የልዑል እናት ድንግል እመቤቴ// New Vcd By Dn Zemari Lulseged Getachew

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Пікірлер: 684

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26392 жыл бұрын

    ከሀገር ከወገን በስደት ብርቅም በሰው ሀገር ብዙ ፈተና እና ስቃይ ቢደርብኝም ከስእሏ ስር ከፊቷ ስቆም ሁሉን እረሳለሁ እፅናናአለሁ ነገ ሌላ ቀን ነው ብየ አስባለሁ እናም ልዑሌ ይህን መዝሙር ለእኔ የዘመርኽው ያህል ሆኖ ነው ሚሰማኝ ወንድሜ በፀልህ አስበኝ

  • @Almi788

    @Almi788

    2 жыл бұрын

    Ayzosh lebego new mamayr

  • @asres2602

    @asres2602

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @sarajosh7261

    @sarajosh7261

    Жыл бұрын

    Me too, ayezosh my sister, hulum yalifal, sedet yetem bihone kebad new, embete kenelijwa alulish hulem yemayetew, yenem enesu nachew yalugn

  • @kidistyitayew2721

    @kidistyitayew2721

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    Жыл бұрын

    @@kidistyitayew2721 ነይ የኔ ውድ ቤት ለእንግዳ ብየሻለሁ

  • @reem18hayat95
    @reem18hayat95 Жыл бұрын

    የልኡል እናቴ ድንግል እሞብቴ ማረፍያ ድንካኔ የሰማይ ርስትየ መትካ የለልሽ ይኣምላክ ስጦታ የድህነቴ ምክናያት የንነቴ ኣንደምታ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    የሉዑል እናቴ መከታዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏✊

  • @user-ib2mk8yp2d
    @user-ib2mk8yp2d3 жыл бұрын

    ዛሬ እኮ ልደታ ማርያም ናት በያለንበት ትጠብቀን አሜን

  • @nagatwalde7609

    @nagatwalde7609

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ib2mk8yp2d

    @user-ib2mk8yp2d

    3 жыл бұрын

    @@nagatwalde7609 አሜን

  • @kidistyitayew2721

    @kidistyitayew2721

    Жыл бұрын

    አሜነን

  • @alemdesta454

    @alemdesta454

    2 ай бұрын

    አሜን ፫🤲 እህ ለደጃም ያብቃን😢

  • @Almas-nf7jb
    @Almas-nf7jb15 күн бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ የጭንቄ ደራሽ በስደት ያለነውን ልጆችሽ በሰላም ለሀገራች አብቅን አሜን

  • @user-oe1dg9hs2s
    @user-oe1dg9hs2s3 жыл бұрын

    እናታችን ኢደራሽ በስደት ላለነው በሰላም ወደ ሃገራችን መልሰሽ የቤተሰቦቻችን ኣይን ኣሳይን እኔ ባንቺ ተማምኜ እተኛሎ ለንስሃ ሞት ኣብቂኝ ሁሉም ይቅር _ነብሳችን_ ግን ኣደራሽ ኣደራሽ ኣደራሸ ስለ ስጋችን ኣይደለም እምጠይቅሽ እምየ

  • @user-kn4bf9hl4s

    @user-kn4bf9hl4s

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @LifeStyle-vq2bg

    @LifeStyle-vq2bg

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @LifeStyle-vq2bg

    @LifeStyle-vq2bg

    3 жыл бұрын

    Ewnet new enem emebrhanen temamgne new yalhut besidet atasafregnem amnatalehu

  • @user-gk4sf6cv6z

    @user-gk4sf6cv6z

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @yewobdarekebede2600

    @yewobdarekebede2600

    3 жыл бұрын

    Àqa

  • @GezaTsagaye
    @GezaTsagaye16 күн бұрын

    ሁሌም አናታችን ቅድስት ድግል ማረያም ትጠብቀንንንን❤❤❤❤

  • @ethiopiantube6270
    @ethiopiantube62703 жыл бұрын

    የደንግል ማርያምን መዝሙር መሰማሁጊዜ ልቤበደስት ይሞላል ዝማሬ መላዕክትያሰማልን

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemariy mlaket ysemalen 🌹🌺🌷💐🌾🌾💕💕💕💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4fАй бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤️❤️❤️እናቴ እመብረሀን🥺

