የተመጣጠነ ምግብ እጥረት 11 ምልክቶች| የቫይታሚን እና ማዕድናት እጥረት ምልክቶች| 11 signs of nutrients deficiencies

Пікірлер: 16

  • @healtheducation2
    @healtheducation2Ай бұрын

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @user-fo5jr2gu1r
    @user-fo5jr2gu1rАй бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8kАй бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር. ያልካቸው እነዝህ ሁሉ በሽተኛ ሆኛለሁ በምግብ እጥረት ምክንያት. ምን ላድርግ ጤናዬን ለመለስ

  • @hawa7349
    @hawa7349Ай бұрын

    ሠላም ዶክተር እናመሠግናለንን😊😊

  • @DoctorYohanes

    @DoctorYohanes

    Ай бұрын

    ሰላም አመሠግናለሁ በጣም🙏

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5eАй бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔግን በጣጦቸ መካከል ላይ እየደረቀ ተቸግሬ አለሁ ምላዲርግበት

  • @AzizaAhmed-jl1sn
    @AzizaAhmed-jl1snАй бұрын

    ሰላም ዶክተር

  • @nalaals6496
    @nalaals6496Ай бұрын

    ❤🎉

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143Ай бұрын

    ይገባሃል ላይክና ሼር

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388Ай бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ዶ ክተር ዶክተር አደራ እዳታልፈኝጥያቄአለኝወሣኝጥያቄነውበህይወቴሙሉሙርመራአርጌአላቅምሢያመኝለህክምናከመሄዲውጭእናምጥያቄየምዲነው ከእግሬጉልበትእሥከእግሬቁርጭምጭምትባለውየ2ቱምእግሮቸከመጥንባለፈያሣክከኝልልቤንይነሣኛልአክኬምአይበቃኝአዳደደምእየዘነበበቢላባከውእመኛለሁከማሣከኩክፋትበጣምቆየብኝእናምምንትለኛለህ እኔ የማሥበው በደሜ ውሥጥሥኳርይሆንብየአሥባለሁእባክህመላሥጠኝ ለምሣሌ1ኛ ቫዚሊን ሥቀባው 2ኛ እግሬን በጣም የፀሀይ ብርሀን ከሞቀኝ 3ኛ በጣም ቀዝቃዛ አየርና ውሀ በትቂቱ እኒህን ጠቀሥኩልክጂ ብዙመነሻውንአለየሁትም

  • @healtheducation2

    @healtheducation2

    Ай бұрын

    የእግር ማሳከክ በጣም በርካታ ምክንያቶች አሉት መታከም እና ትክክለኛ ምክንያቱን ማወቅ ይመረጣል። የእግር ማሳከክ የሚከሰትበት ምክንያቶች ውስጥ፦ ደረቅ ቆዳ ሲኖር, የእጽዋት አለርጂዎች, እንደ ኤክዜማ እና psoriasis ያሉ ሥር የሰደደ የቆዳ በሽታ ሲከሰት, ፀጉርን በመላጨት ምክንያት መበሳጨት ወይም ለመዋቢያዎች/ለኮስሞቲክስ እና ኬሚካሎች ስሜታዊ ቆዳ ካለሽ, ውጥረት, እንደ የስኳር በሽታ፣ አንዳንድ ነቀርሳዎች/ካንሰር ሲከሰት፣ የኩላሊት በሽታ እና የጉበት በሽታ ያሉ በሽታዎች ማሳከክን ሊያስከትሉ ይችላል በእግር ላይ ለትክክለኛው መፍትሄ ምርመራ ማድረግ ይመረጣል እሺ! ... ፁሁፍ ስትፅፊ ደግማ ለማንበብ በሚቸግር መልኩ አይሁን ክፍተት ስጪው!

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4iАй бұрын

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ዶክተር የጉሮሮ ህመም እያሰቃየኝ ነወ እስኪ ስለጉሮሮ ስራልኝ የደም ግፊት መድሀኒት ከጀመርኩ በሆላ ጉሮሮየ መታመም ጀመርኩ መደሀኒቶን ላቆመዉ እንደ ዶክተር

  • @DoctorYohanes

    @DoctorYohanes

    Ай бұрын

    አረ በፍፁም የደም ግፊት መድሀኒትን መውሰድ ከጀመራችሁ በኋላ ሀኪም ሳታማክሩ በፍፁም ማቆምም መጠኑንም መቀነስም ውስብስብ የጤና ችግርን ያስከትላል!

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2glАй бұрын

    Batam tru timert naw D/R eghamsagnaln

  • @healtheducation2

    @healtheducation2

    Ай бұрын

    አመሠግናለሁ🙏

  • @MuluGermay
    @MuluGermayАй бұрын

    የገብስ ዳብ ለቦርጫ እንዴት ነው

Келесі