የወንዶች ፀጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉን እቃዎች እና ወጪው

እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን! #AddisAbaba #Ethiopia #Amharic

Пікірлер: 88

  • @yayatube4875
    @yayatube48754 жыл бұрын

    የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉን እቃዎች እና ወጪውን ለመመልከት ይህንን ይጫኑ kzread.info/dash/bejne/aqh7tpZ8oJWae6Q.html ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

  • @betelihemtassew6581

    @betelihemtassew6581

    4 жыл бұрын

    እስቲ ስለ በናትክ ስለ ቤት መብራት ጌጦች ብነግረን

  • @betelihemtassew6581

    @betelihemtassew6581

    4 жыл бұрын

    እስቲ ስለ ቤት መብራት ብታሳውቀን ወንድሜ

  • @egizabheryimesgen8375

    @egizabheryimesgen8375

    4 жыл бұрын

    YaYa Tube ያያ ቲዩብ Selam late yihu wandimchen enkuan denameta አድ ላውንድራ ቤት ለመክፍት ምንምን ያስፈልጋል? ምን ያክል ገንዘብስ ያስፈልጋል ? Ebak esk yinen aswukeg

  • @uae4819
    @uae48194 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ያያ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኔ የወንዶች ፀጉር ቤት የመስራት ፍላጎት አለኝ እግዚአብሄር ቢፈቅድ

  • @user-xg9gi8ef7t
    @user-xg9gi8ef7t4 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከ4ወር በህዋላ ስራ እጀምራለሁ በጣም እምወደው ስራ ነው ፅጉር ቤት እሚያሳዝነው ባሌ መላጣ ነው አየይይይይ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    ሰሊ - ሃሃሃ። ለባልሽ መፍትሄ ስትፈልጊ ለሌሎች መላጥችም ይተርፍና ያንቺ ጸጉር ቤት ተወዳጅ ይሆናል።

  • @biniesh7097
    @biniesh70972 жыл бұрын

    enamesegnalen bro. ይጠቅማል በጣም

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d4 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8oАй бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤!!!!

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit66234 жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @foziyatube3730
    @foziyatube37304 жыл бұрын

    እነመሰግናለን ወንድም

  • @user-bw6mp1im7l
    @user-bw6mp1im7l4 жыл бұрын

    የጠፋ ሰዉ ሰላምክ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    አሜን እሙቲ። አለሁ እኮ። የምንለቃቸው ቪዲዮዎቹ እየደረሱሽ አይደለም ማለት ነው?

  • @sisisisio585
    @sisisisio5854 жыл бұрын

    በጣም አምሰግናለሁ

  • @edentadele4372
    @edentadele43724 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @habtamugubella1895
    @habtamugubella1895Ай бұрын

    Thank U

  • @yotube4
    @yotube44 жыл бұрын

    thank you

  • @mestilove7652
    @mestilove76524 жыл бұрын

    Thanks bro ene ende fetari fekad yewindoch tsegur bet esralehu

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46222 жыл бұрын

    ቆንጆ ነበረ

  • @cutewoman6733
    @cutewoman67334 жыл бұрын

    Thank you YaYa

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    Thanks, cute woman

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j4 жыл бұрын

    ያያ ምርጦች እናመሠግናለን

  • @selamatlawselama6691
    @selamatlawselama66914 жыл бұрын

    yena wendem betam amesegnalehug yemefelegewen selakerebek

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t Жыл бұрын

    ወንድሜ. እናመሠግናለን.