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s3 жыл бұрын

    ✞ 👐👐አሜን 👐👐አሜን 👐👐አሜን 👐👐ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር አምላካች እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ⛪⛪🌻🌻❤❤🙏❤❤

  • @eztube11
    @eztube113 жыл бұрын

    ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም ናት በረከት ረድአትዋ በህዝበ ክርስትያን ላይ ይደር ኣሜን🤲

  • @user-kn4bf9hl4s

    @user-kn4bf9hl4s

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @msraiii4195

    @msraiii4195

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetdemissie9934

    @genetdemissie9934

    3 жыл бұрын

    @@user-kn4bf9hl4s ,

  • @yousefalshuraiki9922

    @yousefalshuraiki9922

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜን

  • @AlamAlam-ve5ig

    @AlamAlam-ve5ig

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zemtuytagesu
    @zemtuytagesu21 күн бұрын

    ቃለሂወት ያስማልዝማሬ መላኢክት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal57762 жыл бұрын

    መዝማር መላእክት 🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒ያሳማልን 🎶🎶🎶🎶🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹ልኡ ሰገድ ❤️❤️❤️❤️የአገልግሎት ዘመንህን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒እግዘአብሔር 💒💒💒💒🎶🎶🎶🎶🌹🌹🌹🌹🌹🌹ያራዝምህልህ 💒💒💒🤲🤲🤲❤️❤️❤️🌹🌹

  • @user-tf9qe9uh3f
    @user-tf9qe9uh3f3 жыл бұрын

    እፉ ልብ ይነካል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እህ እማ ስደት በቃ ብለሽ ለደጅሽ አብቂን።ሀገራችን ስላም አርጊልን

  • @selamawitselam9509
    @selamawitselam95093 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ እባክሽ እርዳቴ አለኝታዬ ስጨነቅ አቺው ደራሼ እመቤቴ እባክሽ እናቴን ማርልኝ ልጅሽ ባቀፈበት በዳሰሰብሽ ንፁ እጅሽ እናቴን ዳብሺልኝ እናቴ ማርያም ብሎ ያፈር የለም እባክሽ እናቴ አደራሽ አደራሽ አደራሽ ያለሁበትን ታውቂያለሽ እርጂኝ እናቴ ሆይ መመኪያዬ መጠለያዬ እኔ ባዶ ነኝ ደካማ ልጅሽ ነኝ እርጂኝ ስጠራሽ ቶሎ ነይልኝ

  • @yeabsiradriba6245

    @yeabsiradriba6245

    3 жыл бұрын

    esa teredashe

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork953310 ай бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልንአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምና አንድነትን ይስጥልንእንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም🎉🎉🎉❤

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan33163 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ዲ/ን ልኡል ሰገድ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን💕❤💕

  • @kidistyitayew2721

    @kidistyitayew2721

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @eyerusnguseeyerus8950
    @eyerusnguseeyerus89503 жыл бұрын

    Zemare mlket yesmalen elelelel

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay28063 жыл бұрын

    እኔ ብቻ ግን የልኡል ሰገድን መዝሙር ስሰማ ሰውነቴን ሙሉ ይታደሳል የኔ አባት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ከእነ ቤተሰብ ቢዙቁት የማያልቅ እድሜ ይስጥልን

