♦️የልቤን በልቤ ይዤ 📍 Yeliben belibe📍 by Dn Zemari Lulseged Getachew.

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "

Пікірлер: 1 400

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun6863 жыл бұрын

    ያዳመጠዉ ሕዝብና የላይኩ ቁጥር ሰማይና ምድር ይሕን የመሰለ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ ላይክ ብናደርግለት ምን ሊቀነስብን ነዉ ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria87754 ай бұрын

    ከወደዳችሁት ላይክ አይከፈልበትም

  • @tamratgebretsadik9434
    @tamratgebretsadik9434 Жыл бұрын

    የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜያለው የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜያለው ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለው (2) ግራ ቀኝ ህይወቴ በእሾህ ታጥሮብኛል በፊት በኋላዬ መሰናክል በዝቷል እኔስ ያለ ምርኩዝ ጉዞዬ ከብዶኛል እማምላክ ደግፊኝ እጄ ተዘርግቷል (2) አዝማች ቆሜ ስራመድ ጤነኛ መስላለው የውስጤን ጎዶሎ እኔ አውቃለው ድንግል ሆይ ቅረቢ አይዞህ ልጄ በይኝ የጭንቀቴን ካባ አውልቀሽ ጣይልኝ (2) አዝማች እናት ያለው ሰው ፍፁም አይተክዝም አንድ ቀን ይስቃል አልቅሶም አይቀርም ሀዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ በሀሴት ልዘምር በቀረው ህይወቴ በደስታ ልዘምር በቀረው ህይወቴ አዝማች አሁንም ጎዶሎ በውስጤ አለና ድንግል ሆይ ቅረቢኝ ዛሬም እንደገና ለዚህች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ እንደከፋኝ አልኖር ቀና አርጊኝ እናቴ (2) አዝማች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዘማሪ ዲያቆን ልኡል ሰገድ። ታምራት አለማየሁ ገ/ፃዲቅ (ክ/መንግስት) OR Atlanta GA.

  • @user-wy1sc9hz7s

    @user-wy1sc9hz7s

    Жыл бұрын

    የልቤን በልቤ😔

  • @user-od1py5sv9j
    @user-od1py5sv9j9 күн бұрын

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሲከፍኝ መፅናኛየ ስጨልመኝ መብራቴ ስደክመኝ ጉልበቴ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት በያለንበት ቦታ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tsigemariammamo7182
    @tsigemariammamo7182 Жыл бұрын

    ሌት ከቀን በልቤ የሚመላለስብኝ 24 ሰአት ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን ሁሌም በልቤ አኖርሻለሁ እናቴ ሁሌም ስምሽን ስዘክር እኖራለሁ ወንድማችን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንተን ባየሁ ቁጥር እመቤታችን ነው የማስታወሰው

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Жыл бұрын

    በእንባ ስምቼው የማልጠገው መዝሙር ሉሌ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ሼርና👍👍👍

  • @isewemalte1789
    @isewemalte17894 жыл бұрын

    ለዚች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ እደከፋኝ አልኑር ቀናርጊኝ እናቴ! ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @hanahilay

    @hanahilay

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Li-pk2ng

    @Li-pk2ng

    10 ай бұрын

    Hufffffffff😢😢😢😢😢

  • @zewdinshadmasu3766

    @zewdinshadmasu3766

    5 ай бұрын

    ​@@Li-pk2ng😢😢😮😮 ኤ

  • @SaraSara-yf7qw

    @SaraSara-yf7qw

    2 ай бұрын

    amaa /3/❤

  • @user-gb1od7hc2c

    @user-gb1od7hc2c

    25 күн бұрын

    111❤❤ ​@@Li-pk2ng

  • @heyabzelalam3345
    @heyabzelalam33454 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘልኣለም ኑሪልኝ! ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ከፍ ያርግልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ኣሜን!!!

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Жыл бұрын

    ለዝች አጭር እድሜ እንደከፋኝ አልኑር አማልጅኝ እላለው እኔም ይሄው እንዲሁ ስባዝን መኖሬ ዘመን መቁጠር ሆኖብኛል 🥹በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k5 жыл бұрын

    #የልቤን በልቤ ይዤ #ከፊትሽ ቆሜያለሁ #የሆዴን በሆዴ ይዤ #ከፊትሽ ቆሜያለሁ #ካለኝ ነገር ሁሉ #አንችን መርጫለሁ #እናቴ ሆይ ስሚኝ #አማልጅኝ እላለሁ ፪😢🙌🙌 #አሜንንን አሜንን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን #ያሰማልን ወንድማችን #ፀጋውን ያብዛልህ🙏😍 ➢የተዋሕዶ ልጆች መልካም #የፍልሰታ ፆም ይሁንላችሁ #ፆሙን የበርከት ፆም #ያድርግልን🙏 #ሰላም ለሃገራችን #ሰላም ለህዝባችን 💚💛❤ #ተዋሕዶ ➢ለዘለዓለም ትኑር🙏💚💛❤✔✔✔

  • @besufekadu3895

    @besufekadu3895

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @eyugfgfd2270

    @eyugfgfd2270

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን

  • @alemitugetachwfantahun8904

    @alemitugetachwfantahun8904

    Жыл бұрын

    8; Vkvqpoipppppl.9mpllqq q A

  • @yehararworkderessetilahun5551
    @yehararworkderessetilahun5551Күн бұрын

    እሰካሁን ባዳመጥኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp98975 жыл бұрын

    የልቤን በልቤ ይዤ የሆዴን በሆዴ ይዤ በፊትሽ ቆሚያለሁ ከአለኝ ነገረ ሁሉ አንችን መረጫለሁ እናቴ ሆይ ሥሚኝ አምልጅኝ እላለሁ😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ሉልዬ እግዚአብሔረ የአጠልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @asres2602

    @asres2602

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Жыл бұрын

    አይ ልዑሌ እንደው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ❤✝️❤

  • @user-ft3jh3wz8q
    @user-ft3jh3wz8qАй бұрын

    ሐዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ሉዑሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @enatasrate576
    @enatasrate5762 жыл бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር!!! ትልቅ ትዝታ....ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta27615 жыл бұрын

    ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ቆሜ ስራመድ ጤነኛ መስላለው የውስጤን ጎዶሎ እኔ አውቃለሁ ድንግል ሆይ ደግፊኝ አይዞ ልጄ በይኝ የጭንቀቴን ካባ አውልቀሽ ጣይልኝ

  • @senkeabate3508

    @senkeabate3508

    3 жыл бұрын

    አሜን እሷታዉቃለች የጭቀትን ካባ አዉልቃ ትጣልልን

  • @haimyd6188

    @haimyd6188

    3 жыл бұрын

    ትህቭ

  • @liulgashaw711

    @liulgashaw711

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @yemekerworku9931

    @yemekerworku9931

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tejitugebeyehu4108
    @tejitugebeyehu41085 жыл бұрын

    የልቤን በልቤ ይዜ ከፊትሽ ቆሚያለውየውስጤን በውስጤ ይዜ ከፊት ቆሜያለው ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪ ሉሊ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረከል እመቤቴ እኔ፡ስደተኛው ልጅሽን ከክፉ ሁሉ ነገር አንች ጠብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @emebetenat6592
    @emebetenat6592 Жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር በእውነት እድሜ እና ጤነውን ያብዛልህ ቸሩ አምላካቸን

  • @info7034
    @info70343 ай бұрын

    #እናቴ ሆይ ስሚኝ #አማልጅኝ እላለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @maryreed8338
    @maryreed83382 жыл бұрын

    ቀንኑን ሙሉ አመቱን ሙሉ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @lealembirhan6813

    @lealembirhan6813

    2 жыл бұрын

    በትክክል ናኦሚ

  • @gediyonwondimu1377

    @gediyonwondimu1377

    Жыл бұрын

    🎉

  • @Senaitgebremedhin-pj3kh

    @Senaitgebremedhin-pj3kh

    8 ай бұрын

    0:43 ewunet new efffffff enate❤❤❤❤

  • @AbabelEwunetie

    @AbabelEwunetie

    8 ай бұрын

    ​@@gediyonwondimu1377፡

  • @yeshey8971
    @yeshey89712 жыл бұрын

    ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ወድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜኔ ጤና እመቤቴ ትስጥልን ⛪️🤲🤲🤲

