"የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን"፦ ሙላቱ በጸጋው (ኢ/ር) - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ማቲዎስ ትርሲተወልድ | ሕንጸት

በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በኅዳር ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ አንደኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Пікірлер: 9

  • @TheMulatu
    @TheMulatu7 ай бұрын

    Egziabher Yibarkeh Matti!

  • @user-pk3wm7ck8n
    @user-pk3wm7ck8n3 ай бұрын

    Really thank you Engineer For writing this Book ! really it is good book

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal7 ай бұрын

    መጽሐፉን የገመገመበት መንገድ መጽሐፉን ለማንበብ ያጓጓል። ተባረክ ማቲ!!🥰

  • @temesgengenemo6326
    @temesgengenemo63266 ай бұрын

    በጣም ማራኪ ግምገማ ነው። አስተያየቴ ግን መፅሃፎች ታትመው ከመሰራጨታቸው በፊት ቢገመገሙ። ምክንያቱም ፀሃፊዎች በመፅሃፋቸው ላይ የተሰጡ አስተያየቶችን በመቀበል አሻሽለው ለህትመት እነወዲታቀርቡ ስለሚረዳ። ተባረኩ!

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims7 ай бұрын

    በጣም ትክክለኛ ሰው ነው የጋበዛችሁት።ተባረክ ማቲ መፅሐፉን እንዳነብ አነሳስተህኛል🙏❤👏

  • @eniyewtsegaye4058
    @eniyewtsegaye40587 ай бұрын

    Matty tebarek

  • @yosephamare3855
    @yosephamare38557 ай бұрын

    Dr Matty, ur blessed.

  • @wegayehuwolde7863
    @wegayehuwolde78637 ай бұрын

    ሕንጸቶች ጌታ ይባርካችሁ...በርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛዉን ሰዉ ሰይማችኃል። ማቲሻ በእዉቀት የተደረገ ግምገማና ለመፅሐፍ ተነባቢነት ፍላጎትን የሚያጭር ዳሰሳም ሆኖ አግቼዋለሁ እናመሰግናለን!

  • @deborahterefe9116
    @deborahterefe91167 ай бұрын

    Indeed, a constructive critic. Stay blessed Mati.

Келесі