የምታስፈልገኝ/ YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP // በደሴ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ

Ойын-сауық

#KWM #YISHAK_SEDIK

Пікірлер: 67

  • @Creativelele
    @Creativelele Жыл бұрын

    ግርማ ሞገስህ ድምፅህ ያስፈራል በሰማይ በምድር ፊትህም ያበራል ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሀል ፍጥረት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ ኢየሱስ !

  • @werkneshalemayoh3394
    @werkneshalemayoh3394 Жыл бұрын

    Yejemerkew yeamlko strat wede hlwina lemegbat wesagn new tebareku ketlbet

  • @JS-jw2uv
    @JS-jw2uv Жыл бұрын

    Ufffeee, Tebarek

  • @samuelasfaw3684
    @samuelasfaw3684 Жыл бұрын

    Egziabher yebrkachu,degmo Egziabher semen Ethiopian be wengel Yemnwersbeten tsega yabzalen kezam medrachen tefwesalch tarfalch,eza yemfswen dem Egziabher beka yeblen,beza yalchum lelam bota yalchu kidusan atbken ensely Egziabher selotachnen yesmal yehem alfo yemsgana gize yestnal,tebarku!!!!

  • @abditafese8143
    @abditafese8143 Жыл бұрын

    Waaqayyo si haa eebbisu/እግዚአብሔር ይባርክህ 😭😭

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 Жыл бұрын

    ይህ ነው ፀሎቴ የእውነት ዝማሬ አካል የለበሰ እውነተኛ መንፈስ ያለበት ያልተቀላቀለ ሥጋ ስጋ የማይሸት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዝማሬ ። ጌታ ይባረክ ስለሰጠን ዝማሬና ስለወንድማችን ይስሃቅ ሰዲቅ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ። አሜን ፤

  • @tsegaabebe2321
    @tsegaabebe2321 Жыл бұрын

    ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፡

  • @alazarzelalem2812
    @alazarzelalem2812 Жыл бұрын

    #ዋው! #ድንቅ_አምልኮ! #ድንቅ_መንፈስ! ክብር ለዓብ፣ለወልድ፣ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን! ወዳጄ እንኳን እንዲ እንድታገለግለው ጸጋና ምህረት በዛልህ በእውነት! ከብዙ እምባ ጋር ነው አብሬህ ያመለኩት

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 Жыл бұрын

    እግዜብሂር ይባረክ ይሳቅ ጌታ ኢየሰሱ ፀጋውን ያብዛለሁ

  • @tigistmanasebew9288
    @tigistmanasebew9288 Жыл бұрын

    Wow Emigerm worship,Emigerm Amleko ..God Bless you my Brother!!! Jesus is Lord!!! Hallelujah!!!!

  • @marti1861
    @marti1861 Жыл бұрын

    ግርማ ሞገስህ ድምፅህ የሚያስፈራ በስማይ በምድር ፊትህ ያበራል ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያዉቁሀል ፍጥረት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል ሀያልነህ ሀያል ብርቱ ነህ እጅግ ብርቱ ሀሌሉያ እልልልልል ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ላንተ ለንጉሳችን ይሁን እልልልልልልልልልልል ነፍስም አልቀረልኝ ተባርኪያለው ለምልምልኝ ይሳዬ😍😍😍😍

  • @willyallyou3283
    @willyallyou3283 Жыл бұрын

    Tebarek yeshak geta tsegawin yabzaleh

  • @tarikayehugeberekidan
    @tarikayehugeberekidan Жыл бұрын

    menfes yemolabet amlika!!!!yisa tebarekilegn......

  • @barkot7583
    @barkot7583 Жыл бұрын

    የአባቴ ብሩክ ልጅ እወድሃለሁ ተባረክልኝ🙏❤❤

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Жыл бұрын

    ተባረኩ አየሱስ በሰሜኖ ላይ ያገስ ያክበርበት ጌታ ትልቅ ነዉ ተባረክ ወንድማችን

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Жыл бұрын

    አሜን ሀሌሉያ ፣ተባረክ በብዙ

  • @nanimolshe9742
    @nanimolshe9742 Жыл бұрын

    You r Blessed Bro🙏 በቡዙ ተባርከንባችኃል በእጥፈ ተባረኩ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @originalcell3483
    @originalcell3483 Жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @originalcell3483
    @originalcell3483 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @faithstudioEthiopia
    @faithstudioEthiopia Жыл бұрын

    የሁልጊዜ ፀሎቴ 👐 ሀሌሉያ

  • @walensuassefa5309
    @walensuassefa5309 Жыл бұрын

    እግዛብሄር አምላክ ይባርካችሁ የእግዛብሄር መንፈስ በሀይል ሰባት እጥፍ ይውረድባችው🌦️🌦️🌦️🌦️🙏🙏🙏😔😔😭😭

  • @user-fy5ql8gy9v
    @user-fy5ql8gy9v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፥ እግዚያብሔር ይነሳ !

