የሺ በልጆቿ ተፈተነች! | እጅግ ከባድ ትንቅንቅ ለመትረፍ!! - አብርሃም ሸዋንቅጣውና ዮሃንስ ወርቁ

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 59

  • @adisedegu1214
    @adisedegu12143 ай бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ያሬድ ነጉን ሞቼ የምወደው!!! ያሬዶ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @sofiitube6168

    @sofiitube6168

    2 ай бұрын

    The mashiqabet dirg 😂😂😂😂

  • @hennyentertainment4222
    @hennyentertainment42223 ай бұрын

    የሺ ውሳኔዎችሽ ከአንድ ሙዚቀኛ ዳኛ የሚጠበቀውን ትክክለኛ ውሳኔ ነው. ጎበዝ 👏👏👏

  • @girumsolomon8275
    @girumsolomon82753 ай бұрын

    የሺ የራሶ ልጆች ሰለሆኑ ነው እጂ ከ A4 እና A5 የበለጠ አላቀርብም በተለይ አብርሃም (A4) አንደኛ ነው

  • @seadaseid6427
    @seadaseid64273 ай бұрын

    ድርማ የበዛበት ዳኝነት ከልጆቹ ይልቅ የዳኞቹ መነቃቀፍ አሳቆ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs51443 ай бұрын

    አብራም መሰናበቱ ትክክል ነው ገና አልተገራም ድምፁ ለወደፊት ተስፍ አለው

  • @gedyonnigussie1224

    @gedyonnigussie1224

    3 ай бұрын

    Mehayem

  • @0Dcart

    @0Dcart

    2 ай бұрын

    ቂንጥርሽን ይከክሽ

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm3 ай бұрын

    አብርሐምጀግናነህ

  • @user-pf9lp7sm2n
    @user-pf9lp7sm2n3 ай бұрын

    የሺ እኮ የሙዚቃ ብቃት ያላትና አሰተማሪምነቸ ሁለቱ አዝማሪዎች ናቸው እውቀት ያሰፈልገዋል።የሺዬ ዳኞቹ አይደርሱብሽም።

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz3 ай бұрын

    የሺ ልክ ናት

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm3 ай бұрын

    ያሬድአብርሽንሊጥልየመሥለኛል

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95402 ай бұрын

    የዛሬዉ ዉጤት ትክክል አይደለም ድምፀ መረዋዉን ልጅ ሠበራቺሁት

  • @wondimugabure4849
    @wondimugabure48493 ай бұрын

    የሺ የሺ ትክክል አልሰራሽም በጣም ይደብራል የአብርሃም እድሜ በዝ ስዓት አይደለም ምን ነገራ በጣም ጎበዝ ነበር በድፅ ከማንም ይበልጣል አብራሃም ግን አዝነሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @teba1226
    @teba12262 ай бұрын

    ውነት ለመናገር አብርሀም ማለፍ የነበረበት ልጅ ነበር

  • @user-lt4rv5mc2y
    @user-lt4rv5mc2y3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @husseno
    @husseno3 ай бұрын

    የሺ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደችው አብርሃም ገና ልጅ ነው ብዙ ይቀረዋል ለውድድር ሳላደንቀው ግን አላልፍም ከእድሜው በላይ ነው የሰራው ቢቻል ቢቻል እንደ under 15 age ታይቶ ልዩ ተወዳዳሪ ተደርጎ ቢመለስ የተሻለ ነው

  • @gedyonnigussie1224

    @gedyonnigussie1224

    3 ай бұрын

    Mehayem

  • @husseno

    @husseno

    3 ай бұрын

    @@gedyonnigussie1224 አቤት?

