በፍሬ ባልተገለጠ ህይወት ራሱን እያታለለ እንዲኖርና ለሲኦል እንዲዘጋጅ ያደርገዋል! እጅግ በጣም እንጠንቀቅ! ዘመኑ ክፉ ነው። ጌታ በደጅ ነው። ሐሰተኛ አስተማሪዎችና ትምህርቶች በዝተዋል። የሃሰተኛው ክርስቶስና የኒው ኤጅ ትምህርቶችን ተጠንቅቀን በንሰሃና በመመለስ ልብሳችንን ከአለም ከንቱ እድፍ እያጠብን የጌታን ምፃት እግዚአብሔርን በመፍራት እንጠባበቅ! ጌታ ሁላችንንም እስከመጨረሻው ድረስ ያፅናን ይጠብቀን። አሜን።

  • @PastorKassahunLemmaMinistries

    @PastorKassahunLemmaMinistries

    2 жыл бұрын

    ወንድሜ ናታን thank you for your comment and concerns according to the word of God but did he say like you said ? አንተ በተናገርከው መንገድ አስተምሯል ??

  • @mblessed5278

    @mblessed5278

    2 жыл бұрын

    This is the problem concerning this issue ደምድመን ጨርሰን ፈርደን ሰለምንሰማ መሰማት የፈለግነውን ነገር ብቻ ነው የምንሰማው ለመቃወም የተነሳን ሰው በምንም መልኩ አታቆመውም : : ሀይልሻ keep shining and be bold Pastor kassish keep shining🤩

  • @kalkidantsegaye3507

    @kalkidantsegaye3507

    2 жыл бұрын

    @@PastorKassahunLemmaMinistries eski ante mindinew akuwamik ? Ye astmerok kumena min yemsilal lemitchukim lemdegfukim like abshbshikachew eko

  • @user-rr9nl2sy1r
    @user-rr9nl2sy1r2 ай бұрын

    ወገኖች ሀይሉ ዮሀነስን ትምህርት ደጋግመን በመስማት ትከከለኛና እውነተኛውን እውቀት ማግኘት እንችላለን

  • @samrawitfekadu8568
    @samrawitfekadu85682 жыл бұрын

    You don't let him to finish his ideas at all !

  • @ashenafideneke3207
    @ashenafideneke3207 Жыл бұрын

    እንደአንተ ጀግና ደፈር አስተማሪ ነክ ሀይልሻ

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i2 жыл бұрын

    ብዙ የሀይሉን ትምህርቶቹ ሌሎች ብዙ ሰወች አስቀድመው ብዙ አስተማሪዎች ያዉቁት ነበር ።ነገር ግን በሀገር ዉስጥ የአማኙን እዉቀት ባለማማከሉና ከፍቸኛ ስደት ስለነበር ትምህርቱን ብዙ አስተማሪወች በግላቸዉ ይዘዉት ነበር። ሀይሉ ዮሀንስ መነጋገሪያ መሆን ስለሚያስደስተዉ ብቻ እዲስ መገለጥ እንዳመጣ አስቆጥሮታል።ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @bedasaasefa6894
    @bedasaasefa68942 жыл бұрын

    Philippians 1:23 For I am in a strait betwixt two, having a desire to depart, and to be with Christ; which is far better: So I yemilaw saw siga naw my beloved pastor.Pls give brother Hailu to speak

  • @user-xw1sl5yx3b
    @user-xw1sl5yx3b7 ай бұрын

    መንፈሱ የሞተ ማለት ከእግዚአብሔር መለየት እንጂ መጥፋት አይደለም

  • @hiwotendrias8560
    @hiwotendrias85602 жыл бұрын

    Is ist really a nice Start und a very Hot Diskussion between two gentel and matur Guys .i follow the discussion with high Interest.i think this is the beginning of different opinion comming to Stage to clarify points which are confusing the believers. I Hope the Host will invite People like Pastor Hailu,who have different view.this will open our eyes to See some unclarified facts concerning our beliefs..my ultimate Goal is to find the truth.we love you both and Stay Blessed, by the way,People who Made the difference in this world are those who have been pushed to the corner.

