የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የበዓል ስጦታ

የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የበዓል ስጦታ

Пікірлер: 562

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane782 жыл бұрын

    የኔ ጌታ አብይዬ ሁሌ ዝቅ የምትለዉ ነገር ሁሌ ያስለቅሰኛል አባቴ የነዚ እናቶች ፀሎት ይጠብቅህ የብይዬ ባተ ወግ አየን ኑርልን ንጉሳችን!

  • @reshidnuri5551

    @reshidnuri5551

    2 жыл бұрын

    አገላለፅሽ ያምራል እንደ ፍላጎታችን ይሁን።

  • @radicalv2720

    @radicalv2720

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @wellcome6505

    @wellcome6505

    2 жыл бұрын

    Amin. Amin

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    2 жыл бұрын

    አብይ ፈጣሪያችን ነው ትላላችሁ ትንሽ ቆይታችሁ ይህ በደም የተጨማለቀ ቆሻሻ

  • @mesibrhane78

    @mesibrhane78

    2 жыл бұрын

    Egziabyeri ykiri ybelshi & ybelhe lemanignawume kerasishi & kerasihe gari tareki & tareki abyyene lemetchet gna bzu ykerishale & ykerihale ።

  • @user-zw1zi7hi2r
    @user-zw1zi7hi2r2 жыл бұрын

    ምን እንላለን ቃላት ያጥረናል አንተ ላረከው እኛ አልቅሰናል ደግነት ለካ እንዲህ ደስ ይላል ። ተባረክልኝ አቢቾ ❤❤❤

  • @kalhailu7289

    @kalhailu7289

    2 жыл бұрын

    እነደሞኝ ደጋግሜ እያየሁ አለቅሳለሁ

  • @abebe7532

    @abebe7532

    2 жыл бұрын

    atashqabch,, Mehayem !

  • @user-zw1zi7hi2r

    @user-zw1zi7hi2r

    2 жыл бұрын

    @@abebe7532 አፍ እኮ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ባዶ መሀይሙ ማን እንደው ይለያል። 😃😃😃😃😃😃😃😃😃 🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹

  • @kalhailu7289

    @kalhailu7289

    2 жыл бұрын

    @@abebe7532 ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም 😂😂😂

  • @user-zw1zi7hi2r

    @user-zw1zi7hi2r

    2 жыл бұрын

    @@abebe7532 ስድቡን ላንተ ትቼልሀለሁ እኔ ከአብይ ጋር ተደምሪያለሁ። 👍👍👍👍👍👍👍 ❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @birtukanchalew5890
    @birtukanchalew58902 жыл бұрын

    አብያችን ሺ አመት ኑርልን ዘርክ ይባረክ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg99392 жыл бұрын

    መድሀኒያም እረጅም ዕድሜ ይስጥ የእኔ ጌታ ከስው በላይ ሁን የእነዚህ ምርቃት ከማን በላይ ነው ኑርልን💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit97962 жыл бұрын

    እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠው አቢቾ መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚደስበት ልጆቿ ከስደት ተመልሰው በሃገራቸው የሚኖሩበት ነቀርሶች ተነቅለው ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @a_alig
    @a_alig2 жыл бұрын

    Such a gift and legend. May the almighty protect him!

  • @radicalv2720
    @radicalv27202 жыл бұрын

    የሚገርም ዘመን መሪ ዝቅ ብሎ ያየንበት አቤቱ ፈጣሪ ይህን ሰው ጠብቅ ለዶር አብይ ክብር ቃላት የለኝም ለመናገር ፈጣሪ ይባርክህ 💚💛❤️

  • @cvf5013

    @cvf5013

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-rd9yj5mi4s

    @user-rd9yj5mi4s

    2 жыл бұрын

    በጣም በጣም ከቃልም በላይ ነው

  • @kbromyirga6403

    @kbromyirga6403

    2 жыл бұрын

    Hhh are you ...go to school bro

  • @radicalv2720

    @radicalv2720

    2 жыл бұрын

    @@kbromyirga6403 ጁንታ ምነው ቅናት አንጫጫህ

  • @enegess1479
    @enegess14792 жыл бұрын

    Doctor Abiy ! What can I say! He is one in a million ❤️❤️❤️

  • @sulululu6942
    @sulululu69422 жыл бұрын

    እድሜናጤና "♥አሏህ ይስጥህ ♥"ዘርህ ይባረክ♥ "እልልልል"ለደካሞች የረዳህ"መልካም መሪጀግና♥ ማሻአሏህ"♥እንኳንተወለድክ♥

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin34722 жыл бұрын

    ልኦል እግዚአብአሔር ረዥም እድሜ ይስጥክ ዶ/አብይ እሰከነ ቤተሰቦች እንኳን አደረሰክኢትየጵያ አገራችን ሰላም ያድርግልን ለመላ የአገራች ሰዋች ሁሉ የሰላየፍቅር የደስታ ዘመን ያድርግል

  • @kinghabesha8038
    @kinghabesha80382 жыл бұрын

    Wow thank you my hero የኢትዮጵያ ኩራት ነክ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥

  • @loveleads123
    @loveleads1232 жыл бұрын

    To have such a leader as such at a time like this makes me feel proud! Leave long !!!

