100% የቫይታሚን ዲ እጥረት እንዳለባችሁ የሚጠቁሙ 6 አደገኛ ምልክቶች| 6 Sign of vitamin D deficiency | Vitamin D| ቫይታሚን ዲ
#youtube #vitamind #ቫይታሚንዲ @KZread @healtheducation2 @DoctorYohanes
በዚህ ቪድዮ ላይ በትክክል የቫይታሚን ዲ እጥረት እንዳለባችሁ የሚጠቁሙ 6 ዋና ዋና ምልክቶችን አብራራለሁ።
Early signs of vitamin d deficiency
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Пікірлер: 60
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@biniyamgossaye32
3 ай бұрын
የጠቀስካቸው ምልክቶች አሉብኝ ግን የትኛው አኪም ጋር ሄጄ ትክክለኛሁን እክምና እንደማገኝ ሰላላወኩ እየተሰቃየሁ ነው
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏❤
tank you my doctor
enamesegnalne dokter
Thanks D/r
ዶክተር ዕድሜክ በረካ ይሁን።
እናመሠግናለን 💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔😅
Enameseginalen Dr 👍❤
@healtheducation2
Ай бұрын
thank u🙏
hlpful
Selam teana ystlign doctor ene ejoche ena egroche yamegnal atnte malet new dkamm alegn ychenkegnal gn hospital bihedm gn docterechu linegrugn alchalum ena mn mareg alebgn
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እኔ የእግሬ መሀል ያመኛል ምንድን ነው ችግሩ
🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ሰላም ጤናይስጥልን ወድማችን ሀሪፍቆይታነበር ከልብ እናመሰግናለን እርጂም እድሜ ከጤናጋር ቸተመኘሁልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍🙏
@healtheducation2
4 ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርሠላምህ ይብዛ ኮሜንቶች ዛሬ አነደኛ ነኝ
@healtheducation2
4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ አመሠግናለሁ🙏
ሰላም ዶክተር ሰዉነት የሚጓጉለው በምን በሽታ ነዉ መላ በለኝ
Do try beta technikalw egr be mehal cehdada wwtabn beta yeqtlnal mendneq
ሰላም ዶ/ር ይታዘዝልኛል ግን ለመውሰድ ስልቹ ነኝ አሁን ግን እቀጥላለው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Mermerawin yet yigngal
በጣም እናመሰግናለን እኔ እስካሁን ህመሜን ሳይታወቅ ነበር ኣሁን ግን በናንተ ትምህረት ኣዉቄያለው የኣጥንት ቲቪ ብለዉኝ ነበር
ጥያቄ በተፈጥሮነዉ የሚመጣዉ ከግዜበሁላ ከእድሜጋር የሚከሰትነዉ ?
መድሀኒቱን እየወሰድኩነው ግን ቁርጥማን አልቻልኩም እግሬ እጄ ጣቶቼን አልቻልኩም ዶ/ር
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ያልከዉ ሁሉ አለብኝ እና እራሴንም ያመኛል ተጎዳኝ በሽታ ይሆን ወይስ እራስ ምታቱም የ vitamin D እጥረቱ አንዱ መንስኤ ነዉ😢
እኔእየወሰድኩነበርወርሁኖኛልግንአልተሻለኝም
ሰላም ዶክተርዬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን የማዳም ቅመም ነኝ ጥያቄ ነበረኝ ሰውነቴን በጣም እያሳከከኝ በጣም ሳከው እየቆሰለ ከዛ ቁስሉ ድኖ ግን ትንንሽ ጠባሳዎች ሆነ ምንድነው መንስኤው ምን ላድርግበትስ አመሰግናለሁ
ሰላም ዶክተር እንየ ቫይታም D እጥረት ሰብራት አጥንት ገጠሞኛል እና ወደ ኖርማል ይመለሳል ወይም ኣይመለስም
እኔ እንደውም ዛሬ ገዛሁ ባይታሚን ዲን ሲያመኝ ሁልግዜ ስመርመር ባይታሚን ዲ ነው ዶክተር የሚያዝልኝ እና አሁንም ህመሜ እንደዛው ስለሆነ ክፓርማሲ ገዝሁ እናመስግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ❤
@ashurah7673
4 ай бұрын
ቶሎ አይተውም ማሬ
@enuyalew6145
4 ай бұрын
@@ashurah7673indet neber miyaregish wude nigerign benatish inem iyamemegn sile hone nw
ስላም ዶክተር እኔ ሁሌም እከታትለሀልው ጥሩ ትምርት ነው እናመሰገናልን አንድ ጥያቄ አልኝ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው በመዳኒት ይጠፋል? ሌላው ደሞ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው ማርግዝ ይችላል ?አደራ አይተህ እንዳታልፍኝ
@zamzammuhammed5829
4 ай бұрын
ኬዝ ምን ማለት ነው?
