የተጨነቀ ሰው ንግግር ከቅዱስ ሚካኤል ጋር || በረከተ ቅዱሳን || መምህር ዘበነ ለማ

የተጨነቀ ሰው ንግግር ከቅዱስ ሚካኤል ጋር || በረከተ ቅዱሳን || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 610

  • @gateway2ict
    @gateway2ict Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል፣ ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል።

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 Жыл бұрын

    ሊቀመላክት ሆይ ቅዱስ ሚካኤል አቤት ተጨንቄአለሁ በስደት ኹኘ ቤተሰቦቸን በሞት አጥቸአለሁ ጨነቀኝ በሳውድ ነው ያለሁ በበረሀ ነው ያለሁት አባቴ የርሰወትምርት ያፅናናል እናቴ ድንግል ማርያም ደግፊኝ ጦርነት አስቀያሚ ነው 💔💒💒💒

  • @yeznakassahun780

    @yeznakassahun780

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ

  • @ayelechzkarige29

    @ayelechzkarige29

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ለሞቱትም ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @hanatsegey2769

    @hanatsegey2769

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እኅታችን የሉዑል አግዚአብሔር ባለሟል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያፅናናሽ❤🙏🙏🙏

  • @honeysaba4890

    @honeysaba4890

    Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! ኑሩልን!!!!

  • @halenyameralabera8965

    @halenyameralabera8965

    Жыл бұрын

    አሜን እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሚካኤል ይቅረብሽ እህቴ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦ! ሚካኤል ኦ! ሚካኤል ኦ! መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል!

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Жыл бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፣ ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ዓመታዊ ፣ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣አደረሰን። መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን።

  • @halenyameralabera8965

    @halenyameralabera8965

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

  • @feriotdechasa1606

    @feriotdechasa1606

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @hanaworku-sz9ds
    @hanaworku-sz9ds Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ልጆችህን በክንፎችህ ከክፉ ነገር ሰውረን 🙏😢❤

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርአያም ተሰመይ ቢፀሱራፌል ዘመርዑሳን ርዑስ ወዘመልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋውኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mihretkahsay5851

    @mihretkahsay5851

    11 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @halenyameralabera8965

    @halenyameralabera8965

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን

  • @user-rc3kl5is6w

    @user-rc3kl5is6w

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ይድረስል

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውሴጤ ተጨንቆል ቅዱስ ሚኬኤል ከውስጤ አውጣልኝ የሜስጨንቀኝን ነገር የዛሬወር ምስክር እሆናለሁ 😢

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ኦ: ሚካኤል ኦ: ሚካኤል ኦ: መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋእኩለ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል 🙌 የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁ (አባቴ በቃሌ ይዤው አይደለም ለመያዝ እየሞከርኩ ነው የእርስዎ ድምፅ ከፅሁፍ ጋር ተቀናብሮ አግቼ ከዛ ላይ ነው የፃፍሁት )👏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱስ መካኤል አምላክ እኛንም በምልጃው ማረን ቅዱስ መካኤል አባቴ እኛን ልጆቺህን ከክፉ ነገር ጠብቀን እማምላክ ወላደተ አማልክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርጋም ያስራት ሀገርሽም ከክፉ ነገር እዝብሽን ከስደት ሀገርሽን ከጥፋት ሰውረን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Жыл бұрын

    ኦ!ሚካኤል ኦ!መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምሩዑ ሳሩውስ ወዘምረዑ ላ ልዑል ጊዜ ፀዎይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የዚህን ሳምንት ውሎዬን አንተ ታውቀዋለህ እና ሁሉንም ላንተ ትቼዋለሁ። ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ሰላም ሰላም የሰላም ዝናብ በአራቱም መዓዘን ይዝነብ አሜን የተወደዱ መምህራችን እድሜና ጤናን የቃሉ ባለቤት ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ትሰመይ ቢፀሱራፍኤል ዘመርዑሳን ርዑስ ወዘመልዑላን ልዑል ግዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሂል።

  • @hanaabanash3429
    @hanaabanash3429 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሌቀመላክ ቅዱስሚካኤል ከመጥፎነገርሁሉ ይጠብቀን❤❤❤

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል(2) ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀሱራፌል ዘ ምርዑሳን ርዑሥ ወዘምር ልኡላን ልዑል ጊዜ ፀዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣሂል:: አሜን(3)

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 Жыл бұрын

    ሀያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በተጨነቅን ጊዜ ሁሉ ይራራልን ያነጋግረን ይድረስልን።አሜን

  • @obsigetachew7561
    @obsigetachew7561 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘእም ርዑሳን ርዑስ ዘ እምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳህል

  • @selaminayoww2243
    @selaminayoww2243 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካሕነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፊል ዘምሩሣን ሩኡስ ወዘምሉአን ልኡል ጌዜ ፀውያኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሳሒል!!!

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅድሱ ምካኤል ሆይ እኔስ ጭንቄቴ ታውቃለህና ድረስልን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በእድመ በጠና ይጠብቅልን አሜን❤

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    Жыл бұрын

    ኦሜካኤል ኦሜካኤል መተበእል ቅዱስ ሜካኤል ክፉን አርቅልን አተው ጠብቀን 💒❤❤🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤🙏

  • @selamfifamobile9291
    @selamfifamobile9291 Жыл бұрын

    መምህር እርሶ ይለያሉ ፈጣሪ እድሜውን ከፀጋ ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ነው ማከብሮት ምወዶት ።

  • @tube6227
    @tube6227 Жыл бұрын

    አሜን 🤲😭መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተው ጭንቀቴን ወደ ሕይወት ለውጥልኝ አሜን 🤲

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህን አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳይል ቅዱስ ሚካኤል ቅረበን እባክህ ለሀገራችን ድረስላት አገልጋዩ መልአክ

  • @neaminqaleab4798
    @neaminqaleab4798 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፉኤል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @abibrhane6233
    @abibrhane6233 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፊኤል ዘም ርኡሳን ርኡስ ወ ዘም ልኡላን ልኡል ግዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወ ሳሂል አሜንን አሜንን አሜንን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜዎት ይርዘም 🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ተሰመይ ቢፀሱራፌል ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘምረ ልኡላን ልዑል ግዜ ፀዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሣሂል Amen Amen Amen🙏🙏😢😢❤

  • @muluworkkebede475

    @muluworkkebede475

    11 ай бұрын

    aman kalehiwot yasemaln

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Жыл бұрын

    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን ኦማካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ትትሰመይ ዘምርዑሳን ርዑስ ወዘብልዑላል ልኡል ጊዜ ፀዋይኩከ ክረበኒ በምህረታ ወሳህል በተሳሳትኩት አባቴ አርሙኝ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @abelzenebe7416
    @abelzenebe7416 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢጸ ሱራፌል ዘምሩእሳን ራኡስ ወዘምንልኡላን ልኡል ጊዜ ጸዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል፡፡

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    የቅዱስ ሚካኤል አባቴ ልመናውን ምልጃውን ፅሎቱን በርክታችው እርዴኤታችው ይደርብን ለሁላችን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቀን ለሁላችን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын

    የክርሰቶሰ ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ በአለም አደረሰን ኦ ሚካኤል ኦ መተንበል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘም ርኡሳን ርኡሰ ወዘም ልዑላን ልዑል ጊዜ ፅዋ ኢኩከ ቅረበኒ በምህረትከ ወለ ሀይል

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን ሚካኤል ምልጃ በረከት ከኛም ከአገራችንም ይሁንልን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መላአኩ ቅዱሥ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሣችሁ ቅዱሥ ሚካኤል ለሀገራችንም ለኛም ሠላምን ያንጣልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Жыл бұрын

    መምህር የምወድክ የማከብርክ መምህሬ እንኳን ለአያሉ መላክት ለቅዱስ ሚካኤል አደረሰክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Жыл бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥልን.በረከቶት.ይድረሰን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Жыл бұрын

    ❤ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘ እምርዑሳን ርዑስ ወዘምልዑላን ልዑል ግዜ ጸዋይ ኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳይል ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @bnnhjalleged4141
    @bnnhjalleged4141 Жыл бұрын

    አሜንአባታቺን መላኩንልኳ የሚጨነቁትሁሉ። ይታጋቸዉ በእዉነት ፀልዩልን ሰደትን በቃእንዲለን በሀራሚላእጂያሉትን እዲታደጋቸዉ😭😭😭 መጨረሻቺን ምንይሆን። የቅዱሰሚካኤል አምላክ ሆይ የምህረትእጂይዘርጋልን ያላተማንአለን 😭😭😭

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @user-gs1ul8nf8h
    @user-gs1ul8nf8h Жыл бұрын

    ሰላምእንዴት ናቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላመ እግዛበሔር ከኛ ጋር ይሁንቁዱስ ምንካኤል በበረከቱ ይጠብቀን

  • @HodyeYeluba
    @HodyeYeluba6 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቃለህይወት የሰማልን እውነት ነው ቅዱስ ሚካኤል ለጠሩት ፈጥኖደራሽነው ሁሌም ሲጨንቀኝ እማረገው ሳጣ በፈተናውስጥ ስሆን ቅረበኒ ስለው ሁሉን ያስረሳኛል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FrehiwotAbreham-es3xi
    @FrehiwotAbreham-es3xi Жыл бұрын

    አሜን ከድንግል ማርያም ልጅ አብርሀሙ ስላሴ መላእኩ ቅዱስ ሚካኬል ቅረበኝ በቀኝ ቁምልኝ ፈጥነ ድረስልኝ አሜን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Жыл бұрын

    ኣሜንንንንን ወይይይ ኣምላኬ ይሄ የመሰሉት🇪🇷❤🇪🇹 ኣባት ስለ ሰጠህን እናመሰግናለን መምህራችን ኣባታችነይ ዕንቁ ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን ወታደል ነው ❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын

    Memhr kalhiwet yesmealna bxelat zekruna admen tana yhabelna fetari amen amen amen ❤❤❤

  • @user-ic1bz2kt3r
    @user-ic1bz2kt3r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርትዎ ሁሌም ያጽናናኛል🙏🙏😢😢

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️ amen yekeraban amen 🙏 yekeraban amen 🙏 yekeraban 😢😢😢

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td Жыл бұрын

    አባየ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በስደት በበርሀ ልሚሞቱ ወገኖቻቺን ነፍሳቸውን በመግስተ ሰማያት እዶውርስልን ሁላቹህም በየመን በረሀ ወደቀው ለቀሩት ነፍሳት በፆለታቹህ አስቦቸው ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏 አንኳን ለሊቀ መልእክት ቅዱሰ ሚካኤል ወርሃዊ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🍃🍃🍃

  • @zenebukidanu2729
    @zenebukidanu2729 Жыл бұрын

    መላኩ ሚካኤል ሆይ ሁሉን አንተ ታውቃለህ እና አስበን። የኢትዮጵያ ልጆች ተጨንቀዋልና አስባቸው። ምህረት አውርድልን።

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ትሰመ ቢፀ ሱራፋኤል ዘምንኡሳን ርእስ ወዘም ሉኡላን ልዑል ጊዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኣ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ዘምሩኡሳን ሩኡስ ዘምልኡላን ልኡል እትሰመይ ብፀ ሱራፎል ቅረበን ግዜ ፀዋዓኩከ በምህረት ወሳህል

  • @user-vd6mi2lp3b
    @user-vd6mi2lp3b Жыл бұрын

    እንካን ደህናመጡልን መምህራሳችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅድስ ገብረኤል ምልጃህ በረከትህ ጥበቃህ ያንተን አማላጅነትን የማሙኑቱን ሁሉ አተዉ ጠብቃቸዉ ጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 Жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ባዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎቱን ዘመን ይባርክላችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ ፀጋውን ያብዛላች አሜማ፫💕🙏💕❤❤❤

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን!!!

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 Жыл бұрын

    አሜን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጥብቅልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ኦ. ሚካኤል ኦ መተብል ካህነ አርያ ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ቢፀ ሱራፌል ዘእመርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህርት ወሳህል ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን ሁላችንንም ይቅርበን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ይልሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ጨንቆኛልና ጭንቀቴን አቅልልኝ እንደኔ የጨነቃችሁ የደከማችሁ ቅዱስ ሚካኤል የእግዚአብሔር ባርያ የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ቅዱስ ሚካኤል ጭንቀታችሁን ያቅልላችሁ ከድካምችሁ ያሳርፋቹ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Жыл бұрын

