የዐሥርቱ ትእዛዛት መግቢያ ክፍል ፪

ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

Пікірлер: 45

  • @alexender5983
    @alexender59832 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በውነት የአባታችን በረከታቸው አይለየን

  • @hiwotyemaryamlij792
    @hiwotyemaryamlij7924 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    አባቴ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ እንዴት ትምሕርትሑ አይምሮን የሚሰበስብ ነው ሁሌ በርሶ ትምሕርት ነፍሴ ትረካለች ብዙ ስንቅም ታተርፋለች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ሐዋርያ ነዎት አባቴ በርሶ ለመባረክ ያብቃኝ አባቴ አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲💒💒💒

  • @samrisamri9563
    @samrisamri95632 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። የዕድሜ ባለጸጋ ይበልልን አባታችን።

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew66223 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda81154 жыл бұрын

    አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃ ጸሎት ልመኗ ጥበቃዋ አይለየን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ሬጄም ዕድሜና ጤና ያድልልን አባታችን!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4644 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜጰበፀጋ ይጠብቅል በትእዛዙ እንድንኖር እግዚአብሔር በልባችን ፅላትን ይፃፋልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    ,,ኡፍፍፍፍ አባቴ እርሶን ሳይና ሳዳምጦት መንፈሴ ውሀ እንጀተጠማች አርክት ትላለች። ኑሩልን አባቴ እስከዘላለም። ቃለሕይወትን ያሰማዎት በዕድሜ በፀጋው ያኑርልን በአካል ከእግሮት ሥር ቁጪ ብዬ ለመማር የመድሃኒያለም ክርስቶሰ ቅዱሰ ፈቃድ ይሁን ፅጌ ማሪያም ብለው በፀሎቷት አሰቡኝ። የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን። ይቆየን[፫]

  • @user-ec7dh1th3x
    @user-ec7dh1th3x4 жыл бұрын

    አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge41533 жыл бұрын

    የኔ አባት በረከተወ ይደርብን መታደል ነው ከእርጋታ ጋር ኦርቶዶክስ ሁኘ እቀናሉሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እናቱን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @user-vj8ng4wk1l
    @user-vj8ng4wk1l4 жыл бұрын

    ብዙ ትምህርቶችን እንዳስተውል ስለአደረጉኝ አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @milliontesfaye2568
    @milliontesfaye25684 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome19574 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማለን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም የሠማነውን ቃል በልባችን ይፃፍልን ስለዝማሬውም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማለን አሜን፫

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቹ አይለየን አደራ አሜን🌾።

  • @michaeleberhane8477
    @michaeleberhane84774 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna egzabher amlak xegu yebzhalkum

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed53734 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ያርዝምልን እግዚአብሔር በመንበሩ ያኑርልን እድሜና ጤና ሰላምና ፍቅር ይስጥልን አሜን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏

  • @hanayellow6478
    @hanayellow64784 жыл бұрын

    አሜን ፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lidacall4552
    @lidacall45524 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ageridese2854
    @ageridese28544 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን

  • @sennymarie8959
    @sennymarie89594 жыл бұрын

    amen amen amen kelhywet yesmalen

  • @hiwetkfle7606
    @hiwetkfle76064 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe83912 жыл бұрын

    Amen

  • @salamsisaye8331
    @salamsisaye83314 жыл бұрын

    Kalehewete yasemalen abatachen tsegawun yabezalewute bedemi betana yakoyewete 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒

  • @kassage7714
    @kassage77144 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalini Abatavhin

  • @tenagnefiseha1319
    @tenagnefiseha13194 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን

  • @mekediethiopiame8666
    @mekediethiopiame86664 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j4 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-gx5mx7ky6p
    @user-gx5mx7ky6p4 жыл бұрын

    አሜንእኳንአብሮደስአለን አባታችን ቃላህይወትንያሰማልን

  • @classiphone5329
    @classiphone53294 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y4 жыл бұрын

    amen amlk lekawnt kale hewotn yasmaln abatahen berktwet yedrsg sewdwet edmy ena tenawen selamun selamawew amlk yabzaln ede erswet yaloten yabzaln zemarey melakten yademaln

  • @ayichewtsega7870
    @ayichewtsega78704 жыл бұрын

    edemeyachewn yarzemilin

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39324 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen abatachen edmi tena abzto ystelen

  • @user-ec1qi9vz5n
    @user-ec1qi9vz5n9 ай бұрын

    Keleyiwet ysemaln tesfa mengste semayt yewarsln amin

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew124 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin

  • @mat.5211
    @mat.52113 жыл бұрын

    Amen kalehiwot yasemalin abatachin

  • @AklileTsega
    @AklileTsega Жыл бұрын

    amen kale heiwot yasemalen be edme be tena ytebkelen

  • @ahdd9675
    @ahdd96754 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mat.5211
    @mat.52113 жыл бұрын

    Techmari timihirt chemerulin ebakachu ye abatachinin

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew66223 жыл бұрын

    እንዴው አባ ባእድ አምልኮ ባሉት ምዕመኑ አሁንም ቢሆን አልተወም አብሶ ገጠር አካባቢ በጣም አለ እንዴው ቢቻል ምዕመኑ ቢማር ጥሩ ነበር ከይቅርታ ጋር

  • @workneshwoldmidhen8620
    @workneshwoldmidhen86204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі