ነብያት የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት አቁመውም ግን መልዕክቱ ይቀጥላል ሐይሉ ዮሐንስ ከአሜሪካ DIVINE SHOW PASTOR SIFI& HAILU YOHANNES

SHARE LIKE COMMENT DIVINE SHOW WITG PASTOR SOFI

Пікірлер: 108

  • @wuldusaba7559
    @wuldusaba75593 жыл бұрын

    ሀይሉሻ አንተ የወንጌል አርበኛ ነህ ለኔ የክርስቶስ ወታደር ነህ

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew57279 ай бұрын

    ሀይልዬ ውንድሜ ተባረክ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።z

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 Жыл бұрын

    ሀይሉሻ ንግግር ወደ ውስጥ ይገባል ተባረክ ደስብሎኘ ነው ምሰማህ

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye23973 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ሃይልሻ በጣም ትሁትና የሚያወራውም ከፍ ያለ ነገር ነው በጣም ነው የምቀናበትና የምወደው

  • @sab7sab
    @sab7sab3 жыл бұрын

    No words ! አንተን የፈጠረ አምላክ ይባረክ!

  • @CookSimple12
    @CookSimple123 жыл бұрын

    He is my fevorite Gospel Teacher. GBU HAYLISHA

  • @tewodroskassahun7796
    @tewodroskassahun77963 жыл бұрын

    He teaches with knowledge

  • @simretteferi4529

    @simretteferi4529

    2 жыл бұрын

    ነው እንዴ ?

  • @user-di2ft5gq6z

    @user-di2ft5gq6z

    2 ай бұрын

    “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም

  • @teferamenna5840
    @teferamenna58403 жыл бұрын

    I love this guy God bless my brother

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s2 жыл бұрын

    የተመሰገነ ሰው በመቅረቡ ደስ ብሎኛል ፡ሃይልሻ በእግዚአብሔር ተባርከሃል እኔም አፀናውልክ ተባረክ።

  • @asterhailu4188
    @asterhailu41883 жыл бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ግን መጥቶ ሲናገረኝ ራሴን ዝቅ አድርጌ እቀበላለሁ ትክክል ብለኅል ወንድሜ : I agree with you brother 👏👏👏

  • @danielhabtegergsh2088
    @danielhabtegergsh20883 жыл бұрын

    Haylusha one of the great gospel teachers blessed u are

  • @tmaniacell6290
    @tmaniacell62903 жыл бұрын

    ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባረክ እና እንደዚህ ነቢይ ኢዩ እና ነቢይ ዮናታን አቅርባቸው

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene98563 жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፓስተር ሶፊ በእውነት እጅግ የምንወደውንና የምናከብረውን ወንድማችንን ሀይሉ ዮሐንስን ይህን እድል ሰተኸው በመጋበዝህ እናመሰግንሀለን በውነት ሶፊ ሀይሉ ዮሐንስን ስትቀርበው ነው የምታውቀው ሰዎች የሚሉት ሰው አይደለም ስትቀርበው ብዙ የሚቀሩልህ እውቀት አለ እኔ ስለወንድሜ ሀይሉ ዮሐንስ ምስክር ነኝ እግዚአብሄር በሰጠው ፀጋ ተጠቅሜያለሁ ሰዎች ሊረዱት አይችሉም በውነት ሀይሉ ዮሐንስ ትሁት ሰው አክባሪ ባመነበት ፀንቶ የሚቆም ሰው ነው ብዙ ግራ ተጋብተው ያሉትን ትውልዶችን በእግዚአብሄር ቃል በተሰጠው ፀጋ እያስተማረ የክርስትናን ትርጉም እንድናጣጥመው ረድቶናል እኔ አንዷ ነኝ ስለ ወንድሜ ስናገር በእግዚአብሄር መንፈስ ስለሱ የተረዳሁት ስላለኝ ነው በዚሁ አጋጣሚ ወንድሜ ሀይሉ ዮሐንስን ላመሰግን እወዳለሁ ሶፊ እግዚአብሄር ይባርካችሁ::

  • @tadelechzerga4573

    @tadelechzerga4573

    3 жыл бұрын

    ከከከከከከከከከከከከከ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu41883 жыл бұрын

    የጸጋ ስጦታ መነገጃ እንድታደርግ ማንም አለፈቀደልህም : እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት: በትንቢት ላይ ያለን አመለካከት አይናችን ስለከፈትክልን : In fact ሰጪው እንጂ ስጦታውን አይደለም መፈለግ ያለብን ! በእውነት ብዙ ተምርያለሁ ከአንተ 🙏🙏🙏

  • @zzz981
    @zzz9813 жыл бұрын

    one of the great guy Hailu yowhans & he teaches with confidence &knowledge

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha68893 жыл бұрын

    ኃይልሻ መልካም የሕይወት ምስክርነት ያለዉ ትሑት ወንድማችን ነዉ ትምህርቱን ጊዜ ሰጥታችሁ ተከታተሉት በመንፈሳዊ ነገራችሁ ታድጉበታላችሁ

  • @msolomon682
    @msolomon6823 жыл бұрын

    Despite the fact that a lot of people are against you... I like you Hailu! Because you are not trying to please anyone. And your smile is always in your face. I like your honesty and genuine spirit! And thank you Sofi!

  • @kassechwoldegiorgis9535
    @kassechwoldegiorgis95353 жыл бұрын

    He is amazing teacher he has knowledge I like him God bless him 🙏

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum6223 жыл бұрын

    ስለነብያት አገልግሎት የተናገርከው ወንድሜ ኃይሉ ዮሐንስ ጌታ ይባርክህ በውስጤ ያለውን መረዳት ነው:: ተባረክ ወንድሜ ሶፍንያስም ተባረክ:: ማድመጥ መልካም ነው የሚጠቅመንን እና የጌታ መንፈስ የሚመስክርልንን እንወዳለን ሌላውን ደሞ እንተወዋለን

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29.3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፓስተር ሶፊዬ እና የእምነት ሰው ሃይልሻ በእውነት ሃይሉ ዮሃንስ ስያስተምር እምነቴ ይጨምራል በጣም እከታተል ነበር ግን አሁን ሰዓት ስለማይመቻችልኝ አልከታተልም እንጂ የሱ አስተምሮ በጣም ይገባኛል በእግዚአብሔር አጠገብ ያስቀምጠኛል ጻድቅ በእምነት ይኖራል እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ደግሞ እምነታችን ነው እንጂ የሚንሰራ ጽድቅ አይደለም የእግዚአብሔር ጸጋ ደግሞ ከጽድቅ አያጎድለንም ድንቅና ተአምራትን ባላደርግ እንኳን በእግዚአብሔር እምነቴ ጥግ ድረስ ነው ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    የተባረክ የእግዚአብዝሔር ሰው ሐይሉ ዮሐንስ በርታ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh82553 жыл бұрын

    እኔ የእግዚአብሔርን ሰው ቃል ምርት የተረፈው መረዳቱ ጥግ ድረስ የሆነ ወንድሜ ሀይሉ በጣም ነው የምወደው እስተምሮውንም እወዳለሁ በጣም ነው የሚገባኝ ቡዙ ጊዜ እና ግራ የተጋባችሁ ወገኖች በደንብ ስሙት ሶፊ እንትንም እወድሀለሁ ስትጠይቅ በድፍረት ነው ግን ለዛ አለህ ተባረኩ

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema7923 жыл бұрын

    ሶፊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምታቀርባቸዉ ሁሉ አስተምሮት አላቸዉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous36533 жыл бұрын

    ሀይሉ ትምርቱ ደስ ይላል

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje36093 жыл бұрын

    አይልሻ ምርጥ እና ግልጽ አስተሳሰብ ስላለ ደስ ይለኛል ።እኔ በበኩሌ አስተምህሮክ ደስ ይለኛል የገባእን ያለስስት ሰለምታስተምር

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    ማንም የሐይሉ ዮሐንስ ሃሳብ አይረዱትም። አምላክም መንፈስም ነኝ አይልም።

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa17343 жыл бұрын

    O my God you’re so humble,I like it you are blessed

  • @hannahanna826
    @hannahanna8263 жыл бұрын

    ጌታ ይባረክ ተባረኩ ወድሞቼ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳቹዋለን

  • @tsehayelroe5407
    @tsehayelroe54072 жыл бұрын

    Tehut eko neh hayelu

  • @ariambelay1342
    @ariambelay13423 жыл бұрын

    Woww Yes thankyou sofi geta yibarkscu enwedscu Alen

  • @littelbiruk
    @littelbiruk3 жыл бұрын

    Thank you sofi and hailu God bless you.

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen78303 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወንድሞቼ ።

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene98563 жыл бұрын

    ሶፊ ሐይሉ ዮሐንስ ማን ነው ላልከው ጥያቄህ ሀይሉ ዮሐንስ የትውልድ በረከት ነው ገና እግዚአብሄር በሱ ብዙ ትውልዶችን ይታደጋል ያፈራል ዘሩም እስከ አለም ዳርቻ ድረስ ይበዛል ይለመልማል ፍሬውም ይበዛል የብዙዎች የመንፈሳዊ አይኖች ይበራሉ ይህ ወንድም የሚያቆመው የለም ወጀብና ተቃውሞ ቢበዛበትም እግዚአብሄር ለራሱ የለየው ሰው ነው ጌታ ይባረክ ጥሩ ሞዴላችን ነው የክርስቶስን ፍቅርና ትህትናን የተላበሠ እግዚአብሄርን የሚፈራና የሚያከብር ሰው ነው ባይናችን እያየነው ነው ተባረክ ወንድሜ::

  • @meronkauz1732
    @meronkauz17323 жыл бұрын

    ሀይልሻ በጣም አሰተዋይ እውነተኛ ሰው ነህ በጣም አክብሮት አለኝ ስታሰተምር መረዳትን አገኛለሁ አትጮህም ደስ ይላል ብሩክ ነህ ሶፊ ጌታ ይባርክህ መስማት ትችላለህ ሀሳብ ታስጨርሳለህ በርታ 🙏🙏🙏

  • @smrawetissak9919
    @smrawetissak99193 жыл бұрын

    You are blessed sofi stay blessed and you ministry 💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺

  • @godisgood7395
    @godisgood73953 жыл бұрын

    Wowwwww ijeg Betam Yemwodhewu Ye egzbher Sew Hayilsh Siwodhk Bewnet ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu3 жыл бұрын

    Sofeyeee geta zemenachuwun yibarek denik meliket new mastewalun yabezalik wondemachuw 💚💛❤️💐💐💐🙏🙏🙏

  • @abelgebreab8082
    @abelgebreab80823 жыл бұрын

    He is faith man n your teachining with knowledge God bless you moreeee and your smile like electric bro

  • @simretteferi4529
    @simretteferi45292 жыл бұрын

    ሳያውቅ ያስገባችለት ትምህርት መውጣት እምቢ ኣለው ። ኣይይይ ወንድሜ ያሳዝናል ።

  • @selamawitmamo9279
    @selamawitmamo92793 жыл бұрын

    የተወደዳችው ወንድሞቼ ብሩካን ናችው ፀጋ ይብዛላችው ድንቅ መልእክት ነው

  • @zewdineshbushen4016
    @zewdineshbushen40163 жыл бұрын

    Very interesting and educational

  • @yeshim1739
    @yeshim17393 жыл бұрын

    ኃይሉ ዮሐንስ ተባረክ ኘሮግራምህን ከድሮ ጀምሮ አከታተላለሁ አሁን ጠፋህብኝ ኢንተርቪውህነ በመስማተ ደስ ብሎኛል

  • @BurikeShow
    @BurikeShow3 жыл бұрын

    😉በጣም ደስ ይላል 💚🙏😃

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord58653 жыл бұрын

    Well come well come yeabate berukan

  • @kairianasar4070
    @kairianasar40703 жыл бұрын

    Zamangh yebarke

  • @godisgood7395
    @godisgood73953 жыл бұрын

    Sofiye Wuye Minan Desi Yemitl Wondime ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @brookargaw2074
    @brookargaw20743 жыл бұрын