  • @mimitamire3649
    @mimitamire36492 жыл бұрын

    አቢይ ለሀገሬ የተመኛውን መልከም በዘመንህ እግዝአብሔር ይስጥክ

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo39142 жыл бұрын

    Ethiopia is blessing him,these mothers are the foundation &the sign of the country.God bless him above all

  • @annasmith3778
    @annasmith37782 жыл бұрын

    No words Lots of tears 😭 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yosiefhabtesilasie2104
    @yosiefhabtesilasie21042 жыл бұрын

    God bless Dr. Abiy and your family. Good job.

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo39142 жыл бұрын

    May God bless him &long life for our P.M.

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri89532 жыл бұрын

    እሡማ ንፁህ ደሀ ወገናችን ነው ጠላት በዛበት እጃ እደማንኛውም ዜጋ እሩሩ አርጎነው የፈጠረው ዘመንህ ይባረክ ዶክተር አብይ።

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m2 жыл бұрын

    I have no words...just swept looking at this clip. Dr. Abey is our blessing. He is a gift to us from God. With him Ethiopia will prevail!

  • @mercimerci7286
    @mercimerci72862 жыл бұрын

    በየትኛውም ኣለም ታይቶም ተሰምቶም የማያውቅ ታሪክ ነው አቢቹ እየሰራ ያለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa60262 жыл бұрын

    This guy is just an ANGEL

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j2 жыл бұрын

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !! መልካም አዲስ አመት

  • @annasmith3778
    @annasmith37782 жыл бұрын

    Beautiful man….. you are the best Thank you Sir 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo199392 жыл бұрын

    ውድ እህት ወንድሞቸ ይህንን ታላቅ መሪ እድል ከሰጠው በነገር ሁሉ ከጎኑ ከቆምን ኢትዮጵያ በትንሽ አመታት በኢኮኖሚ የበለጸገች ያደርጋታል እመኑኝ ይህ አይቀሬ ነው።

  • @meskeremhabtegebreal6362

    @meskeremhabtegebreal6362

    2 жыл бұрын

    ትክክል። ይህንን ስለሚያውቁ ተቃጥለው ነው ሊጨርሱን የተነሱት።

  • @sarahmesfin6904
    @sarahmesfin69042 жыл бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አዳሜህን ሁሉ ተደሰተ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mikejohnson8489
    @mikejohnson84892 жыл бұрын

    No prime minister, let alone in Africa , not even in developed countries. Dr. Abye is the best of the best. May god be with you sir.

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai79482 жыл бұрын

    ውዱ መሪያችን የድሆች ተወካይ ተባረኩ።

  • @hiwotesubalewcherie4160
    @hiwotesubalewcherie41602 жыл бұрын

    He is exceptional 🙏🙏🙏

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku99082 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያቆዮልን እዮትንም ስምተንም እንውቆም እንዶህ ያለ መሬ ሺህ እመት ኑርልን❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bantayehuworku7891
    @bantayehuworku78912 жыл бұрын

    i,m really apprieciate ur work & God bless you D,r Abiy with ur family

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg2 жыл бұрын

    Dr.abey Ahmed you are bigger than a leader. I don't have any words to describe you our anjele. You are bless your kindness beyond unthinkable and unspeakable. You make me cry. God bless you and protect you anjele.

  • @abdiuu
    @abdiuu2 жыл бұрын

    Abiy Ahmed himself is a gift for Ethiopia. We all thank you for your effort help and rebuild Ethiopia. our hero

  • @salams2715
    @salams27152 жыл бұрын

    ብርቅዬ መርያችን ውድ መርያችን ጀግናችን ክፉ አይንካብን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥልን እንወድሀለን ኑርልን ።

  • @annasmith3778
    @annasmith37782 жыл бұрын

    We salut you, Sir. I can’t stop crying 😭 Sir. Dr Ably Ahmed Ali is an Ethiopian politician serving as 10th Prime Minister of Ethiopia He Humility towards his people is absolutely unspeakable. He is the True leader and accept feedback and criticism He put the needs of others before his own. When you are passionate about something, it shows. He is A great Leader love the work He do and are excited about it. We stand with you We win together 🇪🇹

  • @tewodrosabebe7875

    @tewodrosabebe7875

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @annasmith3778

    @annasmith3778

    2 жыл бұрын

    @@tewodrosabebe7875 You are very welcome.