    አቤት የኔ አባት ብረቱ አቤት ጥነካሬውት እኔካ በጣም ደካማነኛ ምን ይሆን መጨረሻየ አቤቱ የሰራዊቱ ጌታ አበረታኛ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Жыл бұрын

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰሜያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤ ከመላእኩ፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ በረከት፡ ይክፈለን፤፤፤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን አሜን አሜን አሜን💒🇪🇹❤

  • @aschalewbati4826
    @aschalewbati4826 Жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በጠራሁህ ጊዜ በምህረትህ ቅረበኝ! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንን

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ብርሀናዊው መላክ ይቅረበን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Dr.DJZpharmd

    @Dr.DJZpharmd

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ቃል ግን በመከራችን ሁሉን ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር እነድነጮህ ነው የሚያስተምረን የያዕቆብ መልእክት 1 5፤ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ትንቢተ ኤርምያስ 33 2-3 ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 50 14-15 ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ፡ አንተም ታከብረኛለህ። እግዚአብሔር ወደ እኔ ጩኽ ይላል፣ (ኤርምያስ 3፣33) የሰው ተረት ተረት የሆነ ትምህርት ደግሞ ወደ ሚካኤል ጩኽ ይላል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 7፤ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡሁ ፈጣሪ አባቴ

  • @lijnatitube1911
    @lijnatitube1911 Жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን! ቃሉን በትክክል እንድንለው ቢፅፋልን። ከተሳሳትሁ አርሙኝ! "ኦ ሚካኤል፣ ኦ ሚካኤል፣ ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡስ ወዘምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል።" አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እንኩዋን ለአቡነ ተክለሐይማኖት ፣ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፣ቅዱስ ዬሐኒስ አፉወርቅ ፣አመታዊ በአል አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን የፃድቃን ሰማእታት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙌 አባታችን ሊቀ ማእምራን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @eritrea3501
    @eritrea3501 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ🙏🙏🙏

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Жыл бұрын

    ❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN ❤⛪️❤️🤲 QAEL HIWET YESMAELNA, OOO MIKAIL OOO MIKAIL OOO METENBEL KAHNE ARYAM TSEME BXE SURAFAIL EMZE RUUSAN RUUS EMZE LUULAN LUUL TSEME BXE SRAFAIL GIZIE XEWAUKUKE QREBENI BEMHRET WESAHIL❤AMEN NAE MIKAIL❤

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum95303 ай бұрын

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከነመላው ቤተሰቤ አሜን

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 Жыл бұрын

    ኣሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ደጉ ህዝቧን ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይድረስልን:: ኢትዮጵያዬ እምዬ ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲኔ ከረሳሁሽ ቀኜ ትርሳኝ 💚💛❤️

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helengebre5591
    @helengebre55913 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ኣ ሚካኤል ኣ ሚካኤል ኣ መተንብሌ ካህነ አርያም ትሰመም ቢፀ ሱራፌል ዘምርኡሳን ርኡሰ ወዘም ሉኡላን ልኡል ጊዜ ፀዋይኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል ❤

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የአገልጋይህን/የአገልጋዮችህን የመረረ የጸሎት ጬኸት ስማ። ፈጥነህም ለአገራችን ለወገናችን ሁሉ ድረስልን። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ረዳትነትህ መከታነትህ ለሁልጊዜ አይለየን። የጭንቅ አማላጇ እመቤቴ ማርያም ሆይ በደላችንን እዪ፣ የድረሱልን ጬኸታችንንም ስሚ! አምላክ ሆይ ከእርኩሶች መዳፍ ወገናችንን አገራችንን ነፃ አድርግልን!

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ ኣርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፍኤል ዘምሩኡሳነ ሩኡስ ወዘምሉኡላነ ልኡል ግዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Жыл бұрын

    የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን ተስፋ ለቆረጥነው ተስፋ ይሁነን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @user-hp7hf9xx1s
    @user-hp7hf9xx1s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኦሚካኤል ኦሚካኤል ኦመተብል ከና ትስመ ከአራያም ብጸትስማ ሲራፋል 😢😢😢ሚካኤል አባቴ ይሙላልኝ😢😢😢❤❤❤