  • @user-xd6ho6yu2d

    @user-xd6ho6yu2d

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xd6ho6yu2d

    @user-xd6ho6yu2d

    3 жыл бұрын

    💔💔💔

  • @abayhunie2321
    @abayhunie23213 жыл бұрын

    "ልቤ እረካ፤መንፈሴ ታደሰ፤የምድር ሃዘኔንም እረሳሁኝ........እረጅም እድሜ ታድልህ እመብርሃን ((ሉሌ ))👏👏🙏🙏🤲🤲

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላን እንመቤቴ ደስ ታሰኝህ መቸም አትለይህ ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @boss-jz5jw

    @boss-jz5jw

    3 жыл бұрын

    I like this mezmur

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu44253 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @alamnish7217
    @alamnish72173 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @WasKam-cx9mz
    @WasKam-cx9mz19 сағат бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @fatanofatano7901
    @fatanofatano79013 жыл бұрын

    Waqqayyoo sagalee jirenyaa isii haa dhagesiisuu amen amen amen Ellllllllllllll👏👏👏👏 Elllllllllllll👏👏👏👏 ⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹 Elllllllllllll👏👏👏👏

  • @raheel368
    @raheel3682 жыл бұрын

    Farafanaa ergamota sin haa dhagesisuu ✝️⛪️😭👏👏👏👏👏

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l8 ай бұрын

    የቸሩ መድኃኔዓለም እናት አንችነሽ የማይቻለውን የቻልሽው ተመስገኝ እስከዘላለም

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle60083 жыл бұрын

    እ ልልልል ነው እምለው እምዬ ኦቶዶክስ ተዋውዶ ሀይማኖቴ ነፁህናት

  • @birtukangirma4674
    @birtukangirma46743 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen zemare malekt yasemalen mangesta semayat yawurselen

  • @azutube6342
    @azutube6342 Жыл бұрын

    የእውነት ዛሬ በጣም የሰው ሀገር አስጠልቶኝ ክፍት ብሎኝ ስንቴ እዳዳመጥኩት የሉሌን የሚያፅናኑ የመቤቴን መዝሙሮች ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ በርቱ የተዋህዶ ልጆች!!

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.6373 жыл бұрын

    ሉልየ ስወድህ የኔ እንቁ መዝሙሮችህን በእንባ ነው እምሰማቸው እፍፍፍፍፍ ኑርልኝ

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ቅድስት ድግል ማራም የክሪስቲያንኖች ተስፍ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60883 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህሬዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣የአስራት፣አገሯን፣ትጠብቅልን

  • @Abdu2219
    @Abdu221921 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l8 ай бұрын

    አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ እሰግድልሻለሁ የጌታየናት እመቤታችን

  • @hanaadugne7331
    @hanaadugne73313 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Izzyplay238
    @Izzyplay2383 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እመቤታችን እንደ ምትወዳት እንደምታመሰግናት ቅዱስ ኤፍሬም እንደባረከች አትም ትባርክህ

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l8 ай бұрын

    እውነትነው ለየስደቴ ማኅቶቴ ነሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ

  • @ehtineshkanko6058
    @ehtineshkanko60582 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም በምልጃዎ ትጠብቅህ

  • @ghgggghhj6449
    @ghgggghhj64493 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ። ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከው

  • @meazameaza4000

    @meazameaza4000

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi79062 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምከኬ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️ እልልልልልልልልልልልል ⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🙏 🙏🙏

  • @user-wf5qo9wr4h
    @user-wf5qo9wr4h3 ай бұрын

    ያለሷ ማን አለን መፅናኛ አሜን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu28 күн бұрын

    አሜን ዝምሬ መልዕክት ያስማልን❤❤❤

  • @senaitsengal1686
    @senaitsengal16863 жыл бұрын

    Zmare melaik yasemaln Lule emebrhan dngl maryam ttebkeh ttebken

  • @sartt3754
    @sartt37545 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. እናቴ መፅናኛየ. ለምኘሺ. የምታረጊልኝ. ብርታቴ. አቺን ያመነ የታመነ መቸ አጣ.❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr1hl2dp2o
    @user-qr1hl2dp2o2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልመተኪያየየለለሽያምላኬሥጧታ። መታልነዉ። ተዋህዶ። ትኑርለዘላለም።