  • @AmalAmal-mt2eg

    @AmalAmal-mt2eg

    2 жыл бұрын

    Absolutely true. Dr.abey Ahmed is gifted from God. I am proud of him. Thanks God.

  • @sugarmommyfilms8864

    @sugarmommyfilms8864

    2 жыл бұрын

    exactly, we bless because of him God bless him and our people. Thanks for this ቆንጆ words sir.

  • @solomonkebmo4665
    @solomonkebmo46652 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እድሜህ እንደ ማቱሣላ ርዝዝዝዝዝዝም ይበልልህ!

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan61292 жыл бұрын

    መቼም ለኢትዬጲያ ታሪክ ነው ዶ/አ ከነባለቤታቸው እዲሁም ከነቤተሰቡ ያልታሰበ ደስታን ጤናን ፍቅርን ይስጣቸው በውነት ከተደረገላቸው ሰዎች ይበልጥ እኔ ሳየው የተሰማኝ ደስታ የምለው ቃላት የለኝም ሁሌም ሰጭ ያርግህ ተባረክ

  • @sabagebremariam3972
    @sabagebremariam39722 жыл бұрын

    Dr Abiy, you touch my heart you are gift of Ethiopian people and I am proud of you to be my country prime minister may God blessed you 🙏

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q2 жыл бұрын

    አሜንንን የእናቶች የአባቶች ምርቃት እድሜህን ያርዝመው አብቹዬ

  • @danielhenok8991
    @danielhenok89912 жыл бұрын

    Who does this previously 🤔 his search a kind and generous human being!!! Lets us be unite and pray for our country peace and love !!!! Happy new year 🥳 2014 🙏

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa5802 жыл бұрын

    I proud of him. He is very humble & generous leader . May almighty God bless Ethiopia and it's leader Dr. Abiy

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia71902 жыл бұрын

    Blessed to have you as the leader of Ethiopia. እግዚአብሔር ይመስስገን ሌላ ምን ይባላል ካረከው በላይ ለትውልድ ምን ያህል መልካም አራያ እየሆንክ ሳይ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ውብ ሆና ትታየኛሀች🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie62872 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Geta Zemenun Yebarekew Hallelujah Amen 🙏 🙌 👏

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe60202 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @loveemebat7866
    @loveemebat78662 жыл бұрын

    በጣም ቃላት አነሰኝ እጊዚአብኤር እድሜ ጤና ይሰጠኽ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema40892 жыл бұрын

    Doctor Abiy Ahmed,l don’t know what to say about you, but ur the best gift from god to safe our beloved country Ethiopia 🇪🇹 l cannot Thank you enough, keep shining god bless you and family

  • @jeff.t7778
    @jeff.t77782 жыл бұрын

    God bless Dr. ABIY.......Long LIFE....🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerituzed6756
    @zerituzed67562 жыл бұрын

    ለላ ቃሉ የለኝ አብቹ እግግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን ይጠብቂህ ዉዱ መሪችን ዘመንህ ይባረክ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    AMEN 🙏🙏🙏AMEN TO GOD 🙏

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa17342 жыл бұрын

    አብቹ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛብሔር ይጠብቅህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @salihamohammed4925
    @salihamohammed49252 жыл бұрын

    Wow I have no word Abiyachin Allah yitebqih dehan astawash ❤

  • @amutitbe1977
    @amutitbe19772 жыл бұрын

    ወይኔ መሪዬዬዬዬዬ አለህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ምን እንደምል አላውቅም እህህ አብብይይዬ አለህ ከክፉ ሁሉ ይጥብቅህ ያረብብብብ

  • @tewodrosabebe7875
    @tewodrosabebe78752 жыл бұрын

    Proud to be Ethiopian and really glad to our beloved PM Abiy

  • @user-ix2oz8cr5m
    @user-ix2oz8cr5m2 жыл бұрын

    Thank u Dr abiyii so Mach!!!!!!!!! ✌️🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️🇪🇹🌹❤️✌️

  • @kingking6075
    @kingking60752 жыл бұрын

    Im proud of u d. Abiy ahmed God bless u God save u Bro

  • @Gizachewtube
    @Gizachewtube2 жыл бұрын

    Wow I am very happy and proud by Ethiopia pm doctor abiy Ahmed , docter abiy is not only for Ethiopians he is also leading pm in the world,young intelligent and kinded,and open minded,abiy and Ethiopia keeps forward,Ethiopians please bless abiy,and pray to him,docter abiy our heroes God bless you and your family,,,,, I have seen this kind of open minded leader first in my life time still now