  • @eyobtekalign4161
    @eyobtekalign41612 жыл бұрын

    Hailu, again i\I want to say "God bless you" Leave those far from the bible truth .

  • @yonatanmoges2432
    @yonatanmoges24322 жыл бұрын

    Haylsha Kasye Wedachiwalew Tebareku

  • @jerrychernet4286
    @jerrychernet42862 жыл бұрын

    Everything is more than what I except he is totally biblical

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu40712 жыл бұрын

    ሀይሉ ትህትና ደስ ይላል ግን ለምን ይገፍል ስንቱ ቤ/ክ ጆሮ ጭው የሚያደርጉ ሌቦች ምንም አይሆኑም እሱ ሀሳብ ብቻ ይዞ ለመጣ ይሄን ይህል ድላ አግባብ አይደለም።ትምህርት ጥሩ ነው ለሰማው ላዳመጠው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    ፓስተር ካሳሁን ለምን ዘላለም መንግሥቱን ለምን አትጋብዘውም ?ሀይለሉ ዮሀንስ ዛሬ የተናገረውን ነገ ሸምጥጦ ይክዳል

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 Жыл бұрын

    Merci !

  • @apostleyenenehayalew7262
    @apostleyenenehayalew72622 жыл бұрын

    ኃይሉ ዮሐንስ ልጅ ነው!!!!!

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu33142 жыл бұрын

    Ur right bro

  • @degefechtedewos5155
    @degefechtedewos51552 жыл бұрын

    ሻሎም 🙏

  • @yohannesbeyene4725
    @yohannesbeyene47252 жыл бұрын

    des stillu paster kasahun lemadimet zigiju mehonih astemar new

  • @galatagamachu
    @galatagamachu2 жыл бұрын

    I found allegory is the problem in his illustration and the danger of miscommunicating his messages (understood as postfoundationalsist or to some extent postmodern theologist..anyway, it's thoughtful discussion! God bless you all!

  • @yordanosamanuel326
    @yordanosamanuel3262 жыл бұрын

    Gn Please pastor kassahun hasabun aschersew ❤

  • @teklemengs9452
    @teklemengs94522 жыл бұрын

    በጣም ደስ ኣላቹን በውነት።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ሃይሉ ግራ የገባ ስው ነው እኔ በጆሮየ የስማሁት አስተምሮው 1/ ኢየሱስ ስው ብቻ ነው 2/ በስላሴ አምናለሁ ግን ሶስት አካል አይደለም አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ራሱ አብ ነው 3/ መጀመሪያ ትንንሽ አምላኮች ነን አለ በሌላ ቀን ደግሞ እኛ ትልልቅ አምላኮች ነን 4/ እኛ እኛ ኢየሱስ ልጂነታችን አንድ አይነት ነው ይህን ራሴ በጆሮየ የስማሁት የሃይሉ አስተምሮ ነው ፓስተር ካሳሁን ስውችን ስታቀርብ አስተምሮአቸውን አወቅህ በዛ ላይ ሃይለኛ ጥያቄ መጠየቅ አለብህ ።

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta98312 жыл бұрын

    We know that Doctrine cannot be founded on parables or figurative speeches. Of course, Jesus used figurative speech like Matthew 5:29-30 to give emphasis for his teachings in many ways. For example: ቀኝ ዓይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻልሃልና። 30 ቀኝ እጅህም ብታሰናክልህ ቆርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻላልና። Here, it looks that Jesus is telling the people about literal body part like eye or hand to be cut off if that is the offend. According to the parable, someone should remove the offend part of his body and cast it out from him rather than be casted whole body to hell. So, does that mean to cut our body to enter kingdom of God? Come on now!