    Sofiye ante teleyaleh weta Yale chinkelat yaleh sew neh keep it up

  • @gagalovelove5519
    @gagalovelove55193 жыл бұрын

    ሶፍዬ ምታቀርባቻዉ ሰወች ብዙ ክርስትያን ማይቀበሏቻዉ ነቸዉ እና አቅርበክ ስትጠይቃቸዉ ለምንድነዉ አንተ አጥብቀክ ማትጠይቃቸዉ ስመስለኝ የስህተት ትምህርታቻዉን እንድያስፈፋ ነዉ ማስታወቅያ እየሰራክ ያለሄዉ ሃይሉ እያለ ያለዉ ኬኒተገን ምባለዉ ፈራንጅ ነዉ ሞደሌ እያለ እንዴት ዝምብለክ ታልፈል ሐዋሪያ ጰዉሎስ እኔ ክረስቶስን እንደ ምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ነዉ ያለዉ

  • @danieltekle6363

    @danieltekle6363

    3 жыл бұрын

    እሱ ራሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለማ

  • @tinajesus17
    @tinajesus173 жыл бұрын

    Hayilsha. Konjo weddddd

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v3 жыл бұрын

    በጣም በጣም በምእመኑ ላይ ጥሩ አክተር ናቹ?????

  • @mimimekdi1409
    @mimimekdi14093 жыл бұрын

    Yetebarekachu nachu

  • @bekinaf7489
    @bekinaf74893 жыл бұрын

    Arif koyta nbr😁 fofiye tebareku

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee13993 жыл бұрын

    Bless all

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    ሶፊ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ይስፋልህ

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed69073 жыл бұрын

    የተሳሳተ ትምህርትህ እንዴት ኣርገህ ማሳመን እንደምታስብ በጥበብ ለማስተላለፍ ትፈልጋለህ። እኛን ይህ ስህተት ትምህርት ኣጥብቀን እንቃወመዋለን ።

  • @Eri-9n6

    @Eri-9n6

    3 жыл бұрын

    ፈሪ ለምን እኔ ኣትልም

  • @masamm2201
    @masamm22013 жыл бұрын

    ሠለመቹ ይቢዘ ተበረክ

  • @MEZMURTV
    @MEZMURTV3 жыл бұрын

    SHALOM SHALOM SHALOM ALL WELL COME💚 #MEZMURTVCHANNELWORLDWIDE

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    @eysusyadinaleysusgetanew4992

    3 жыл бұрын

    Tadamirhalo zalamiye tabareke

  • @user-fj2bv4vx5z
    @user-fj2bv4vx5z3 жыл бұрын

    ሃይልሻ ምንምኳ በትምህርቱ ባልስማማም እወደዋለሁ😍

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural3963 жыл бұрын

    ሀይሉ ትመቸኛለህ

  • @tigistadane2617
    @tigistadane26173 жыл бұрын

    ህይወትህ እውነትን ይናገራል

  • @wuldusaba7559
    @wuldusaba75593 жыл бұрын

    ሀይሉን የስተት የሚሉ ሰዎች ብዙ ስለሚበልጣቸው ነው እንደሱ አይነት ሰፊ እይታ አንዲሰጣቸው መጸለይ እንጂ ወንድም ለወንድሙ ጠላት መሆን ሳያውቁት የጌታ ተቆርቋሪ መስለው ከቁጥር እያጠፋቸው ነውና ሁላችንም እንመለስ ንሰሃ እንግባ የወደቀን የሚያነሳ ጌታ እሱን ረግጦ ሌላውን አያነሳምና አሁን አሁን የሚታየው ነገር ሁሉ ከፍቅር እያጎደለን ነውና ወንድሚ ሀይሉ ዘመንህ ይለምልም መንገድህን አንድትቀጥልበት ጌታ ይርዳህ እንወድሀለን ጌታ አንተን የሚመስል ሊላ ልጅ የለውምና በምድር አንተነ የሰራህ ሰሬህ ያውቅሀል ደሞም ይረዳሀል ሶፊ አንተም በርታ ጌታ በነገሮችህ ሁሉ ይረዳህ እንወድሀለን ደግሞም እናከብርሀለን ለምልሙ ወንድሞቼ

  • @user-dd8wv6tb1y
    @user-dd8wv6tb1y3 жыл бұрын

    Ya zamanu agaligayochi iyabalagunew sew manifas iyalu

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    ይብዛላችሁ ሰላም ቆዩን በሰላም ኑልን እወዳችኋለሁ።