  • @fayojaldi4341
    @fayojaldi43412 жыл бұрын

    Good blass him and this family

  • @oneluv4736
    @oneluv47362 жыл бұрын

    May GOD bless our prime minister

  • @eyobabety9199
    @eyobabety91992 жыл бұрын

    በምክንያት ነው ዶ/ር አብይ የምወደው ደግ መልካም መሪዬ ሺ ዓመት ንገስልኝ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot89452 жыл бұрын

    በእውነት አለቀስኩ ጌታ ይባርክህ ኢትዩጵያን ይባርክ ቤተሰብህ ይባረክ

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia2 жыл бұрын

    Bless you 🙏

  • @africaunite9673
    @africaunite96732 жыл бұрын

    May God Bless you and your family, PM Abiy!!!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    አሜን አሜን የእናቶች ምርቃት ያግኝህ አባቴ እንቁ መሪያችን

  • @elilinegash585
    @elilinegash5852 жыл бұрын

    A true shepherd, God bless the king.

  • @wasihunmulisa5938
    @wasihunmulisa59382 жыл бұрын

    የኔ ንጉስ ቃላት የለኝም ሁሌም ማላፍርብህ ጀግናዬ

  • @mimieska2802
    @mimieska28022 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዶር አብይ ይሄ ደግ ልብህ ነው መቸም ከስንቱ እሳት የሚያወጣህ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️

  • @ganaganet9288
    @ganaganet92882 жыл бұрын

    አብቹ.ቃል.አጠረኝ.አላህ.እድሜና.ጤና.ይስጥክ.ብዙ.ትሰራ.ነበር.የሀገራችን.ጠላታች.ባይኖር👍👍👍👍👍❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @destaergano3121
    @destaergano31212 жыл бұрын

    ዶክተር አቢይ ዘርህን እግዚአብሔር እንደ ባህር አሸዋ ይብዛልን። የወያኔ ግፍና ጥጋብ ይገርመኛል።

  • @jesusisthelightoftheworld5780
    @jesusisthelightoftheworld57802 жыл бұрын

    God bless you and your family. You have a good hurt. I never see such a thing. You make as cry. I hope people we learn from you.

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal63622 жыл бұрын

    አብቹ የኔ ትሁት እንደው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ። ታሪክ ሲያስታውስህ ይኖራል።

  • @nadyawollohumanityfirst1370
    @nadyawollohumanityfirst13702 жыл бұрын

    I can’t stop my tear on my eyes 👀 amazing job 🥰

  • @misganagenanew3927
    @misganagenanew39272 жыл бұрын

    ዶክተር በእውነት እግዚያቤር አምላክ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @chaltualemu3885
    @chaltualemu38852 жыл бұрын

    God bless our great leader Dr. Abiy Ahmed

  • @ganetasefadesalegnganerase8279
    @ganetasefadesalegnganerase82792 жыл бұрын

    አቢቹ ሺ አመት ንገስልን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏😍😍😍😍

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa2 жыл бұрын

    በሉ ደሞ ለሆነ ነገር ብሎ ነው በሉ ። አብያችን ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገገሥ ብዬ እጅ ነስቻለሁ።

  • @belayatrateraeye942
    @belayatrateraeye9422 жыл бұрын

    Yene abat leader we love u teru sew

  • @Aboshemane1
    @Aboshemane12 жыл бұрын

    GOD BLESS you Abiy 🙏

  • @khadi3556
    @khadi35562 жыл бұрын

    በጣም ያስደስታል የኔ መልካም ላላህ ህልም እንደሰጠሁህ ነው እልህ ይጠብቅህ አገራችን የሰላም ዘመን ይሁንልን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul21502 жыл бұрын

    Geta eyesus yibareki dr. abiyi ante liyu meri nehi tebareki tebareku selam le Ethiopia Eritrea yihun 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇷🇪🇷

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele41622 жыл бұрын

    May the Lord bless you!!! You are an amazing person!