  • @ethiopiahabsha5491
    @ethiopiahabsha54912 жыл бұрын

    hulem sayehn yegermgal sibeza tehut neh hailu

  • @mesfinakene7172
    @mesfinakene71722 жыл бұрын

    ምን ማለት ነዉ ጻሀፊዉ እሱ ለኔ የሚያምልልኝ ነዉ ማለት ያተ ሃሳብ ካልሆነ ለምን ሚዲያ ላይ ከመቅረቡ በፊት ቼክ መደረግ አላስፈለገም ሁል ጊዜስ ምክንያት መደርደርና ሰዉ ተጠያቂ ማርረግስ እደ ሰዉም እንደ ክርስታንስ ዝቅ አያረገንም ??? ብዙ ጊዜ ያንተ መልክት ግልጽ ያልሆነና ዉስብስ ለምንድነዉ የሚሆነዉ

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee13992 жыл бұрын

    Hayilu Yohannis we love you so much

  • @specialcell1859
    @specialcell18592 жыл бұрын

    እውነት ነው አንተ ሀይሉ በጆሮዬ ሰጥቼሃለሁ ሰው ሁሉ ይችላል ስትል ነበረ እግዚአብሔር ሰውን ይጠብቃል እንጂ ሰው ሁሉ ይችላል ብለው ነበር ከብዙ ስልቶች አንዱ ነው ስጋ ቱታ ነው ሀጢአት ብስራ ውስጥ መንፈስ ስለሆነ አይገባም ስትል ሰምተናል

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie47312 жыл бұрын

    Pastor kasahun be Media sebeb eyeteqelaqelk yimeslal. Kidusunm rkashunm mitqelaql kehone, minu tenore? Lemagbabat lemeweyayet bemil sebeb: yestetin timhrt eyaramedk new. Yasaznal, betam yamal. Nisha giba

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke79043 ай бұрын

    ካሳሁን ከሃይሉ ተማር

  • @mekdesmengistu5536
    @mekdesmengistu55362 жыл бұрын

    ሀይሉ ተባረክ ለመማር የሚፈልግ ይማራል በጣም በጣም ጥልቅ የእግ/ርን ቃል ብዙ ጊዜ ግራ የሚገባን እና የለመተቸት የምንሮጠው እውቀታችን የሆነ ቦታ ላይ ሲቆም ይመስለኛል እኛ ሰዎች ደግሞ አለመወቃችንን በወቅነው በጥቂቶ ሸፍነን ሌላ እንዳናውቅ ትልቅ እንቅፋት ይሆንብናል ለማንኛውም የእውቀት ሁሉ ራስ የሆነው ጌታ እየሱስ መች ተገልጦ ያልቃል ተባረኩ ፖስተር ካሳሁንም መቼም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu93482 жыл бұрын

    Bruqan nachu

  • @sintayehuamha5214
    @sintayehuamha52142 жыл бұрын

    ካስሽ ሀይሉ ዮሐንስ በደንብ አስተማረሽ ብዬ አስባለሁ

  • @yabetsbelayneh9544
    @yabetsbelayneh95442 жыл бұрын

    አሞግትሃለሁ

  • @henokgulilat6306
    @henokgulilat63062 жыл бұрын

    Kasesh keteyk bohal mesmat lemed ye sumale gazitegna meslek hayelun ascheresew teyekeh ekul atawera

  • @Teshome_wolde
    @Teshome_wolde2 жыл бұрын

    ፓስተር ትክክለኛ ጥያቄ ጠይቀው ሰው ምንድነው? እግዚአብሔር ሰውን ወይስ መንፈስን እንፍጠር አለ? ከሞት በኋላስ ሰው ምን ይባላል?

  • @gasheyemanedesta9906
    @gasheyemanedesta99062 жыл бұрын

    የተጠያቂዉን ሀሳቡን እስጨርስው አታቋርጠው

  • @afremawoke6173
    @afremawoke6173 Жыл бұрын

    እር እኔ በጣም ነው የተመቸኸኝ የት ባገኘውህ

  • @aynalemtg697
    @aynalemtg697 Жыл бұрын

    Hailu Yoannes wrongly interpreted. Very humble.