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    ❤❤👏አሜን ፫

  • @adanuawel3325
    @adanuawel3325 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ሚካሄል በረከት ይደረሰን የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ ኢትዬጵያን ካለችበት ፈተና ሕዝቦቻን ካሉበት መከራ ይታደግልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤ ፈጣሪ ፀጋዉን ያዛልን❤❤❤

  • @hanihani-mq2hz
    @hanihani-mq2hz Жыл бұрын

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢፀሱራፌል ዘእምርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ግዜ ፀዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳሂል❤አባቴ የኔ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ ለኔ ይለይብኛል 😢😢ቅዱስ ሁላችንም ይጠብቀን🙏አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን እንኳን ሰላም መጡ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት እርሶ አይነት መምህ ስለ ሰጠ እግዚአብሔር ይመስጌን ቅዱሱ ሚካኤል ሀገራችን ተዋህዶ ሀይማኖተችን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን ❤ ኦ ሚካኤል (2) ኦ መተንብል ከህና አርያም ትሰመይ ቢጻ ሱራፌል ዘምርዑሰን ሩኡስ ወዘም ልዑላን ልኡል ጊዜ ፀውኩከ ቀረበን በምህረት ወሰሃል አሜን ።

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልኝ ሊቀ መላእክት ቅዱስሚካኤል ይጠብቆ እንክዋን አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ፍሬዎች ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ ነው የኔም የቤተሰቦቼ ዘውትር ከቤተሰቦቼ ጋር የሚኖር ሐያሉ መልአክ ሚካኤል ሆይ ዘውትር ጥበቃህ አይለየን ለኔ ፈጥነህ የደረስክልኝ ለተጨነቁትም አንተን ለተማፀኑህ ሁሉ ድረስላቸው የኔ ወዳጅ አሳዳጊዬ ለልቤ ማስተዋልን አሰጠኝ ሀገራችንንም ጠብቅልን ሰላምዋን መልስልን አቤቱ ቅረበን ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ አገልጋይህ ስለ ቅዱስ ሚካኤል😢🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Жыл бұрын

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿a🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን ቅረበን ሚካኤል

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    ኦ: ሚካኤል ኦ: ሚካኤል ኦ: መተንብል ካህነ አርያም ትስመይ ቢፀ ሱራፌል ዘእምርዑሳን ርዕስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ፀዋዕኩለ ቅረቢኒ በምህረት ወሳህል የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ምልጃ አይለየን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141Ай бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለአባታችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜነ❤

  • @Israel.London
    @Israel.London Жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የሞቱን ደብዳቤ ወደ ህይወት ለውጥልን:: የታመምነውን ሁሉ ፈውሰን::

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Жыл бұрын

    አሜን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቀዉ አማላጅነቱ አይለየን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @titik1349
    @titik1349 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን። ኣ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፊል ዘምርኡሳን ርኡስ ዘምልኡላን ሉኡል ጊዜ ጸዋእኩከ ቅረበኒ በምህረት ወሳህል።

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 Жыл бұрын

    Amen amen amen egziabeher yemesegen amen amen amen amen amen amen abtachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetebekot beslot asbun ehetmelak weldkidan amen amen amen amen

  • @tigistnagaasa8466
    @tigistnagaasa8466 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    አዎ ቅድስ ሚካኤል ታላቅ ✝️ መልአክ ርህሩህ ደግ ስሙን🙏 ስጠራው ቤቴ በፀአይ ተሞላ በህልሜ መርቶ በውን✝️🙏 ደረሰለኝ ውለታው በልቤ💖 ታትማል አስራ ሶስት ጊዜ✝️ ቅዱስ ሚካኤል ኦ ሚካኤል🙏 ኦ መተንብል እኦ ሚካኤል ✝️ ልዑል እግዚአብሔር ቅረበኒ እረተህኛል ሚካኤል ስምህ✝️ ጋሻ ሆነኝ ቸር እምላክህ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን ✝️አሜን ✝️አሜን✝️ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ✝️🙏 እንካንአብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖☀️💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ሜካኤል ሆይ በምህርትህ ሀገሬን ቤተሰቤን ታለባት ጪቀት 😢😢😢😢አስወግድላትአምላኬ መድሀንቴ እግዚአብሔር ሆይ የቀደመውን ሰላም መልስልን😢😢😢 አባ በፅሎት አስብኝ ወለተስላሴነኝ 😢😢😢

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

Келесі