YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

ዘና ለማለት ለቁም ነገር - ይሁኑልና ሰብስክራይበር !
ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ:: ከልብ እናመሰግናለን!
በተለያዩ ሃገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስለሃገራቸው ወቅታዊና አስተማሪ መረጃ ያቀርባል
ወደ ሃገራቸው ተመልሰው ስራ ለመጀመር ለሚያስቡ ወገኖች የምክር ድጋፍ ያደርጋል
ድጋፍ የሚሹ በጎዳና የሚኖሩ ወገኖቻችንን በማነጋገር ድጋፍ ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ያገናኛል
ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የተገኙ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል ዝግጅቶችን ያቀርባል
ፍቅርና ሰላምን ያበረታታል ይሰብካል
ይህንን ሁሉ ተመልካች እና ሰብስክራይበሮቻችን በሆናችሁት የያያቲዩብ ቤተሰቦች ድጋፍ ያከናውናል
Yaya Tube delivers content including homeless people, Ethiopian history, advice for Ethiopians abroad, Amharic interviews,… Overall, we make entertainment and educational videos from Ethiopia and other countries. We kindly invite viewers to subscribe and be part of the Yaya Tube family.

Barcelona food Port Vell

Barcelona food Port Vell

Пікірлер

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl12 сағат бұрын

    አምሮኛል ዱባይ የሚሸጥ ካለ እባካችሁ ግን እርጉዝ አደለሁም

  • @fety17
    @fety1713 сағат бұрын

    gin wendime enatoch be hilmachew tirsi mawlek betseb weyin yemiwedut sew simot new yilalu😢 min tilale?

  • @user-de9ig3cr6t
    @user-de9ig3cr6t15 сағат бұрын

    ዶክተር እኔ ሰውነቴ እደ እሳት ያቃጥለኛል ምን ላርግ

  • @MEDINAM.W
    @MEDINAM.W15 сағат бұрын

    የህፃናት ፓስፖርት ስንት ነው

  • @WorkalemAlemu
    @WorkalemAlemuКүн бұрын

    እኔ እምለው የ2005ን አያካትትም እዴ

  • @kassayeyenehun3153
    @kassayeyenehun31532 күн бұрын

    እባክሽ የዘይት መጭመቂያ በሢንግል የሚሠራ ካለ እባክሽ መረጃ ስጭኘ

  • @missfatma3577
    @missfatma35773 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mesolo6382
    @mesolo63823 күн бұрын

    ምጣዱ የሚችለው የኤሌትሪክ ሐይለሉ ሁሉም ሀገር አንድ አይደለም ተጠንቀቁ አሜሪካ ገዝቼ ለንደን ስሞክረው ተየቃጠለ መሰለኝ ግሎ መልሶ ጠፋ አልሠራም አለ

  • @ahmadabdi-i1s
    @ahmadabdi-i1s4 күн бұрын

    Oromoo?

  • @nomadicmax
    @nomadicmax5 күн бұрын

    Thank so much to show this ❤

  • @Makkah-tt3fd
    @Makkah-tt3fd6 күн бұрын

    D

  • @Makkah-tt3fd
    @Makkah-tt3fd6 күн бұрын

    112

  • @Makkah-tt3fd
    @Makkah-tt3fd6 күн бұрын

    Like yer newu

  • @Makkah-tt3fd
    @Makkah-tt3fd6 күн бұрын

    Eunet newu like yer newu

  • @yayatube4875
    @yayatube48756 күн бұрын

    ቤተሰቦቻችን የሕልሙ ፍቺ ላይ ተሳተፉበት

  • @bellabella4670
    @bellabella46707 күн бұрын

    Berchi Egzeyabhar Yemesgen Keber Hulu LesuYehunlet

  • @yayatube4875
    @yayatube48756 күн бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏

  • @corschanal2
    @corschanal27 күн бұрын

    ሰላም የልጄ አባት ጋ ተለያይተን ነበር ክስት ግዜ በህዋላ ተረቅን ግን አዴ ድሮ አብሬን አንኖርም ትንሽ ግዜ ስጪኝ ሁሉም ወደ ነበር ይመለሳል አለኝ አኔም አሺ ብዬ አየታገስኩ ነው ግን በህልሜ አሱ ከደሮ ፍቅሬኛው ልጅ ወልዶ አብረው ተኝተው አገኛዋቼው ተናድጄ ይህዋ ብርጭቆ አስቼ በተደጋጋሚ ስወረውረው አልሰበርም አለኝ አሱ አኔን ለማራጋጋት ይሞክራል አኔም አልሰማም ብዬ ትቸው ሄድኩ ምንድነው ፕሊስ መልሺልኝ ይቅር አረዘምኩት