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎቷ አይለዬን

  • @nardoosbirhaan2976
    @nardoosbirhaan29769 ай бұрын

    ❤❤❤የልዑል እናት ድንግልን እመቤቴ❤❤❤ ቅድስት ሆይ አገራችን ሰላም አርጌልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማቸን ፀጋውን ልዑል እግዚአብሔር ያደልህ👏👏👏

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e2 жыл бұрын

    የልዑል እናት ድንግል እመቤት በድንግል ማርያም ሁሉም ግዜ ደስተኛ ነኝ በእርሷዋ እፅናናለሁ አስይይይይይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ፫👏

  • @ariamtesfaledet5758
    @ariamtesfaledet5758 Жыл бұрын

    Amen Ezgabher edmena tena ystelel wenfmachn

  • @user-ks5ew6ej1s
    @user-ks5ew6ej1s3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ልደታ ማሪያም ከነ ቤተሰቦች ትጠብቅልኝ

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ የልቤን ጓደኛየ በስደት መፅናኛዬ

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Жыл бұрын

    አቤትመታደል እንደት ደስ ይላን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @selameshetu6583
    @selameshetu65833 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 😍😍💖💖🇨🇬👏👏👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹🌹🌷🌷🌼🌼😍😍😍😘😘🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ቆ ልዑል መዝሙሮችህ የአንተና የዝማሬ ቴድሮስ የሴፍ መዝሙር ለስደት መጽናኛ ሁነዉኛል አሉ ብዙ ግን ለእኔ እንደእናንተ የሚሆን የለም የአግልግሎት ዝማናቹሁን ልዑል እግዚአብሔር ያባርክላቹሁ

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልኡል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij80843 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንዴት አደረችው እንኳንስ ለልደታ ማርያም በአል አደረሳቸው 💘በረከቱ ረዴኤት በያለንበት ይድረሰን እመብርሃን እመቤቴ ያለች መተንፈስ አልችልም ለደጅ አብቂኝ ለልዑል ረጅም እድሜ ትሰጥልን ከእነ ቤተሰቡ በሙሉ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ልዑል 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @makediyoutube4262
    @makediyoutube42623 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድም ⛪

  • @manala778
    @manala7783 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Жыл бұрын

    የዉነት በጣም ከፋታኝ የሠዉ አገር በጣም ነዉ ያሥጠላኝ እግዛብሄር መጨራሻይ እሡ ያሥተካክል ፈጣሪ

  • @user-ez9yj3mg3w
    @user-ez9yj3mg3w3 жыл бұрын

    የልዑል እናት ድንግል እመቤቴ 💔💔💔💔💔💔💔እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ በምን ላምሰግንሸ እመቤቴ በሃጢአት ተሞላች 😰ልዑል ስገዱ ምን ቃል የለኝም በሁለቱ ስልኬ መዝሙሮችን ሞልቼ ማዳመጥ ከልሆና እፍፍፍፍፍ እድሜ ጤነ ይሰጥልን 💒💒💒💒💔💔💔

  • @abebechyoutube2359
    @abebechyoutube23593 жыл бұрын

    ቃለህወት. ያሰማልን. መምህር.👏👏👏👏👏👏

  • @genetberhanu7478
    @genetberhanu74783 жыл бұрын

    እመቤቴ ትጠብቅህ እንዲህ የጣፈጠ እንዳሰማከን እድሜህን ያርዝምልህ

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲 አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn8 ай бұрын

    እግዚሐብሄር ሆይ ባርክልን ሰላሟን አምጣልን ብቃቹ በለን። ጌታ ሆይ አሜን አሜን አሜን

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ጤናወን ከእድሜ ጋር ይስጥህ ወድማችን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka19973 жыл бұрын

    አለም እና ሰይጣን ተፈራረቁብን ከልጂ ለይተው ተስፋ ቢስ ሊያደርጉን እፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ያለ መዝሙር ነው በጣም የሚገርም ግጥም ነው በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጽናል

  • @tinamedia1719
    @tinamedia17193 жыл бұрын

    Eleleleleleleleleleeeeeeeeeeeeeeee...............