  • @Godisgood20209
    @Godisgood202093 жыл бұрын

    ሶፊ አንተጋር መቅረብ አማረኝ 🤪ምክኒያቱም አታጨናንቅም የፈለጉትን አውርተው ነው የምትጨርሱት 😃

  • @jhonytube2513

    @jhonytube2513

    3 жыл бұрын

    ene erase amaregn

  • @tadelechzerga4573

    @tadelechzerga4573

    3 жыл бұрын

    ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o3 жыл бұрын

    ሀይልሻ ምርጥ አስተማሪ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ትምህርቱ ያወዛግባል

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ይባላል ቀለብ እየተሰጠው የሚያገለግል

  • @Zemawengelawian
    @Zemawengelawian3 жыл бұрын

    ሰው መንፈስ ነው የሚለውን እንዴት እንደተረዳው በደንብ አላብራራውም

  • @tigitigi8399

    @tigitigi8399

    3 жыл бұрын

    Ke buzu andan litsafilish 🙂ዮሐንስ ወ:- 3÷6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham16553 жыл бұрын

    *******

  • @chernetjarsso8456
    @chernetjarsso84563 жыл бұрын

    What amlake? u guys are crazy yesew amlake ene alwekem almelkem!!!

  • @hsbhsshsgsggshs558
    @hsbhsshsgsggshs5583 жыл бұрын

    ሀይልሻ እንወድሀለን የምታስተምረን ትምህርት አይን ይገልጣል እኔ እና አንተ መንፈስ ነን ክክክክክ

  • @nebyatbelihu6329
    @nebyatbelihu63293 жыл бұрын

    Sofi betam teru resochen ayanesake new neger ken telek wetalew wed asetemerotochu begeba

  • @yerosaanjf9922
    @yerosaanjf99223 жыл бұрын

    Anii kanan jedhuu yoo waqayyoo nama dibee malee ofumaaf of muduu tayee dubin bara kana wuyii!!!!!!

  • @oromiyaaqaccee1399

    @oromiyaaqaccee1399

    3 жыл бұрын

    Bari isaa bara dhumaatii

  • @tinajesus17
    @tinajesus173 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkk hayilshaye sewodeki eko

  • @prophetkibru3811
    @prophetkibru38113 жыл бұрын

    እስቲ ስለ ኬኒታገን ማውራት አቁመህ ስለ እየሱስ አውራ ፣ በጌታ ስም እስቲ መጀመሪያ ስለ እየሱስ አውርተህ ጨረስ መጨረስ ከቻልክ የዛኔ ስለ ሰዎች ታወራለህ

  • @tinajesus17
    @tinajesus173 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkk hayilu yuhanse

  • @user-dd8wv6tb1y
    @user-dd8wv6tb1y3 жыл бұрын

    sew manifasnew iyalu sinit sewnew ka betakirsityani woxito yahedaw wodamaxabati

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    ሰዎች እኮ በብሽሽቅ ነው የሚኒስቲሪ ስም የሚያወጣው

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v3 жыл бұрын

    መጽሐፍ ቅዱስን ብዙ አመት አንብባቹታል ግን ምንም አትረዱትም (ጌታም አይገልጽላቹም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው )

  • @wonduwolde4948
    @wonduwolde49483 жыл бұрын

    ምድር ጀምሮ ምድር ያለቀ ministry

  • @luoproduction2675
    @luoproduction26753 жыл бұрын

    26:38... Eg/r menefesun enebe yelale ende???? 40:30 atetabeyu bekuratem atenageru Eg/r awake newuna...keiweketem kefelen enakalen yelal metsafe.... SOFI ene melew Hailu "Eyesus" mebale neger resetual ende ??? K

  • @Gpapie
    @Gpapie3 жыл бұрын

    አንተን አለመስማት ይከብዳል

  • @genettadesse9488
    @genettadesse94883 жыл бұрын

    ያን ጌዜ ስልክ የለም

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat31252 жыл бұрын

    ሚኒስትሪ ፈተና ነዉ እንዴ

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v3 жыл бұрын

    በጣም በጣም ደፋር በጣም በጣም ባለጌዎች ናቹ የከፋ ፍርድ ይጠብቃቹሐል??????

  • @tigesttig9348
    @tigesttig93483 жыл бұрын

    እርፊ ከእዉነተኞቹ አጌልጋዮች አንዱ ነኝ ሰዉ መንፈስ ደፋር ነህ

  • @tinajesus17
    @tinajesus173 жыл бұрын

    Wuuuuuyy. Telki amilak kkkkkkkkkk

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr73203 жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ሰው የውሸት ትምህርት የሚያስተምር ምን ለሚያይ ትምህርት ያመጣል ብለህ ነው የጋበዝከው ይህ ሾው ሰው ለማደናበርና ግዜ ማሰለፍያ ከመሆን ሌላ ጥቅም አለው ብዬ አላስብም ግን ለምን ጥሩ ምስክርነት ያላቸውን አገልጋዮች ጋብዘህ ትቪው ክርስቲያኖች የሚይንፁ ለምን ለጌታ ክብር አታውለውም እኛ የመፍጠር አቅም ያለን እግዚአብሔር ነን ከሚሉ መገናኛትህ አድናቆት ለማትረፍ ፈልገህ ነው???

  • @nebyatbelihu6329
    @nebyatbelihu63293 жыл бұрын

    Kezam balef demo stetet tebele be abeyat Cristian ketewegezek endit enbi bele leketel chalek meches ekorabachewalew endihum ekebelachewalew kalek zened

  • @doyobale7182
    @doyobale71823 жыл бұрын

    በግድ ሾው ግብዝ ሁሉ

  • @emeengda3081
    @emeengda30812 жыл бұрын

    ሀይሉ መጀመሪያ እኮ አክአብን የሚያስተው ማነው ተብሎ ተጠይቋል። መንፈስም ወጣና እኔ! አለ ቀጠለ...እንዴት አርገህ??? በነቢያት ላይ ሀሰተኛ ትንቢት በማምጣት አለ!!!! ከዚያ ነብያት ቀንዲላቸውን ይዘው አክአብን ሂድ ይሳካልኻል አሉት። በሰማይ የተወሰነውን እኮ ነው በእነሱ ምድር ላይ የተከናወነው! ታዲያ ነቢያቱ እ/ርን ስለተው ያልከውን ከየት አመጣኸው ወንድሜ ግፍስ አይሆንም ወይ? ወይም ደግሞ ታልሙዱን አንብቤ የዚህ ታሪክ አመጣጥ እንዲህ ነው አላላክ!!! ..

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v3 жыл бұрын

    ውሸቱን ትታቹ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ድሐውን ሚስኪኑን የበዘበዛቹትን ባንካቹ ውስጥ ያለውን ሚሊየኖች ብር አውጡና ለድሐው መልሱ?????? በሐጥያት ሚሊነር ምን ይጠቅማል መጨረሻው ጋሐነም ነው የሚከታቹ??????

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v3 жыл бұрын

    በጣም በጣም ትገርማላቹ በጣም በጣም ባለጌ ናቹ ህጻን ልጅ የምታጃጅሉ ነው የሚመስለው በጣም ባለጌ ናቹ ምንም ፍሬ የላቹም ውሸት ብቻ መለፍለፍ መለፍለፍ እውቀት አረጋቹት????? ፍርዳቹን ትቀበላላቹ??????

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga45733 жыл бұрын

    አተ አሰተኛ 666 666 666 666 666 666 666 666 666 666 👹👹👹💀💀💀💀😤👺💀💀😤😤😤💀👹👹💀💀💀

  • @pastoriteferkedirmojaadilo8962

    @pastoriteferkedirmojaadilo8962

    3 жыл бұрын

    i love it make happy u are blessed

  • @mitekmary5705

    @mitekmary5705

    3 жыл бұрын

    666 አይባልም ምክንያቱም 666 ምናገባው ስለጌታ ቃል ጥሩ መርዳት ያለው ሰው ነው መንፈስ የሚለውን አባባል ቅር ይለናል እንጂ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6723 жыл бұрын

    ማንም የሐይሉ ዮሐንስ ሃሳብ አይረዱትም። አምላክም መንፈስም ነኝ አይልም።

Келесі