ራሳችንን ቀለል ያለ ሜካፕ ማድረግ ብንፈልግ ምን ማወቅ አለብን...? ስለውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 60

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo20412 жыл бұрын

    ቀለል ያለ ሜካፕ ኤሄንያክል ከተጫነበት ቀለል ያላለሜካፕ እንዴት ይሁን ያርህማን

  • @merontamene9110

    @merontamene9110

    2 жыл бұрын

    😂🤣😂🤣

  • @seadaseid6522

    @seadaseid6522

    2 жыл бұрын

    @@merontamene9110 😂😂😂😂😂🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    2 жыл бұрын

    ከከከከከከከከከከከ ምን አውቃለሁ

  • @user-wr9um9xo8c
    @user-wr9um9xo8c Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ አንድ ተራ አርቲስት አገባ ወይም ፈታ የሚል ወሬለማናፈስ አንደኛናቹህ ድምፅ ለወገገኖቻችን

  • @mamieyube896
    @mamieyube8962 жыл бұрын

    #ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አዛኝ ምርጥ አስተማሪ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

  • @hameedamaster7530
    @hameedamaster75302 жыл бұрын

    Ebs ጋዜጠኞች ግን በጣም በጣም ነው የታዘብናቺሁ አንድ አንድ ቀን ቀን እንኮን ሳዑደ ሥላልነው እስረኞች ምንም ብላቺው አታውቁም በያሳምንቱ ከድያስፖራ ውጭ ውሬ የለቺሁም ኢትዮጵያ እንወዳለን ትላላችሁ ግን በ አፍ እንጅ በተግባር ዜሮ ሰው በፈጣርም በሕግም ፊት እኩል ነው እንላለን ግን ለምን በአፍ እኩል መሆናችንን ለምንን በተግባር አናሳይም እኛስ ኢትዮጵዊ አይደልን?? ሰው አይደለን?? ዜጋ አይደልን?? ዛሬ ቀን ጥሎን እስር ቤት ግን እግዚአብሔር ግን አንድ ግን ታምር ያሳየናል እናተ ግን እግዚአብሔር ይፍረዳቺ

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    እነሱ እኮ የሚሰሩት የታዘዙትንን ነዉ ወዴ ዋነዉ ዳሪክተሩ እና ባለቤቱናቸዉ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen51592 жыл бұрын

    የምትመቸኝ ጋዜጠኛ ተባረኪ

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ውዴ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-wj2id4ob1h
    @user-wj2id4ob1h2 жыл бұрын

    ባዚልንየ ኑርልኝ

  • @ter2065
    @ter20652 жыл бұрын

    አቤት አቤት አቤት እንኳን ታዋቂ ያልሆንኩ በጣም ነዉ የታዘብናችሁ አርቲስት እድሁም ጋዜጤኛ መሠሎች እእእእእእ ማነዉ እናተን እየተከታተለ ያለዉ ፖሮግራማችሁን ስደተኞች አይደለንም ???😭😭 ታድያ ለምንድነዉ ድምፅ የምትሆኑት በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩት እህት ወድሞቻችን 😭😭👉 ለማንኛዉም ሜካብ ድራሹ ይጥፋ የሚቀባ ይጥፋ ምድረ ዱቄት

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r2 жыл бұрын

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ የኢቤስ ድምቀት እኮነሽ❤😍😍😍😍😍

  • @zenaadu6418
    @zenaadu64182 жыл бұрын

    Please please my beautiful Ethiopian sisters before any makeup use moisturizer and sunscreen

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    ሆ ደዚህ ደፍድፈዉ ቀለል ያለ ሜካፕ ሀሀሀሀ

  • @merontamene9110

    @merontamene9110

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31182 жыл бұрын

    ኸረ ባካችሁ ወጣቱ ላይ ጭንቅላቱ ላይ ብትሰሩ ለሀገር ይተርፋል ይሄን ተራ ነገር ነጮቹ ንቀውታል ትተውታል ቅኝ ግዛት ማለት ይሄ ነው በራስ አለመተማመን ።

  • @user-wz6kk9rs9j

    @user-wz6kk9rs9j

    2 жыл бұрын

    ልክ ነሽ ግን ይሔኔ ቤትሽ ውስጥ የሜካፕ አይነት ነው ያለው

  • @ter2065
    @ter20652 жыл бұрын

    አቤት አቤት ደሙ የፊት ስፊት እዳትሠፉ 👍👍👍

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Жыл бұрын

    Konjo newe enamesegenalen

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    ሰላም ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹህ ይብዛ ልጅ ማክቤል ነኝ የምትወዱኝና ደምሩኝ😍

  • @Kiyakakery

    @Kiyakakery

    2 жыл бұрын

    ነይ እንደማመር

  • @chachi4700
    @chachi47002 жыл бұрын

    Bettye berchi yene ጀግና🙌🏼😍

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ውዴ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?

  • @josejimenez2753
    @josejimenez27532 жыл бұрын

    ,ሊያዬ የኔ ቆንጆ ከዘመኑ የዩማን ሄር የፀዳሽ

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ውዴ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?

  • @ruhamatube627

    @ruhamatube627

    Жыл бұрын

    ያረገችው ታዲያ ምንድነው🤔🤔🤔

  • @ruhamatube627

    @ruhamatube627

    Жыл бұрын

    ያረገችው ታዲያ ምንድነው🤔🤔🤔

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie91802 жыл бұрын

    ሊያ የዛሬ ፕሮግራም ምንም አስተማሪነት የልውም

  • @melimichael8064
    @melimichael80642 жыл бұрын

    Address location yet endehone bedeneb aletenagerechem

  • @hiwt9644
    @hiwt96442 жыл бұрын

    i am a makeup Artist i took 10 weeks course in newyork makeup academy and she seem have a problem to expain well what i suprise concealer was only to apply under eyes d eyeshow base anyways it good beginning

  • @tigestmulualem7039

    @tigestmulualem7039

    2 жыл бұрын

    Ere teyat be TV yemikerb sew ayleyum ..... bizuneger endematawk tastawkalech

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l2 жыл бұрын

    ቀለል ያላለውን እሰዩን😆

  • @astertessema4518
    @astertessema45182 жыл бұрын

    አድራሻውን አስቀምጡልን

  • @rakrak3811
    @rakrak3811 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በትንሺ የገባኝ መሰለኝ

  • @hayutiadam162
    @hayutiadam162 Жыл бұрын

    Yet safar naw

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31182 жыл бұрын

    ሜካብ ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን ?

  • @fevensweet3942

    @fevensweet3942

    2 жыл бұрын

    ከሽሮ እና ከበርበሬ

  • @rakrak3811
    @rakrak3811 Жыл бұрын

    አቦ ወደሀገር ልገባነው እዴት ልቀባ

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Жыл бұрын

    አዛዛቹት. ምንድ. ነዉ

  • @halimab609
    @halimab6092 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ምነው ቢቀር ጊዜ ማቃጠል ብቻ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p2 жыл бұрын

    እንደው ስለሜካብ ስራ ባላውቅም ብዙ የውጭ ባለ ሙያወችን ስላየሁ ግን አልሞኝላችሁም የምር ካገላለፅሽ ጀምሮ አሰራርሽም ምንም አትችይም

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube99642 жыл бұрын

    በተፈጥሮ ቆዳ መተማመን ጥሩ ነው ሜካብ ጥሩ አይደለም

  • @Kiyakakery
    @Kiyakakery2 жыл бұрын

    ኑ እንደማመር

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu47392 жыл бұрын

    Letewlde yemitekem ayedelem

  • @menejat9904
    @menejat99042 жыл бұрын

    ከበድ ያለዉ ሜካፕ የቱ ይሁን😳😂

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ውዴ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?

  • @molomolo5250
    @molomolo52502 жыл бұрын

    መልካምእለተሰበትአስፊቲአልመጣምበፈጠራችሁለሳውዲላሉትእህትወድሞቸደምፅስጣቸውከፈጣሪታገኙታላችሁ

  • @hayutiadam162
    @hayutiadam162 Жыл бұрын

    Yee masalxanya silk yetala

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em2 жыл бұрын

    ይህ ሁሉ ብራሽ ወይ ቀለል ያለ ሜካፕ

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ውዴ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?

  • @TheDallol
    @TheDallol2 жыл бұрын

    This is in no way Light Make-up 😳 Are you kidding!!!

  • @user-wi6if2to1u
    @user-wi6if2to1u2 жыл бұрын

    እስኪ ደምሩኝ ይቶበሮች ስወዳችሁ

  • @mekdelawitfiseha3084
    @mekdelawitfiseha30842 жыл бұрын

    Simu mindnew yetimhirt betu?brush to private ?nw....ow..agenehut simuan.BRUSHEDBYBETTY.

  • @mesitube7397
    @mesitube73972 жыл бұрын

    የዱቄት ስጦታ የማመጣልኝ አለ እዴ 🤣🤣🤣ሰው ኮ በራሱ መተማመን አቁሞል 🤣🤣🤣

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ውዴ ለቻናሌ ያውም የራሴን ስራ ለማቀርብበት ቻናሌ እስካሁን ቤተሰብ አልሆንም እንዴ? ለምንንንን? እሺ በቃ አሁን ቤተሰብ መሆን እንችላለን?? እ የኔ ውድ ?? ቤተሰብ እንሁን?

Келесі