  • @yabserafikdu2643

    @yabserafikdu2643

    Жыл бұрын

    *

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu34872 жыл бұрын

    በእንባ ጨረስኩት ይህን መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hggu287

    @hggu287

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abebechabebech2441

    @abebechabebech2441

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @trhastrhase

    @trhastrhase

    Жыл бұрын

    Amen zemrei mileakete ysimalena

  • @mesiadamu2821

    @mesiadamu2821

    Жыл бұрын

    ​@@hggu287 ።❤

  • @nuriyalera1313

    @nuriyalera1313

    Жыл бұрын

    Ena erasu uuuufffff ya leban naw yazamarqlign fatar yetabekek wodema ena Muslim nagn gin mazemur esamqlu

  • @asterB134
    @asterB134 Жыл бұрын

    ሁል ጊዜ በልቤ የሚመላለስ የምጽናናበት መዝሙር ነው ልኡሌ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድማችን።

  • @user-me9wc4op6f

    @user-me9wc4op6f

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @DgehHdhdhdj

    @DgehHdhdhdj

    10 ай бұрын

    ❤❤ 0:43 ❤❤

  • @sintayehutadesse7735

    @sintayehutadesse7735

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @shewaadafire1587
    @shewaadafire1587 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልብን የሚነካ መዝሙር ነው 🙏🥺

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha92434 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእንባ ነው ማዳምጠው ይህ መዝሙር

  • @selinaselina5472

    @selinaselina5472

    4 жыл бұрын

    አሜንንንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @hihi-uh5en

    @hihi-uh5en

    3 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰😭😭😭🤲🤲🤲አማምክ

  • @bsma5807
    @bsma58072 жыл бұрын

    በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesereteshetu1832

    @mesereteshetu1832

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 Жыл бұрын

    የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ👏

  • @kbrngg1

    @kbrngg1

    Жыл бұрын

    Kalewote. Yesemalene .

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama57254 жыл бұрын

    Ammmeennnn zimare melayikt yesamalin edime ena tena estik lule

  • @user-pw8ek9lk8l
    @user-pw8ek9lk8l24 күн бұрын

    እናቴ ድንግል ማሪያም ሆይበጭንቀት ላሉ ሁል ምልጃሽ አይለየን።ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ።

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ወድማችን ሉሌ እአተን በምልጃዋ የረዳች እመአምላክ የታመሙትን ሁሉ ትዳብስልን

  • @user-en5pn2ep4s
    @user-en5pn2ep4s5 жыл бұрын

    ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለሁ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f4 ай бұрын

    ❤። ❤❤❤። ❤❤❤❤❤። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።ከመረጠን ሁሉ ነገር በህዎታችን ሽሽ በላይ ሙሉነው❤❤❤❤❤ ፍቃድህ ይህን ጌታ😮ዬ🤲😭😭😭😭😭🤲🤲🤲💯

  • @user-oh9ou7fg5v
    @user-oh9ou7fg5v3 ай бұрын

    ለዘማሪ ወድማችን ቃለ ህይወት የሠማልን መግስተ ሠማያት ያወርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw55495 жыл бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የልብ አዋቂዋ እማምላክ እኔንም ለፆም ለንሥሀ አብቂኝ

  • @elfneshshiferaw8144

    @elfneshshiferaw8144

    4 жыл бұрын

    tedyafro

  • @user-kh1zi6ok7r

    @user-kh1zi6ok7r

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kh1zi6ok7r

    @user-kh1zi6ok7r

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tube9207

    @tube9207

    4 жыл бұрын

    Amen🙏

  • @jfjjcj1078

    @jfjjcj1078

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍃🍃🍃🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brktibeki1741
    @brktibeki1741 Жыл бұрын

    የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ወንድማችን እግዚኣሄር ኣብዝቶ ይባርክህ።

  • @user-cw3zl4qx9c
    @user-cw3zl4qx9c9 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው እወድዳለሁ

  • @tadi713
    @tadi7132 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin wendimachin esuwa emebete kidist dingil mariyam titebikih 🙏🙏🙏