  • @husseno

    @husseno

    3 ай бұрын

    @@gedyonnigussie1224 ያልተመቸህ ካለ ትክክል አይደለህም በዚህ በዚህ ምክኒያት ማለት ነው የሚሻለው ወንድም መሳደብ የሚቀድመው ሰው የአእምሮ ድህነት ያለበት ነው🙏

  • @gedyonnigussie1224

    @gedyonnigussie1224

    3 ай бұрын

    @@husseno sera fete

  • @WwHh-fz2vr
    @WwHh-fz2vr2 ай бұрын

    አብርሀም አላልፍ ብሎነው የምር አድሎ አለው ትክክል ፍርድ ፍረዱ የማትረቡ በጣም ታናድዳላችሁ

  • @semirayimam9976
    @semirayimam99763 ай бұрын

    ያስጠላል የምር

  • @EnatLakew
    @EnatLakewАй бұрын

    አብርሃም አንደኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie42243 ай бұрын

    ምንም ከባድ ትንቅንቅ አላደረጉም። ዮሃንስ ከባድ ሚዛን ድምፃዊ ነው። ትንሹ አብርሃም ዕድሜውም ገና ስለሆነ ወደፊት ተስፋ እንዳለው አሳይቶናል። ቀጥታ ውድድር ላይ ግን አልቻለም።

  • @user-lt4rv5mc2y
    @user-lt4rv5mc2y3 ай бұрын

    Abreham ayegebawm lek new gena lagena hesan new tebelo ayesetem

  • @gedyonnigussie1224

    @gedyonnigussie1224

    3 ай бұрын

    Mehayem

  • @habeshatime
    @habeshatime2 ай бұрын

    I watch for Abresh this show. Abresh wish you all the best. Your best singer we witnessed:: No more this show put it in garbage bin

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu93443 ай бұрын

    በዮቱቡ የምንከታተለው ምን እናድርግ መምረጥ አልቻልንም የሺዬ ማየት ብቻ ሆንን

  • @AskedGg
    @AskedGg3 ай бұрын

    Bexam yasazinan Abraham lemayet neber ihenini porogam yemayewu

  • @gedyonnigussie1224
    @gedyonnigussie12243 ай бұрын

    Koshasha balega nachu

  • @AdisaAdisa-qh5vr
    @AdisaAdisa-qh5vr3 ай бұрын

    Godez Berta yarado enwdekalen

  • @user-eo1zz2re9s
    @user-eo1zz2re9s2 ай бұрын

    አብርሃም እኮ ይችል ንበር

  • @user-bk9qm4gk8v
    @user-bk9qm4gk8v2 ай бұрын

    Weyine abireham wedek seyasitela

  • @SuperDigitallady0513
    @SuperDigitallady05133 ай бұрын

    Abraham should be treated by special Case

  • @AskedGg
    @AskedGg3 ай бұрын

    Gin kesi bohala alayim

  • @yizengawatinafu6299
    @yizengawatinafu62993 ай бұрын

    አትችልም ባክህ

  • @AskedGg
    @AskedGg3 ай бұрын

    Bexam lib yisebral bexam

  • @user-wk4cs3hh6e
    @user-wk4cs3hh6e3 ай бұрын

    Chekchekachu Des yilale

  • @andamlakagra8824
    @andamlakagra88242 ай бұрын

    yemiyasaznew enzeh musician benezih besefer goremsa medagnetachew new keyeshi wuchi lesiwa akbrot alegn yasaznal sint balemuya balebet hager yared yemilut wetete ena egitu yemiluat kok dagna gud new

  • @Zinash-fo6zu
    @Zinash-fo6zu3 ай бұрын

    Egetu mert neshe yenie konjo Tekekrlenia feraje

  • @AbahaileeyesusTiruneh
    @AbahaileeyesusTiruneh3 ай бұрын

    897

  • @rewuda9280

    @rewuda9280

    3 ай бұрын

    897

  • @Zinash-fo6zu
    @Zinash-fo6zu3 ай бұрын

    Yarde gene mehone newe yesie tandedtalhe Anrhame yalkewe ke join belto newe erie

  • @AdisaAdisa-qh5vr
    @AdisaAdisa-qh5vr3 ай бұрын

    Yared e/ r yagezek ayezoni

  • @FlowerLove-qn9wz
    @FlowerLove-qn9wz3 ай бұрын

    ምን ትንቅንቅ አለዉ ዮሀንስ ግልፅ ብቃት አለዉ አብረሀም እስካሁንም በልጅነት ሽፋን ነዉ እዚ የደረሰዉ ለወደፊት ተስፋ አለዉ አሁን ትምህርቱ ላይ ብቻ ያተኩር የሺ እንደዉ በባዶሜዳ አቧራ ማስነሳት ፈልጋ ነዉ እንጅ።