  • @meronkassahunofficial3079
    @meronkassahunofficial3079 Жыл бұрын

    Hallelujah hallelujah amen

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 Жыл бұрын

    ይሱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በመንፈስ ወደ ዙፋኑ የሚያቀርብ በህልውናው ውስጥ የሚያሰጥም የሚያረሰርስ ድንቅ ፀጋ አለ ይብዛልህ 🙌🔥

  • @Samrawit944
    @Samrawit944 Жыл бұрын

    Ohhh what a worship ❤❤🙏🙏🙏🙏 Wow Glory to the almighty God🙏🙏🙏

  • @calebkelem1427
    @calebkelem1427 Жыл бұрын

    always i bless by your ministry stay blessed man of GOD MAY GOD INCREASE HIS GLORY MORE THAN THIS I LOVE U MY BROTHER KEEP WORSHIPING..MANY SOUL WILL RIVIE

  • @ebisatech2880
    @ebisatech2880 Жыл бұрын

    Wow amazing song! God bless you

  • @tamratgetachewofficial4157
    @tamratgetachewofficial4157 Жыл бұрын

    ይሳ ተባረክልኝ ስወድህ እኮ ጌታ ዘመንህን ይባረክ በብዙ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamedeme
    @tamedeme3 ай бұрын

    Blessing😢 Stay blessed yisuhe❤😍

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Жыл бұрын

    woyinereeeee yisiyeeee endetttt be amlko kefffff endalkugn ikoooo.........bereketachin neh

  • @originalcell3483
    @originalcell3483 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ💯💯

  • @busisiwedlamini5358
    @busisiwedlamini5358 Жыл бұрын

    Ameen

  • @uniquetibebuteka7666
    @uniquetibebuteka7666 Жыл бұрын

    የህይወቴ ዋና አንተ ነህ እየሱሴ

  • @wagnewwondimagegn8616
    @wagnewwondimagegn8616 Жыл бұрын

    God bless you brother !!!

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድማችን 👏

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 Жыл бұрын

    I really LOVE ❤ALL YOUR worship songs, that the Holy Spirit gave you. Brother, ALWAYS follow the GUIDANCE of the Holy Spirit in all your LIFE. Yes, and Amen ❤❤❤

  • @yisakyisakpetros551
    @yisakyisakpetros551 Жыл бұрын

    Man of God bBlessed 🙏🙏 its amazing songs

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Жыл бұрын

    ፣ Amen Amen

  • @dechoreshid7705
    @dechoreshid7705 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 Жыл бұрын

    የምታስፈልገኝ አንተ ነህ ኢየሱሴ

  • @hezekalhailu9937
    @hezekalhailu9937 Жыл бұрын

    Amen yemesefelegen ante bicha nw

  • @biniyamfisseha4649
    @biniyamfisseha4649 Жыл бұрын

    simply exceptional!! do you know how lucky you ate to have this wonderful gift and you use it for Good 🙏may God bless you.

  • @perolobang8954
    @perolobang8954 Жыл бұрын

    Amen amen tebarekilin 🙏🙏🙏

  • @hewanadmasu5258
    @hewanadmasu5258 Жыл бұрын

    Uffff so peaceful ✨

  • @yakobmillionofficial3646
    @yakobmillionofficial3646 Жыл бұрын

    Yise ❤️🙌🙌🙏🙏

  • @speakthewordbyshasha1591
    @speakthewordbyshasha1591 Жыл бұрын

    yesssssss AMEN

  • @tegeneyimer3566
    @tegeneyimer3566 Жыл бұрын

    Really, I am always moving towards to sweet worship, when I listen to such songs! Wow! Bless you more the church, the musicians and singer Yishak!

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 Жыл бұрын

    you are blessed yise ❤❤GOD Bless you more it's beauyifull worship and power full.

  • @getenashkabada5463
    @getenashkabada5463 Жыл бұрын

    We love you wisa

  • @wubalemnegash1064
    @wubalemnegash1064 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 Жыл бұрын

    Man of Nation I love you Yisu I respect the grace upon you ❤️‍🔥🔥🔥🔥

  • @nigussdagne5625
    @nigussdagne5625 Жыл бұрын

    bless yisak

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam6764 Жыл бұрын

    Blessings to you! What else more then our God, our King, out Lord, our Savior, our life, and our everything. I love you my Lord 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AdanechTesfaye
    @AdanechTesfaye7 ай бұрын

    how I love you and the grace in you

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 Жыл бұрын

    Peace and grace to you brow....u r a blessing to our nation !am always blessed by ur ministry .keep worshiping brow.....

  • @tseyonmamo8236
    @tseyonmamo8236 Жыл бұрын

    I love this worship song, it's just focused on God, that's the kind of song we should always sing. Glory to God. 🙏🏽

  • @nigistyohannis8594
    @nigistyohannis8594 Жыл бұрын

    ሀሌሉያ

  • @uniquetibebuteka7666
    @uniquetibebuteka7666 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @natisami5526
    @natisami5526 Жыл бұрын

    blessed

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 Жыл бұрын

    What amazing worship may God bless you!!!

  • @serkakinfa4308
    @serkakinfa4308 Жыл бұрын

    Omgggg tebarekkkk

  • @tselotersumo709
    @tselotersumo709 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 Жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @wasedegemu1543
    @wasedegemu1543 Жыл бұрын

    💔💯

  • @yonisolomon
    @yonisolomon Жыл бұрын

    weyyyyyyyyy uuuuuuuuuuuuuuuuuuu mn aynet menfes new kiber yemolabet amliko!!!tebarekilegn

Келесі