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru16268 ай бұрын

    Hailesh betsm teru astemari newv

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta98312 жыл бұрын

    Zelalem Mingistu has said it well about who Hailu Yohanes is and his teachings. Hailu looks humble when he is in media, but if you dig deep what his teachings are you will know him well. Just look what he said on Elshaddi TV debate, interviews with Exodus tv and so on., His teachings are human made not word of God. 2ኛ ቆሮንቶስ 11 3፤ ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ::

  • @danieleyu6832
    @danieleyu68322 жыл бұрын

    ችግሩ የመፈረጅ ጉዳይ ነው ፡ ሀይሉ የተለየ የራሱ ትምህርት የለውም ፡ በውጭ የሚኖሩ የእምነት ቃል ትምህርት አስተማሪዎች የሚያስተምሩትን ትምህርት ነው የሚያስተምረው፡የተጠቀሱት ትምህርቶች ሁሉንም ሀይሉ ባያስተምራቸውም በውጭ ያሉ የእምነት ቃል አስተማሪዎች ያስተምራሉ ፡ ሰለዚህ እርሱንም የእምነት ቃል አስተማሪ ብለው ሰለሚፈርጁት ባያስተምርም ይከሱታል።

  • @johnthebaptist8829
    @johnthebaptist88292 жыл бұрын

    Pastor pls late him talk, he has a lot to talk

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika40612 жыл бұрын

    እንዴት እንዴት ክርስቶስ አምላክ እና ሰው በአንድነት ይሆናል

  • @tigeatesfaye5347
    @tigeatesfaye53472 жыл бұрын

    ሃይሉ ዮሃንስ የተለቀ። ምጽሃፍ። ቅዱሳዊ። አውቀት ኣለው። ጌተንሳናውቅ። ተምረንበታል ።

  • @degefechtedewos5155
    @degefechtedewos51552 жыл бұрын

    ታባራኩ ዉዶች ♥️

  • @yalew6231
    @yalew62312 жыл бұрын

    ወደ ሲኦል ብሔድ አንተ በዚያ አለህ የሚለው ቃልስ?

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros50282 жыл бұрын

    P, kasahun teteyaqi eko hono, teyaqi atmeslem

  • @elonmua8795
    @elonmua87952 жыл бұрын

    Duriny pentie,I mean the host.

  • @evageorgesami8784
    @evageorgesami87842 жыл бұрын

    EWNTE NAW HAILYA\

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu2 жыл бұрын

    ሲሆል እሳት ኣይመስለኝም አልክ??? ወደ ባሀር እሳት ሲጣሉ ኣየው የሚል ብዙ ቦታ አለ እኮ እኔ ይ ሰውዬና ኣዋርያው ዘላለም አይጥሙኝም አጉል እናቃለን ብለው ከመፅሃፍ ቅዱስ ይወጣሉ እየሱስ ሰጥኖ ነበር ያሉ ጉዶች ናቸው

  • @sofisofi4510
    @sofisofi45102 жыл бұрын

    መዳኔ ይበቃኛል እየሱሴ አርክቶኛል

  • @fitsumhailu8185
    @fitsumhailu81852 жыл бұрын

    megabiw gin betenaw new eyetesmama eco new awo ylewal ende maferya

  • @Chris-Alone
    @Chris-Alone2 жыл бұрын

    የሰው ትክክለኛ ማንነቱ ስጋውም ነብሱም አይደለም መንፈሱ ነው የሚለው ትምህርትስ እንዴት ታስታርቀዋለህ?

  • @timketujebo1977
    @timketujebo19772 ай бұрын

    ወደ እርሱ እንኳን አንጸልይም ብለው ነበር በፍት አምላክ ከሆነ ታድያ እንዴት ወደ ኢየሱስ አንጸልይም?

  • @ybekele18
    @ybekele182 жыл бұрын

    😔😔😡😡ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ደነቆርን

  • @ashemanall
    @ashemanall2 жыл бұрын

    ብለህ ብለህ ለሐሰት አስተማሪዎች ማስታወቂያ መስራት ጀመርክ !!!???

Келесі