  • @eatlmshraf8683

    @eatlmshraf8683

    3 ай бұрын

    😮👎👎👎👎👎👎😷👊👊👊👊

  • @gedyonnigussie1224

    @gedyonnigussie1224

    3 ай бұрын

    Mehayem

  • @etihopiymobil6670

    @etihopiymobil6670

    3 ай бұрын

    ?0000

  • @demisgetachew2441

    @demisgetachew2441

    2 ай бұрын

    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨😮፨፨😮😮፨😮😮😮፨😮፨😮😮፨😮፨😮፨😮፨😮.?((😮😮😮😮😮፨😮፨😮፨😮😮😮፨😮😮😮፨😮😮፨😮😮፨😮😮፨😮😮፨😮፨😮😮😮😮😮፨😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮፨😮፨፦😮😮😮😮😮😮፨😊​@@eatlmshraf8683

  • @besuhiwat-pc3bj

    @besuhiwat-pc3bj

    2 ай бұрын

    Meneyalesh new bezi demetsu temero dengey lemamok abate bereta

  • @tigistwoldemariam1731
    @tigistwoldemariam17313 ай бұрын

    Enanti setochi gene lemenden newe yrdon metagluti he is nice gay you kowe what yeshi don't dis respect yardo

  • @mesayasert6703
    @mesayasert67033 ай бұрын

    በእውነት እዚጋም ዘረኝነት አለዴ በጣም አዝኛለሁ የዬሺልጆች ለመትረፍ አይመጡምነበር በዘረኝነትነው

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual11203 ай бұрын

    ዉድድሩ ለሞት ነዉ ወይስ ለሕይወት?

  • @Jimmy23..131
    @Jimmy23..1313 ай бұрын

    Le tinshu lij mewdek teteyaki erasa yeshi nat liju kemeretew musica ansto beza lay key mitena erasu lk aydelem esa yhe hulu sihon coach aydelech ende endet yhen mastewal yaktatal am sorry betam deha milew zefen beteley betam new liju lay yemayhedew engdi beglachew asteyayet stsetachew endi new engdi lemetref mikomut endelelochu lijoch shtetachewn bitnegerachew video lay mikemet slehone aytew yastekaklu neber lelaw neger degmo esa abrhamn edemttlew slemtak yemanm erdata sayasfelgegn emertalew blalech slezi enezi lijoch endizefnu erasu edilm endisetachew alfelegechm sayzefnu medagntm Alfelegechm leloch daganawochm edil alsetechm slezi echi set mulu lemulu tetetaki nat bezi ayent yet endemidersu anakm esti mimetawn abren enayalen

  • @medhanitfekade2254
    @medhanitfekade22543 ай бұрын

    ዮሐንስ ወርቁ ነው 1 ኛ ምንም ብትሉ። የሺ በቲፎዞ እጦት ፍትህ እንዳይጓደል ነው እየጣረች ያለችው። የአቶ ያሬድን ዘለፋ ተቋቁማ መቀጠሏ እራሱ አዋቅነቷን ይመሰክራል ። ምነው የፈረንሳይ ሰፈር ሰዎች ጀግናችሁን አሳፈራችሁት ? ስንት ጀግና ያፈራቹ የከተማዋ ፈርጦች እንዴት ለሚገባው ልጃችሁ ለዮሐንስ ወርቁ ድምጽ መሆን አቃታቹ ? እረግዴላችሁም ለትንሳኤ በአል እለት በዋልታ አዲስ ቲቪ አቅሙን እያያችሁ ከ 9 ሰአት ጀምራችሁ ፕሮግራሙ እስኪጠናቀቅ ድረስ የ SMS ዳታ ጥቅል በመግዛት 8970 ላይ A1 ደጋግማችሁ ቴክስት በመላክ ምረጡት !!! ሰፈራችሁን አስጠሩ !!!

Келесі