  • @letariktube960
    @letariktube960 Жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏👏💐💐ሁሌም እንዳድስ ነው የማዳምጠው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም እማምላክ ሆይ በውስጤ ያለውን ጭቀትምኑን ስንቱን እነግርሻለሁ አች ታውቂያለሽና ጎደሎየን ሞልተሽ ከጭንቀቴ ገላግለሽ ጤናየን ስጭኝ😔

  • @markabmarkab8876
    @markabmarkab88765 жыл бұрын

    AmenAmenAmen kale hiwot yasemalen 👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒❤❤❤❤

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb18 күн бұрын

    ELLL 🎉🎉🎉❤❤❤❤ Edante lemsgana lban tkfetlgne Amen🙏🙏 hulam Akebrh alehu besst newu mwedh wendma!!!!

  • @amanuelgelie6649
    @amanuelgelie6649 Жыл бұрын

    እያለቀስኩ ነው የምሰማው ይህን መዝሙር። ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ።ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ ለኔም ትሁነኝ

  • @user-hm1oi2yb6n
    @user-hm1oi2yb6n4 жыл бұрын

    ኣሜን(3) ዝማሪ መላእክት የስመዐልና

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 Жыл бұрын

    ነፍስንም አጥትንም የሚያለምል ዝማሬ እፁብ ድንቅ ከእመብርሃን ሌላምን እንመርጣለም የተዋህዶምርጫችን ቅድስት ድንግል ማርያም::

  • @EmebetTemesgan
    @EmebetTemesgan14 күн бұрын

    ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሕ እግዚአብሔር ይርዳሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanananasidanine3807
    @nanananasidanine38075 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን ሠላም እሕቶች ሠላም ወነድሞች በስደት የምኖር በሙሉ በሠላም ለእት አገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን ሠላም የተዋሕዶ ልጆች ፆም የሠላም የፍቅር የምትሣሰብ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን ይሁንልን

  • @amalaldrawsheh4606

    @amalaldrawsheh4606

    Жыл бұрын

    ቃል ሕየወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury80525 жыл бұрын

    Zmare melakt yasemaln👏👏👏yagelglot zemenhn egzabher ybarklh

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen2 ай бұрын

    እመብርሀን እናቴ የሚገባሽን ክብር ስላልሰጠውሽ ይቅር በይኝ አችን በማይመጥን ታማልጃለሽ አታማልጅም እያልን ስንዘላብድ ስቴ ተቀይመሽን ይሆን ይቅር በይን እናቴ

  • @debermarkosenjoymusic187
    @debermarkosenjoymusic1878 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab69685 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌹🌷🌷👏👏👏👏👏 ወንድማችን አሜን አሜን አሜን እርስተ ሀገር ፀጋ መንግስትን ያዋርስልን ሀገራችንና ሃይማኖት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፆሎታችሁ አስቡን በሰው ሀገር ያለንውን 🙌⛪👏⛪⛪

  • @alihsali3149
    @alihsali3149 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የልቤን በልቤ ይዠ ከፊትሽ ቁሚያለሁ ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ ፡፡

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r5 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፍልሠታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!!

  • @emabetemabet9766

    @emabetemabet9766

    4 жыл бұрын

    Is a

  • @user-my9gk5in6z
    @user-my9gk5in6z3 ай бұрын

    ማርያምን ጭንቅ ብሎኛል ብዙ ነገር በውስጤ ይመላለሳልበፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mellymelly5145
    @mellymelly51452 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kel hiwot yasemalin ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🌹👏👏👏

  • @tilahunsarone3403
    @tilahunsarone34034 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ መንግስት ሰማይን ያውርስልን በዝማሬ በጾም ፀሎት እንትጋ ለሀገረ ኢትዮጵያ

  • @yemekerworku9931

    @yemekerworku9931

    Жыл бұрын

    ሰላሙን ላአገራችን ፍቅር ለህዝባችን ለታመሙት ምህረትን በግፍ ታስረዉ ለሚሰቃዩት መፈታትን ስጭልን እናታችን አማላጃችን

  • @user-oe8kb2oi5j
    @user-oe8kb2oi5j Жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ሁሌም ልኡሌ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-jz7eq1ge6o
    @user-jz7eq1ge6o3 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ብርታቱን ስጠኝ አቅም አነሰኝ ደክሞኛል ወገኖቼ በፀሎታቹህ አስቡኝ😭🥺