@noradelil2725
4 ай бұрын
@@zamzammuhammed5829 የልብ ችግር ማለት ነው እኔ ዶክተሮ ብዙ ቀን ጥያቄ ጥይቄው መለሶልኝ አያቅም
ልጄ ለሶስት ወር ከካልስየም ጋር ታዞላታል ችግር አለው በመድሀኒት
ከ3 ወር በፊት የውጥ እግሬንና ጉልበቴን ስለሚያመኝ ተመርምሬ ለ አንድ ወር calcium እና vitamin D3 እንክብል ወስጄ ጨርሼ ወደ ሥራ ወጣሁ ግን መልሶ ተነሳብኝ በስርአቱ መመርመር ስላልቻልኩ መደሐኒቱን ገዝቼ መጠቀም ጀምሬያለሁ ችግር አለው ይሆን?
ዶክቶር እኔ ፈይታምን ድ 9 ነው ያሉኝ 50000 ግረም ሰቶኝል ልቤን በጠም ያምኝል ትከሻዬንም ምን ለርግ ❤
Betikikil yetenagerkau 😢😢😢inenim agaximoonali
ውድ ዶ/ር ህፃናቶች ፀሃይ ብርሃን እንዲያገኙ ይመከራል ለአዋቂስ ከፀሃይ የምናገኘው ቫይታሚን ዲ ጥቅሙ ምንያህል እንደሆነ ብትገልፅልኝ ??
Docter ቪታሚን ድ እጥረት እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሃኒቱ ታዞልኛል ግን እየተጠቀምኩት አይደለም በፀሐይ ብርሃን አስተካክላለው ብዬ እና ችግር ይኖረው ይሆን? አጠባለሁ ደግሞ እባክህ መልስልኝ
@selammulugeta4977
3 ай бұрын
ምን ሚሊ ግራም ነው መውሰድ ያለብን እኔ4000 ግራም ገዝቼ ነበር ከበደኝ
ዶክተር እናቴ የ75 አመት እድሜ ያላት ሴት ናት ለረዥምጊዜ የቫይተሚን እንክብል ትወስዳለች የአጥንት የጥርሰ የእምሮ የልብ የተሟላ የያዘ ከአሜሪካ እየመጣላት ትወስድ ነበር የምርት ዘመኑ ስላለቀ ተወችዉ በዚህ ጊዜ መንቀሳቀስ አቃታት ለዚህም ሀኪምአማክራ ለአንድ ወር የሚወሰድ ቫይታሚን ስትወስድ ቆይታ ከዛው አሜሪካ ቫይታሚን D3 መጥቶላትእየሰደች ነው 15 ቀን ሆናት ለረጅም ጊዜየሚወሰድ ብዙ ፍሬ ነው ሰለዚህ ለረጅም ጊዜ መወሰዱ ችግር አለው ወይ?
በፈሣሽመልክ የሚወሰድ መድሐኒት አለወይ ቫይታሚን ዲ ለስድስት ሣምታት ግልጽእንዲሆንልኝነዉ ?
@user-uv5mb3ek8z
3 ай бұрын
አለ ግን ውድ ነው
እኔ ሁለት ወር ቫይታሚን D እጥረት ስሰቃይ እንቅልፍ አጥቼኑሬነበር በህክምና የሁለት ወር ከኒን ታዞልኝ አልሀምዱሊላሂ ጤንነቴ ተመለሰ😢😢
@muluethio1974
4 ай бұрын
Sis kenenu men aynat new 😢
@Ethiopia184
4 ай бұрын
እኔም እንዳንች ነበርኩ እንቅልፍ አልተኛም አሉን አልሀምዱሊላህ በሀኪም ታዞልኝ ደህና ነኝ
@enuyalew6145
4 ай бұрын
Sint neber peresenitish @seadapp ihite
@tigisit2534
2 ай бұрын
እረ እኔ ይሄው ትላንትና ማታ መርፌ ተሰጠኝ ዛሬ መቆም አልቻልኩም 🥹🥹🥹እራሴን ያዞረኛል
@enuyalew6145
2 ай бұрын
@@tigisit2534 indet neber miyaregishi
እኛ አረብ ሀገር ያለን የፀሀይ ብርሀን እደልብ አናገኝም ያለ እድል መዳኒት መዋጥ ነው
@MedinaTube-no5ko
2 ай бұрын
ቢገኝስ የአረብ ሀገር ፀሐይ እንደኛ አገር አይጣፍጥም ደሞ እዚህ አገር ሙቀት ነው
የቫይታሚን ዲ ምርመራ አድርጌ 16.56 ng/ml ነው ውጤቱ ከ20 በታች ከሆነ በጣም ዝቅተኛ ነው ተብየ መድኃኒት እየወሰድኩኝ ነበር ችግር ያመጣል እንዴ? አንተ አሁን የገለጽከው ጋር ይለያያል የእኔ ዶክተር ያስረዳኝ ከ20 በታች Deficient ከ20-29 Insufficient ከ30-100 sufficient ከ100 በላይ Toxic ብሎ ነው ለምን የተለያየ ትንታኔ ሊኖር ቻለ ብታስረዳኝ
80 ከመጠን በለይ ነው? 50,000 በሳምንት እወስዳለሁ ማቋረጥ አለብኝ ማለት ነው?
@enuyalew6145
4 ай бұрын
Awo
Hello Dr.your naguma garuu barumii kankee baay'ee natii tolee garuu silk kankee waan barbaduufi waa'ee fayyaa hormaata sii gaaffachuu barbaada kanaafi your phone number attached with this chanal