  • @lovenature4241
    @lovenature42412 жыл бұрын

    ከእምላክ የተሰጠ መሪ ለኢትዮጵያ!! እግዚአብሔር እሱንም ባለቤቱንም ልጆቹንም ይጠብቅ !!ህይወታቸው ሁሉ በድስታና በጤና የታነፀ ይሁን!! እንኮን ለአዲስ አመት አደረሳቸው!!❤️🙏

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson29142 жыл бұрын

    የኔ አባት ፍቅር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️

  • @wondmagegngodana2396
    @wondmagegngodana23962 жыл бұрын

    አበቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu58062 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት መሪ ሳይሆን አባት ድሀን አስታዋሽ የሰጠን አምላክ ክብር ለእርሱ ይሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ያድርግልህ ። እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ መጭው ዘመን የጤና፣ የሰላም፣ ይብልፅግና ይሁንልህ።ለኢትዮጵያ የብልፅግና ራዕይ እውን የሚሆንበት ዘመን ያድርግልን።።

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini64342 жыл бұрын

    Our PM Abiy is a gift to Ethiopia from God. His kindness and energy touches all hearts.🇪🇹🇪🇹

  • @kabhzbinabhzbi4869

    @kabhzbinabhzbi4869

    2 жыл бұрын

    To Ethiopia or to Amharas 😂😂

  • @theawaeraawaera3144
    @theawaeraawaera31442 жыл бұрын

    በጣም ያስለቅሳል እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እዳስታወሳቸው እግዛብኼር ይባርከው በእውነት ትልቅ መሪ ነው

  • @martakasaye7055
    @martakasaye70552 жыл бұрын

    Abichi hululim melkamen ngrechek ysdestenel mendate Egzhibre amelke ytebkeke 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @morningmorning1191
    @morningmorning11912 жыл бұрын

    ወይ እግዚአብሔር ተመስገን ሳንሞት በሀገራችን ትሁት መሪ አሳየከን ክበር ተመስገን እግዚአብሔር ዶክተር አብይ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarahayalew9826
    @sarahayalew98262 жыл бұрын

    Bateh yemula Bereket yeseteh !!!! God bless you Dr Abey 💚🥰❤️💚❤️💚🥰❤️

  • @user-iq5bs5li6u
    @user-iq5bs5li6u2 жыл бұрын

    ተባረኩ እግዚአብሔር የረገጣችሁን ሁሉ ያውርሳችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹

  • @Adis001
    @Adis0012 жыл бұрын

    I miss our my mother cantrey speciall this new yers, I remnber my child age with my family,Happy new year our cantrey people's.

  • @fetufeture1139
    @fetufeture11392 жыл бұрын

    ያ አላህ መሪያችንን እድሜ ከጤና ጋር ስጥልኝ አብቹ የሰው ችግር የሚገባው ስለሆነ አላህዬ ለኢትዬዽያ የሚገባትን መሪ ስለሸለምከን አልሀምዱሊላህ መልካም አዲስ አመት አኛንም ደግ ደጉ መልካም ነገሮች ሁሉ እንዲጋባብን ምኞቴ ነው አንተ በምታደርገው መልካም ነገር አኛ በማልቀስ ደስታህን ተካፍለናል።የምትመኘውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @user-jc9el3vi5g
    @user-jc9el3vi5g2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን በፍቅር ጎዳና ይህ ነው ባሕላችን ከአብይ መሪያችን ጋር ወደፊት ያላየነውን እያሳየን ነው።

  • @ae4784
    @ae47842 жыл бұрын

    It is very kind of you Abiy to remember these needy people 😊❤️

  • @emmyt311
    @emmyt3112 жыл бұрын

    O M G‼ I am proud to call him my visionary prime minster‼ አብቹዬ ስብእናው ፣ ዝቅ ማለቱ ማስተዋሉ እረ ስንቱ...ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብህ ዘመንህ ይለምልም ልጆችህ ሚስትህ ሁሉ ይለምልሙ‼2014 ከየአቅጣጫው የተነሱ የሀገሬ ጠላቶች የሚወድቁበት፣ የሰላም የመበልፀግ የመውጣት የመሻገ የማለፍ ይሁንልን‼💚💛♥🙏

  • @desta547
    @desta5472 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አብችዬ እግዚአብሔር ይጣብቅ 🤲🤲🤲❤❤❤❤💟💟💟 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea56602 жыл бұрын

    መድሀንያለም በሔድክበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔጌታ

  • @mokaruth6301
    @mokaruth63012 жыл бұрын

    amen🙏

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g2 жыл бұрын

    እውነትም የእግዚአብሔር ሰዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @wollotimes
    @wollotimes2 жыл бұрын

    Ammeeeen ክፉ አይንካብን

  • @tsecaw9908
    @tsecaw99082 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ አሕመዲ. የሚሥኪን አዛኝ ነሕና ፈጣሪ ይዘንልሕ. ከክፉ ነገር ሑሉ ይጠብቅሕ እዲሜሕን. አላሕ ያሥርዝመው ጤናሕንም አላሕ ይሥጥሕ

Келесі