  • @tekestesisay4990
    @tekestesisay49904 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን ድንቅ መዝሙርነው💒 🙏የተዋህዶ ልጅ ዎች በሙሎ እንኳን አድርሳችሁ ለፍስልታ ፆም በስላም ያስፍፅምን አሜን💒🙏!*

  • @alam949

    @alam949

    5 жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @user-gc9or8zc3t

    @user-gc9or8zc3t

    5 жыл бұрын

    አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-tb7wj3lc5l

    @user-tb7wj3lc5l

    5 жыл бұрын

    አሜን እንኳአብሮ አደረሰን

  • @mahratmahrat4058

    @mahratmahrat4058

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tr1hl7pk5y

    @user-tr1hl7pk5y

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @galgere2303
    @galgere23035 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዝርመንህ ይባርክልህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ የ ዝማሬህ ጣዕም የተስበረ ኣጥንት ይጠግናል ሉሌ

  • @mulugetadesta5123
    @mulugetadesta51233 ай бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር እናመሰግናለን

  • @user-sm3jt7jt5r
    @user-sm3jt7jt5r5 ай бұрын

    Cher abate medihanealem beveled linear ehitegabirel fetanu eregnaye keand soste kemekina Adela yawetavn Cher abate medihanealem lezelealem yetemesegenik hun ❤❤❤

  • @sosiyabatiwalijii7948
    @sosiyabatiwalijii79485 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የተዋህዶ ልጆች ለፍርሠታ ፃም እንኩዋን አደረሣችሁ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    5 жыл бұрын

    እንኮን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tegestrystingategest2106

    @tegestrystingategest2106

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @youshiindala9948

    @youshiindala9948

    4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ

  • @shewayashewaya1619

    @shewayashewaya1619

    4 жыл бұрын

    🤲🤯🤭🙌🤲💙💚😭😱

  • @shewayashewaya1619

    @shewayashewaya1619

    4 жыл бұрын

    💚🤔🙌🤲🤭✌☝️💟❤💘🖤💜💔💓💛

  • @amharicss4098
    @amharicss4098 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውንድምችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @naseematariq2142
    @naseematariq21422 жыл бұрын

    አሜን አሜን እጅግ የሚጣፍጥ ዝማሬ ነዉ ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤😘😘🙏🙏👏👏

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3y5 ай бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሠማል 💒💒👏👏👏💒💒🌾🌿🌾🌿🌾🌿🌾🙏🙏🙏❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @Orthodox19.
    @Orthodox19.3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ

  • @bersabehfisseha1997
    @bersabehfisseha19979 ай бұрын

    There once was a time where I used to go to church daily and used to sit there and at the time I was going through a rough patch but I couldn’t put it in words and pray. I would just listen to this Mezmur and its now a reminder that god was there for me even when I didn’t put words together and asked him. He listens to me and led the way.

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 Жыл бұрын

    ካለኝ ነገር ኩሎ አችን መርጫለሁ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክን ያሰማልን

  • @fekedechagiza2969
    @fekedechagiza296911 ай бұрын

    ካለልኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስምኝ አማልጅን እላለሁ!!!

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete34195 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለፍልሰታ ፆም የበረከት ፆም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አምላካችን

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @Tube-hy6yu

    @Tube-hy6yu

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @amercell7665

    @amercell7665

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gq7bz9gr4e
    @user-gq7bz9gr4e5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን ።ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለው እመብርሀን ፃድቃንዬ እንዴት እንደናፈቅሽ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf17817 ай бұрын

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaabata9021
    @hanaabata90215 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን የማምላክ ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nx4sv1ip4k
    @user-nx4sv1ip4k5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @itayodose6116
    @itayodose61162 жыл бұрын

    Amen amen..amen..zmaren..melaetn melaetn yasemal wedmachin

  • @helenifhbfh288
    @helenifhbfh2884 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemere maleketin yasemalen megist semayatin yawersilin Amen

