የውበት ማሰልጠኛ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Beauty School Price in Addis Ababa | Ethiopia

Ойын-сауық

00:00 Intro
00:38 ጆርዳን የውበት አካዳሚ 0955424242 / 0929237423
08:11 HMD የውበት ማሰልጠኛ 0986799750 / 0938608575
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የውበት ማሰልጠኛ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Beauty School Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 29

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger Жыл бұрын

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የውበት ሙያ ማሰልጠኛ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ጆርዳን የውበት አካዳሚ 0955424242 / 0929237423 (መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ) ☎ HMD የውበት ማሰልጠኛ 0986799750 / 0938608575 (ቦሌ ድልድይ የሺ ህንፃ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Жыл бұрын

    በጣም ስፈልገው የነበረው ነገር እናመሰግናለን የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ ❤️👌🫤

  • @signalamioun7039
    @signalamioun7039 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን ሜካፕም ትጠቅሜ አላቅም እግዝአብሔር ሰው አርገጎ ፈጠርኝ ለምድነው ሌላ ምጨምርው ኤጭ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እስኪ ደግሞ የፀጉር ቤት ኣሳይን

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ስፈልገዉ የነበረ ነገር ነዉ🥰

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 Жыл бұрын

    Thank you🙏👍

  • @wewee6506
    @wewee6506 Жыл бұрын

    ሁለተኛው እቤት ዋጋው አሪፍ ነው 👍ኢንሻ አላህ እመዘግባለው ግን ለመመዝገብ መስፈርት አለው እንዴ?

  • @user-vb4zw1xj4j
    @user-vb4zw1xj4j8 ай бұрын

    Betam amesegnalehu hlme yhe neber Thanks

  • @tekuret
    @tekuret10 ай бұрын

    Y segure sera betenegerin Des yelenale tebareki

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ እህታችን ሜካፕ ቤት መክፈት እፈልጋለሁ እና ስልጠናዉ ምን ያክል ጊዜ ይጨርስብኝ ይሆን ትምህርቱስ ሙሉ ቀን ወይስ ግማሽ ቀን ይሆን እያልኩ ባለሁበት ስአት ነዉ ያገኘሁሽ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 Жыл бұрын

    Really በጣም ጥሩ ነው የነ ቃል ሜካብ እና የአይኤም ኤስ የሚስከፍሉት ዋጋቸው ብጠይቂልን ጥሩ ነበር

  • @raziqanuradin4836

    @raziqanuradin4836

    Жыл бұрын

    Ims 81shi alugn ine teyikelaw

  • @meronkiflebeyene5848

    @meronkiflebeyene5848

    Жыл бұрын

    @@raziqanuradin4836 ለሜካፕ ብቻ 81 shi😫

  • @raziqanuradin4836

    @raziqanuradin4836

    Жыл бұрын

    @@meronkiflebeyene5848 awo wude inem garmogn tawukut gin hulum bota and aydelam

  • @mulemule3922
    @mulemule3922 Жыл бұрын

    እባክሽ የኮፒ ማሽንና የፕሪንተር ዋጋ በትጠይቂልን

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Жыл бұрын

    Selam,Yebaltena gebatochin wga Elsa kolo

  • @elg9049
    @elg9049 Жыл бұрын

    Original makeup material yet endeminagegna waga asayn please

  • @yuotub-
    @yuotub- Жыл бұрын

    የኔውድ በ38ሺ መሰልጠኑን ሰለጠኩ ተምሬ በስት እንደምቀጠር ብታሳውቂን የኔ ልህልት የምታቀራቢው ፊዶችሸ ብዙ ተጠቅማለው💖💖💖💖💞💞💞💞

  • @tigistshumet7021

    @tigistshumet7021

    Жыл бұрын

    የኔ ጒደኛየ ከአንድ አመት በፊት ሰባት ሽብር እንደተቀጠረች ነግራኛለች አሁንም ስራዋ እሱ ነዉ አሁን ደምወዝ ይጨመራት አይጨመራት አላወኩም

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    እንደመር

  • @Sekina-ee6zm

    @Sekina-ee6zm

    8 ай бұрын

    ​@@tigistshumet7021ፅዳት እራሡ 6ሺ ገብቷል

  • @user-bd8yl7oi5l
    @user-bd8yl7oi5l6 ай бұрын

    ጥፍር ለመሰልጠን ስንት ብር ነው

  • @rashiid187
    @rashiid187 Жыл бұрын

    Soo much pretty girls

  • @dinodire7576

    @dinodire7576

    Жыл бұрын

    So many pretty girls 😆 Try to learn proper English language 😆

  • @user-hm8gi1rg3r
    @user-hm8gi1rg3r Жыл бұрын

    ስለ ውበ መግበት አቅርብልኝ ከና ወጋው

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Жыл бұрын

    Elsa kolo berber waga akrebilen

  • @zehara5680
    @zehara5680 Жыл бұрын

    እኔ አንዱንም አላቀው አሁን የጠራሽውን

  • @user-xj7vj9qb1m
    @user-xj7vj9qb1m29 күн бұрын

    Ombre ale

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын

    ወንድ ጉድህ ፈላ ይህ ሁሉ ወንድን ለማሞኘት ነው ንቃ ወንድ

Келесі