  • @yayatube4875
    @yayatube48756 күн бұрын

    እህቴ ስለጥያቄሽ እናመሰግናለን የልጅሽን አባት ታገሰሽ ስለሌኛዋ በደንብ አጥርተሽ እወቂ ። ሌሎች ቤተሰቦቻችን ብትሳተፉበት ፍቺውን ፃፉልን

  • @Nasir-eh4zs
    @Nasir-eh4zs8 күн бұрын

    Siliki quxurachuni faligealo

  • @user-es8fr2od8b
    @user-es8fr2od8b8 күн бұрын

    bezi wer ye gabcha kelebet snt new

  • @user-xv2mz9qv1l
    @user-xv2mz9qv1l8 күн бұрын

    ቻናሉ ይሸጣል

  • @user-gf2xw4ft5w
    @user-gf2xw4ft5w11 күн бұрын

    እባክ እኔም በእልሜ በጣም ትልቅ ጥቁር እና ወፍራም እባብ አጠገቤ የመጣ ግን ልክ እኔጋር ሲደርስ ሞተ ። ምን ይሆን ወንድሜ

  • @mahltube7633
    @mahltube763311 күн бұрын

    ENE DGEMO yemotcewa ehety bhelemy muta salqese adreku fetalene

  • @raneems2086
    @raneems208613 күн бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @DagianduDagi
    @DagianduDagi13 күн бұрын

    Anyone 2024👁️👄👁️

  • @Alem.773
    @Alem.77313 күн бұрын

    እኔ ሁሉ እግድለችሁሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Saranegni21
    @Saranegni2115 күн бұрын

    ሰላም ወንድሜ ካየኽዉ መልስልኝ በጅምላ መረከብ እፈልግ ነበር ግን ለስራዉ ጀማሪ ስለሆንኩ መረጃ የለኝም

  • @yayatube4875
    @yayatube487512 күн бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ? የሚሻለው የሚመስለኝ በሚገባ የምታውቋቸው ሰዎችን ማነጋገርና ሁኔታውን መረዳት ነው። በስልክ ወይም እንደነገሩ ቢጠየቁ ችግር የለውም ምናምን ብለው በኋላ ያላሰባችሁት ነገር ውስጥ ላለመግባት በደንብ በሚታወቁ ሰዎች የገበያ ቦታዎቹን ጎብኝቶ መነጋገሩ መልካም ነው። እናመሰግናለን

  • @KasahunTsegaw-wt4hm
    @KasahunTsegaw-wt4hm15 күн бұрын

    ጥቁርና ቀይ እባብ ሲከተሉኝ በጫካውጥ ገብቼ ሳያዩኝ አመለጥኳቼው ።

  • @EkramYasin-gl5qs
    @EkramYasin-gl5qs16 күн бұрын

    በህልምደምምድነዉ

  • @tedifkr
    @tedifkr17 күн бұрын

    ለጋብቻ የሚሆን ፈርጥ ያለዉ ስንት ግራም ይበቃል

  • @yayatube4875
    @yayatube487512 күн бұрын

    እንደ ጣታችሁ መጠንና እንደ ዲዛይኑ ሊለያይ ይችላል።

  • @tedifkr
    @tedifkr17 күн бұрын

    አሁን ላይ ያለ ዎጋ ነው?????

  • @yayatube4875
    @yayatube487512 күн бұрын

    ቆየት ያለ ነው። ከዛ ቀረብ ያለ ቪዲዮ እዚህ ላይ ታገኛላችሁ። kzread.info/dash/bejne/jGuT1Zhvl5meh7w.html ነገር ግን ዋጋው ከዚህም ሊጨምር ይችላል

  • @serawittakele5883
    @serawittakele588318 күн бұрын

    በህልም በዚህ ኡዶሜ ትሞቻለሽ ካለኝ አንድ የማላዉቀዉ ሰዉ ምንድነዉ ፍቹ ???

  • @zemenzemen9686
    @zemenzemen968620 күн бұрын

    What's the name of this song?

  • @user-ye2jo2hs9p
    @user-ye2jo2hs9p22 күн бұрын

    እኔ ሲያመኝ እናም ሲነቃነቅ ነው እማየው

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita780023 күн бұрын

    ANY CHANCE TO SO SOME MAINTENACE HERE/?

  • @yayatube4875
    @yayatube487512 күн бұрын

    I think they might want to keep it as it is

  • @SebirjemalnuruSebir
    @SebirjemalnuruSebir24 күн бұрын

    በአፉውስጥሲገባባወደሆድምንድነው

  • @shiferawwurbe189
    @shiferawwurbe18924 күн бұрын

    ይህ መረጃ የመቼ ነው ንገሩን እባካችሁ?

  • @yayatube4875
    @yayatube487512 күн бұрын

    የቆየ መረጃ ነው። አሁን ስላለው ነገር ምንም አዲስ ነገር አላገኘንም። ስናገኝ እናካፍላለን። አብራችሁን ሁኑ

  • @SemiraSultan-eq6tl
    @SemiraSultan-eq6tl24 күн бұрын

    አራ በናታቹ ንጋሩኝ ለምንድነው ካታካደና ቶሎ ማይካፈታ

  • @DanawitAddisu
    @DanawitAddisu27 күн бұрын

    ወንድሚ በናትክ ይችንን ህልም ንገርኝ ነጭ ሁለት ጀሪካን አንዱ 10 letter አንደኛው 20 letter መኪና ጥሎት ሲሄድ እኔ አነሳሁት ምንድን ነው

  • @DanawitAddisu
    @DanawitAddisu26 күн бұрын

    🎉

  • @AlemneshKero
    @AlemneshKero28 күн бұрын

    እርሻ ቦታ ሳሩን መጨረቅ ነገር ማጨድ ምንድነው

  • @SemiraAbirahim
    @SemiraAbirahim29 күн бұрын

    እባክህ ወንድሜ መልስልኝ የሞተ ሰው ተልባ እየሰጠኝ ምንድነው

  • @MistireWendesen-ol3pe
    @MistireWendesen-ol3peАй бұрын

    ዘንድሮ ሚኒስትሪ ተፈትኛለው እና በህልሜ አይስኩል ገብቼ እየተማርኩ አገኘውኝ ከዛም ጋደኛየን አጥቻት በየክላሱ እየገባው ብፈልጋትም አላገኘዋት 🙏🙏🙏🙏

  • @AbrehamGetachew-eu7ru
    @AbrehamGetachew-eu7ruАй бұрын

    የቃል ኪዳን ሰትነው

  • @SleepyElectricCar-bh5br
    @SleepyElectricCar-bh5brАй бұрын

    ❤❤

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778Ай бұрын

    እኔ ተጠቅሜበታለሁ ውጪ ለቂጣ እንጂ ለእንጀራ ብዙም አይደለም ምናልባት በኢትዮጰያ ጤፍና ውሃ ሊሆን ይችላል

  • @LmatBeshah-nb5hh
    @LmatBeshah-nb5hhАй бұрын

    የሳውዲ እሪያል ወደ ዶራል ስንት ነው

  • @HewanHailu-sq8mv
    @HewanHailu-sq8mvАй бұрын

    ኬት አምጥተን ነዉ 40 ፐርሰንት ምንከፍለዉ በየግዜዉ ዋጋዉ ይጨምራ ቤት ክራይ አለ ልጆችን ማስተማር አለ የኑሮ ዉድነቱንም ከግንዛቤ አስገብተዉ ሁሉንም እጣዉ አካተዉ መረከቢያዉን ክፍ ማድረጉ የተሻለ ነዉ ቤቱ ይስጡን እንጂ ተበድረንም እንከፍላለን

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365Ай бұрын

    Excellent

  • @habtamugubella1895
    @habtamugubella1895Ай бұрын

    Phone No

  • @yayatube4875
    @yayatube487527 күн бұрын

    Hi, this video is old. The prices are much higher now. I don't have their current number.

  • @habtamugubella1895
    @habtamugubella1895Ай бұрын

    Thank U

  • @habtamugubella1895
    @habtamugubella1895Ай бұрын

    የዐሑን ወጋ