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat40585 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የፍልሰታ ፆም

  • @tsigeredagedam154
    @tsigeredagedam154 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @tadalutsagaye665
    @tadalutsagaye6654 жыл бұрын

    AMEN.AMEN.AMEN🙏🙏🙏zemare malekate yesamalen

  • @yirgalemYirgalemRoba
    @yirgalemYirgalemRoba21 күн бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas83755 жыл бұрын

    Amen amen amen zemere meleket yesmalen wedi wandemachin Lule.bemaryem seme yhan mazemuri hulam sesamawe 😢😢😢alesalehu 😢😢😢😢😢😢

  • @gbbvhb246

    @gbbvhb246

    4 жыл бұрын

    Mekdasmekdas

  • @mhalitmhalit4639
    @mhalitmhalit46395 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemara melak yasemalen

  • @sofebesu8043
    @sofebesu80432 жыл бұрын

    ስላም ላንተ ይሁን ዘማሪ ልህውልስገድይህን መዝሙር ሁሌ ደጋግሜ ነው የምስማው ስስማ ግን በእንባ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @merymeryem1910
    @merymeryem19104 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare melakte yesamalen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @addisaweke7444
    @addisaweke74445 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @elfneshshiferaw8144

    @elfneshshiferaw8144

    4 жыл бұрын

    tedworosv

  • @elfneshshiferaw8144

    @elfneshshiferaw8144

    4 жыл бұрын

    asege

  • @jonykassa1834
    @jonykassa1834 Жыл бұрын

    አሜን❤ፈተሪ ሁሉም ናገር ለፀሎት ይብቀልን!!!

  • @user-iw5cl2fb7i
    @user-iw5cl2fb7i5 ай бұрын

    እናቴ ስሚኝ አሁንስ ደከመኝ የዚህ አለም ኑሮ እመአምላክ ስሚኝ አደራሽን

  • @user-qb2wm9cr3s
    @user-qb2wm9cr3s8 ай бұрын

    Amen amen amen zimarie melakiten yasemalign❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @shewitmulugeta4652
    @shewitmulugeta4652 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእኪ የስመዓልና እመብርሃነይ ንዓኪ መሪጸ እየ ካብ ኩሉ ነገር ኣብሊጸ መጽየ ኣለኩ እምየ

  • @yashica5085

    @yashica5085

    Жыл бұрын

    ✝️✝️💒💒🙏🙏

  • @user-hg8tr3pd2p
    @user-hg8tr3pd2p5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ቃል ህይወት ያሰማል ጤናህን ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ

  • @haregubsrat4625

    @haregubsrat4625

    4 жыл бұрын

    Nh

  • @Mulu-yl5yj
    @Mulu-yl5yj Жыл бұрын

    Yaniten mezimure degime degime new emisema betam leb emineka new. zimare melakiten yasemalign Amen❤❤❤🤲👏🙏🙏

  • @user-og5vk2dx7i
    @user-og5vk2dx7i4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን ይልብ ማረፍያ የዘላለም ቤት አንች ነሽ ድንግል ማርያም እመቤት 💒😭🙏

  • @ayeleemyu6354
    @ayeleemyu63545 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Жыл бұрын

    አሜን የልቤን በልቤ ይዠ የሆዴን በሆዴ ይዠ ከፊትሽ ቆማለሁ አማልጅኝ እናቴ ሀዘኔን በደስታ ቀይሪው።

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Жыл бұрын

    እውነት ነው የልቤን በልቤ ይዠ የሆዴን በሆዴ ይዠ ከፊትሽ ቆሚያለሁ አመቤቴ ማርያም አይዞሽ ልጀ አትፍሪ በይኝ ስለልጅሽ በለሽ

  • @alemdesta454
    @alemdesta4543 ай бұрын

    ፐካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው እናቴ ሆይ ስምኝ አማልጅን እላለው፪🤲በስጋም ነፍስም ስደተኛ ልጅሽ🤲😭

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክ የሰመዓልና 🙏🙏🙏

  • @chewanshechwea462

    @chewanshechwea462

    11 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tsegaabate7389
    @tsegaabate7389 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @puzianoor6267
    @puzianoor62672 жыл бұрын

    Amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen

Келесі