  • @yekedistkidanemretlijnegnm5351
    @yekedistkidanemretlijnegnm53513 жыл бұрын

    Zimare melaikti yasemalen

  • @abbyabby5139
    @abbyabby51393 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemare Malakat Yasaman 👏👏👏💞💖💔💙💗💚💕❤💞

  • @hementubeyitay585
    @hementubeyitay5853 жыл бұрын

    *ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሔሜን ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎትን ያገኛሉ*

  • @selammulu5244
    @selammulu5244 Жыл бұрын

    አግዛብሔር ይባርክህ መዝሙርችህ መፀናኘየ ናቸዉ

  • @saronkidane9614
    @saronkidane96143 жыл бұрын

    Eme berhanye kezi hulu cheger awetetesh lehagerachen abqegne🙏🙏

  • @kokobfantaye6515
    @kokobfantaye65153 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @Musse-bx9me
    @Musse-bx9me9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእኽቲ የስማዓልና

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove16943 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን እልልልልልል

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg88113 жыл бұрын

    Amen amen amen Zemary melaket yasmalen

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes65993 жыл бұрын

    Zemare melekt yasamaln Elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel elelelel

  • @abebechintalatawayidoo9966
    @abebechintalatawayidoo99663 жыл бұрын

    Eeellleeeee Eeeeellleele Ellleelleee Amend(3) Farfanna Ergamota Sii haa dhagesisuu👏🏻👏🏻👏🏻👐

  • @HaymanotKibert
    @HaymanotKibertАй бұрын

    ዝማሬመላዕክትያሠማልን

  • @yeshia4958
    @yeshia49583 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga77403 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሉሌ እናት እመ ብርሃን ክብር ምሥጋና ይግባት እንኳን ደና መጣህልን ፀጋውን ታብዛልህ በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ👏👏👏🤲🤲🤲💚💛❤️⛪️⛪️

  • @user-ll2gr4hh3l
    @user-ll2gr4hh3l3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልሀህ ወንድማችን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤🕯🕯🕯

  • @SaraTube-yo6cm
    @SaraTube-yo6cm2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን✝️

  • @afafaboudiwan1357
    @afafaboudiwan13573 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemari melakiyti yesamalin

  • @user-gx4rn2yd5e
    @user-gx4rn2yd5e4 ай бұрын

    ዝማሩ መላይክትንያስማልንአሜን

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 💚💛❤️💐💚💛❤️💐💚💛❤️💐💚💛❤️💐

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏❤🌷

  • @hulubersuhonehuluberesuhon4413
    @hulubersuhonehuluberesuhon44133 жыл бұрын

    Elelelelele zimare melakten yasemalin

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes65993 жыл бұрын

    Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Edmena tena yeistelen wondmacin

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y3 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን ዝማሬ መላክ ያስማል

  • @FrehiwotMahdere-ue2lu
    @FrehiwotMahdere-ue2lu3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-bf5bd9lz7v
    @user-bf5bd9lz7v3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑሌ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቅህ ከነ ልጆችህ ፀጋውን በረከቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ቃለ በረከት ያሰማልን ኑርልን ምስጊ የኔ ወድም

  • @tesfenshnuhssdee2451

    @tesfenshnuhssdee2451

    3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @selamsendek9234
    @selamsendek92343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene47473 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🙏🙏🙏🙏 zemer melekt yasamalen 🙏🙏

  • @chaltushume360
    @chaltushume3603 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልካታ ሳማይ የሣማልን

  • @helen12yared80
    @helen12yared80 Жыл бұрын

    እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት በጣም ልብ ይነካል

Келесі