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ። ይሄ ቪዲዮ የቆየ ስለሆነ ባሁን ጊዜ አብዛኞቹ እቃቆች ቪዲዮው ላይ ከተግለጸው በላይ ዋጋቸው በጣም ጨምሯል።

  • @user-br1gv4yz6t

    @user-br1gv4yz6t

    Жыл бұрын

    @@yayatube4875 እሽ. 👍

  • @fetiyamohammed2417
    @fetiyamohammed24174 жыл бұрын

    ዎው ደስ ይላል ጎበዝ በዚው ቀጥሉ የሴቶች ጽጉር ቤትስ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉን እቃዎች እና ወጪውን ለመመልከት ይህንን ይጫኑ kzread.info/dash/bejne/aqh7tpZ8oJWae6Q.html

  • @workinatgm2234
    @workinatgm2234 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በሚያስፈልገኝ ሰአት ።

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ። ይሄ ቪዲዮ ከተሰራ ቆይቷል። የእቃዎቹ ዋጋ ቪዲዮው ውስጥ ካለው በጣም ይጨምራል አሁን ላይ።

  • @user-xg9gi8ef7t
    @user-xg9gi8ef7t4 жыл бұрын

    ዋው ተባርክልን 100ሺ ጥሩ የሆነ ፅጉር ቤት ይከፍታል አርጋጋህኝ እውነት

  • @mekdesechetu677

    @mekdesechetu677

    4 жыл бұрын

    Ekawn ygezalshal

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46222 жыл бұрын

    አሪፍ ነው

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    2 жыл бұрын

    ሰላም ትግስት - ይሄ ቆየት ያለ ቪዲዮ ነው። አስተማማኝ ወቅታዊ መረጃ ባይኖረንም ባሁን ጊዜ የእቃዎቹ ዋጋ በጣም እንደጨመረ ግን እናውቃለን። የወቅቱን ዋጋ ለማወቅ መርካቶ ሄደው እንዲጠይቁላችሁ ብታደርጉ ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ

  • @user-dl3rv2pz2b
    @user-dl3rv2pz2b4 жыл бұрын

    Enamiseginaln

  • @user-ox5pk4de5u
    @user-ox5pk4de5u4 жыл бұрын

    ወንድም ከሁለት ወር በዋላ ወደሀገር እገባለው እና የዘይት ቤት ለመክፈት ነበር ስራው እንዴት ነው ስራውን ለመስራትስ ስንት ገንዘብ ያስፈልጋል

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያቀረብኩት ስንት ብር እንደሚፈጅ ነው። ሲመችሽ ተመልከቺው። አመሰግናለሁ

  • @user-ox5pk4de5u

    @user-ox5pk4de5u

    4 жыл бұрын

    @@yayatube4875 የዘይት ቤት እኮነው ያልኩህ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    @@user-ox5pk4de5u ይቅርታ። የዘይት ቤት ነው ለካስ ያልሽኝ። የዘይት ቤት ስትይ የዘይት ማምረቻ ነው?

  • @user-ox5pk4de5u

    @user-ox5pk4de5u

    4 жыл бұрын

    @@yayatube4875 ከተቻለህ ጠይቅልኝ

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube17804 жыл бұрын

    ዎው ጥያቄ ነበር አመሰግናለው ቆይ ልየው

  • @samrawit5314
    @samrawit53144 жыл бұрын

    እስኪ የፀጉርቤት ማሽን ስንት ነው ለሰው ፈልጌው ነበር ያ ያዎች

  • @user-dd1jc1vo6t
    @user-dd1jc1vo6t4 жыл бұрын

    መሰልጠኛ ቦታ የትነው የማገኘው

  • @nesanesa1717
    @nesanesa1717 Жыл бұрын

    ስላም ወንበር መቆረጫና ማጠብያ የስራ የሚሽጥ ብዙ ያላገለገለ ካወክ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Жыл бұрын

    ለጊዜው አስተማማኝ መረጃ የለኝም። አዲስ አበባ የሚኖሩ ሰዎችን ብትጠይቁ ይነግሯችኋል። አመሰግናለሁ

  • @linaseidlina36
    @linaseidlina363 жыл бұрын

    እኔ ልግዛ አስቤያለው እባክ ሙሉ ስንት ያስዎጣኛል ያለ ድሬስንግ..??

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    3 жыл бұрын

    ይሄ ቪዲዮ ትንሽ ቆየት ስላለ ዋጋው እስካሁን ይጨምራል የሚል ግምት አለኝ። ለማንኛውም ቪዲዮው ውስጥ በተገለጸው አድራሻ ብትጠይቋቸው የወቅቱን ትክክለኛ ዋጋ ይነግሯችኋል። አመሰግናለሁ

  • @FKRTUBE
    @FKRTUBE4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እስኪ በቅንነት ሰብ አርጉኝ

  • @yohanisayalwe9633
    @yohanisayalwe9633 Жыл бұрын

    በአሁኑ የወንዶች ፀጉር ቤት ዋጋ ሰንት ነው ፀጉር ቤት ለመክፈት በ3ት ወንበር 2 ሸቨር 3 የቻርጅ ማሽን ጋወን ፎጣ ቡርሾች እና የፀጉር ማጠቢያ ጋር ማወቅ አፈልጋለሁ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Жыл бұрын

    ይሄ ቪዲዮ የቆየ ስለሆነ አሁን ያለውን ዋጋ አያሳይም። ባሁን ጊዜ ዋጋው ቪዲዮ ላይ ካለው በጣም በብዙ ብር ጨምሯል። የቅርብ ጊዜ አስተማማኝ መረጃ ካገኘን እናቀርባለን። እናንተም አዲስ አበባ ያሉ ሰዎች መርካቶ ሄደው እንዲጠይቁላችሁ ብታደርጉ ያሁኑን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ትችላላችሁ። እናመሰግናለን

  • @user-qb8ns1fw1l
    @user-qb8ns1fw1l4 жыл бұрын

    ወንድም በጣም እናመሰግናለን በርታ የኔ ጥያቄ የወንድ ፀጉር ቤት የበለጠ ገቢ አለው አዋጭ ነው? ወይስ የሴት ?

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    ዋናው ገበያ ያለው ቦታ ላይ መክፈት እና በፍላጎት መስራት ነው። የሄ ከሆነ የወንዱም የሴቱም ጸጉር ቤት ያዋጣል

  • @tegegnchisketegegnchiske262
    @tegegnchisketegegnchiske2622 ай бұрын

    yikirta medeweli chilalewu

  • @oromiahafiizo7487
    @oromiahafiizo74874 жыл бұрын

    Ariifnew giin woberochu wudiinacho lemiin?

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    ደህና ወንበር እንዲሆን በማሰብ ነው። ቀነስ ያለ ዋጋ ያላቸውንም መግዛት ይቻላል።

  • @mehritmehrit3586
    @mehritmehrit35864 жыл бұрын

    Enya agerya Legba 3ken Kerig beslam Gabi bluig

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    መልካም መንገድ። ሰላም ግቢ

  • @hawishageremw2834
    @hawishageremw28344 ай бұрын

    Hii

  • @eabrahimaborsh1224
    @eabrahimaborsh12242 жыл бұрын

    ለሰጠኸኝ መርጃ አመሰግናለሁ ይቅርታና በቻርጅ የሚሰራ የወዶች ፎዶስ አለህ ካለህ ስንት ነው ለገጠር ስለፈለኩ ነው

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    2 жыл бұрын

    eabrahim aborsh - ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። እኔ ገበያ ውስጥ ያለውን ሁኔታ ነው ያቀረብኩላችሁ እንጂ የእቃዎቹ ሻጭ አይደለሁም። በቻርጀር ስለሚሰራ ቶንዶስ አዲስ መረጃ ካገኘሁ ግን አካፍላችኋለሁ።

  • @haranegash6613
    @haranegash6613 Жыл бұрын

    የወንድጸጉርትምህርትቤትየትአለ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew65814 жыл бұрын

    እስቲ ስለ መብራት ማቀፊያ ብትነግረን

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    ቤተልሄም - እሺ አጣርተን ለማቅረብ እንሞክራለን

  • @user-nn7bm1cd6f
    @user-nn7bm1cd6f4 жыл бұрын

    መስወት ዋጋ አልጨመርከም

  • @dawittekiletesema6776
    @dawittekiletesema6776 Жыл бұрын

    ስክ ቁጥራችሁ ና አድራሻ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Жыл бұрын

    ዳዊት - አድራሻው ቪዲዮው ውስጥ አለ። ዋጋዎቹ ግን ቪዲዮው ቆየት ያለ ስለሆነ አሁን ላይ በጣም ተወዷል። ቦታው ላይ ሄዳችሁ ብትጠይቁ የወቅቱን ዋጋ ታገኛላችሁ። እናመሰግናለን

  • @mestilove7652
    @mestilove76524 жыл бұрын

    1 amet besleten ayibekam

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    መስቲ - አንድ አመት የሚፈጅብሽም አይመስለኝም ፍላጎቱ ካለሽ

  • @mestilove7652

    @mestilove7652

    4 жыл бұрын

    @@yayatube4875 betammm new yemfelgewu mesrat bro betamm amesgenalehu

  • @habtamugubella1895
    @habtamugubella1895Ай бұрын

    የዐሑን ወጋ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera55464 жыл бұрын

    በቅንነትሰብስክራይብአረጉኝ🔔👈እኔ የሴቶች ጸጉር ቤት ስሰራ ነበር ከዚያ በኋ ገቢየለውምተውሁትስደትመጣውአሁንቤሩትነይየመዳምንሽንትቤትነውምጠረግ👍👍👍

  • @girmaKeberet
    @girmaKeberet Жыл бұрын

    እኔ እፈልጋለሁ ስልክ ያተን በጣም ያስፈልገኛል

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Жыл бұрын

    ግርማ - ይሄ ቪዲዮ እኛ መርካቶ ተዘዋውረን አይተን ያዘጋጀነው ነው። እኛ የምንሸጣቸው እቃዎች አይደሉም። ቪዲዮውም ቆየት ስላለ አዲስ አበባ ያለ ሰው መርካቶ ሄዶ ያሁኑን ዋጋ እንዲያጣራላችሁ እንድታደርጉ እመክራለሁ። አመሰግናለሁ

  • @beteseb-bs6zf
    @beteseb-bs6zf5 ай бұрын

    yet ygengal bataw

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 ай бұрын

    ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው። አሁን ብዙ ነገር ተለዋውጧል፣ ዋጋው በጣም ጨምሯል። አዲስ መረጃ ስናገኝ እናቀርባለን። አብራችሁን ቆዩ። መልካም ጊዜ

  • @user-dm4cp9hd1k
    @user-dm4cp9hd1k2 жыл бұрын

    ያዋጣል ወይ ባሌከፍት አስቦነበር

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    2 жыл бұрын

    ከፍተው እየሰሩ ያሉ ሰዎችን ብታማክሩ የተሻለ መረጃ ይሰጧችኋል። እናመሰግናለን።

  • @yemareyamyeberlm9739
    @yemareyamyeberlm97394 жыл бұрын

    የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈትስ

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉን እቃዎች እና ወጪውን ለመመልከት ይህንን ይጫኑ kzread.info/dash/bejne/aqh7tpZ8oJWae6Q.html

  • @habtamugubella1895
    @habtamugubella1895Ай бұрын

    Phone No

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    Ай бұрын

    Hi, this video is old. The prices are much higher now. I don't have their current number.

  • @jfjjdjke8396
    @jfjjdjke83964 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tegegnchisketegegnchiske262
    @tegegnchisketegegnchiske2622 ай бұрын

    yikirta medeweli chilalewu

  • @user-nn7bm1cd6f
    @user-nn7bm1cd6f4 жыл бұрын

    መስወት ዋጋ አልጨመርከም

  • @yayatube4875

    @yayatube4875

    4 жыл бұрын

    መስታወት ለጸጉር ቤት የሚያስፈልገን በጣም ትላልቅ ነው። ይህም ቢሆን እንደ ምርጫችን ዋጋው ቀነስ ያለ መግዛት ይቻላል። እኔ ያስቀመትኩት ዋጋ ለመነሻ ያህል ነው። አመሰግናለሁ

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit39994 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі