ተወዳዳሪዎች ተነሱ! መድረኩን አደመቀዉ! | አብርሃም ሸዋንቅጣዉ | Elias Tebabel | ኤልያስ ተባበል |ደሞ አዲስ |Demo Addis

ተወዳዳሪዎች ተነሱ! መድረኩን አደመቀዉ! | አብርሃም ሸዋንቅጣዉ | Elias Tebabel | ኤልያስ ተባበል |ደሞ አዲስ |Demo Addis
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 494

  • @biniyamalemye4906
    @biniyamalemye49065 ай бұрын

    እኔ የያሬድን ድፍረት ቢሰጠኝ father ኢሳት እያያ ሪሞት አንስቸ ቃና ለይ አደርገዋለው

  • @kaludesalegn175

    @kaludesalegn175

    5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @yesorno7631

    @yesorno7631

    5 ай бұрын

    ኧሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ የት ሄጄ ልፈንዳ😂😂

  • @user-rh6gb1yt4j

    @user-rh6gb1yt4j

    5 ай бұрын

    Yetemeta comet

  • @haregewoynfentie7607

    @haregewoynfentie7607

    5 ай бұрын

    er besak motku

  • @Yohanasenafe

    @Yohanasenafe

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @mayo5105
    @mayo51055 ай бұрын

    በጣም ተሰጦ ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe59025 ай бұрын

    የወደፊቱ የሙዚቃ ንጉሥ። በርታ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @yonasyemane5626

    @yonasyemane5626

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-ru3lt4el7n

    @user-ru3lt4el7n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-fi7gc8rp6q
    @user-fi7gc8rp6q5 ай бұрын

    እንደ ፏፏቴ ኮለል ያለ ድምጽ❤❤❤

  • @ragawest

    @ragawest

    4 ай бұрын

    ያሬድ ነጉን ሳይ walta TV አስጠላኝ

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye5 ай бұрын

    ቴዲ ግን ሸብረቅ ነው የሚያረገው 👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👌👌👌👌

  • @tamertamer-di7gm
    @tamertamer-di7gm5 ай бұрын

    በጣም ደሰ የሚል ልጂነው

  • @user-td5fw8sn5k
    @user-td5fw8sn5k5 ай бұрын

    ብጣዕሚ ጽቡቅ ጌርካ ተጻዊትካያ! Keep going young 🎤🤴 🫡

  • @top10beautyselection61
    @top10beautyselection615 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን ዛሬ አንጀት የሚያርስ አዲስ ተተኪ ልጅ አየሁ

  • @user-yw7vk5ro9r
    @user-yw7vk5ro9r5 ай бұрын

    ዳኞቹ ብቸኛ ማለት ያለባቸው ቃል "Refer to Balageru Idol" በቃ!! ከአቅም በላይ ነው! ""ጥበብ ልጄን ልቀቁ ትላችኋለች""

  • @DeaconYeabkal

    @DeaconYeabkal

    4 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @ritagelela1958

    @ritagelela1958

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @hasabtube
    @hasabtube5 ай бұрын

    አንደኛ ልጅ ወልደዋል አቶ ሸዋንቅጣው ዘራቸው ይባረክ

  • @user-wc4uu8di3p
    @user-wc4uu8di3p5 ай бұрын

    ታድያ ያሬድ ነጉ ነው የሚዳኘው ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @aloaloaloo3497

    @aloaloaloo3497

    5 ай бұрын

    አሜን😅😂😂

  • @bemnettariku2029

    @bemnettariku2029

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ritagelela1958

    @ritagelela1958

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mg2vm3un5l

    @user-mg2vm3un5l

    3 ай бұрын

    ምን ያሰዋል አረ ተው

  • @Asnakech100

    @Asnakech100

    Ай бұрын

    ያሬድ ከአቤል ሙሉጌታ የንሳል? ከንቱ፣ ያሬድ ብቃት ያለው ዘፋኝ ነው! ሞቃዲሾና አስመራን ጨምሮ በሱ ዘፈን የማይወዛወዝ የለም፣ ዘረኛ!!

  • @tewodrosasfaw0478
    @tewodrosasfaw04785 ай бұрын

    ዳኞቹ የዳኝነት ስነምግባር ይጎላቸዋል፤ ልጁ ግን 👌

  • @aynalemgadesha

    @aynalemgadesha

    5 ай бұрын

    ምን አረጉ የኛ ስነምግባራም ሀበሻ ስንባል ሰው ፈታ ሲል አንወድም

  • @LomeMinasy
    @LomeMinasy4 ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳክና ከነዚህ ሰዎች እጅ አውጥቶ እነ አብርሀም ጋር ያገናኝህ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z5 ай бұрын

    አቤት የልጁ ችሎታ ያስደንቃል የዚህን ህፃን ድምፅ ሠምቼ የዋናውን ዘፋኝ ስሰማው የትና የት አብረሀም ድምፁ ስርቅርቅ ያለ የሚጣፍጥ ነው

  • @fifififi3385

    @fifififi3385

    5 ай бұрын

    ዋናው ሙዚቀኛ ኮ ጀግና ነው ሀይለየሱስ ግርማ

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    5 ай бұрын

    @@fifififi3385 ኧረ አይደለም

  • @Tadewosyohanes

    @Tadewosyohanes

    5 ай бұрын

    ኤልያስ ተባበል ነው ወንድሜ ​@@fifififi3385

  • @user-rv5rd1fi7o

    @user-rv5rd1fi7o

    4 ай бұрын

    ​@@fifififi3385አይዙርብሽ የኤልያስ ተባባል ዘፈን ነው

  • @kidhabeshawit5519

    @kidhabeshawit5519

    2 ай бұрын

    ​@@fifififi3385elias tebabel nrw

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v5 ай бұрын

    ዋዉ ዋዉ😮😮❤❤

  • @everondawit3368
    @everondawit33685 ай бұрын

    የሱዳን ዘፈን ቢዘፍን 🎉🎉🎉

  • @sablefrew9109

    @sablefrew9109

    4 ай бұрын

    በጣም አሰብኩት

  • @fozi-pr2wq
    @fozi-pr2wq3 ай бұрын

    ❤❤ የምር ዘፉኙ ማን እንደሆነ ሣላውቀው ዘፈኑን በጣም ወደድኩት በዚ ልጅ የተነሣ ዋው ትለያለህ

  • @tommyarsenal2303
    @tommyarsenal23035 ай бұрын

    ኣብራሃም በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ የቲዲ ሪአክሽን ደግሞ ይለያል ውስጡ ነው የገባው ሊጁ ዳኞች ግን ከየሺ በስተቀር ዚሮ

  • @meseretzewda6041
    @meseretzewda60414 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ተሰጦ አለከ ከሚያምር ድምፅ ጋ እንደ አንተ አይነቱን ችሎታ ያለከ ልጅ በያረድ ነጎ መገምገም መዳኔት ይከብዳል ተባረከ

  • @naolrabif1764
    @naolrabif17645 ай бұрын

    Yeshi , you have special thanks for you in promoting this promised young Ethiopian Musician.

  • @HenokSisay-yw7pw
    @HenokSisay-yw7pw5 ай бұрын

    Bravo keep going on 🔥

  • @user-ew5bs6gt9s
    @user-ew5bs6gt9s4 ай бұрын

    እንደዚህ ተሰጦ ያላቸውን በርብሮ ማውጣት ለባለተሰጦዎች ምንገዱን ያቀልለቸዋል ለአዳማጩም ጥሩ ድምጽ እንድናደምጥ ይረዳናል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በናይት ክለቦች ብዙ አመታት ያስቆጠሩ ጥሩ ድምጽ ያላቸው ባለሙያዎችንም ብትጋብዙና ወደ ህዝብ ብታመጧቸው የተዋጣለት ይሆናል በርቱ፡፡

  • @P.G.1tube
    @P.G.1tube5 ай бұрын

    Amezing band and performance❤❤

  • @user-pg9rj2nn8m
    @user-pg9rj2nn8m13 күн бұрын

    አሥመሣይ ሜድያ አብርሽ ጎበዝ ዘፋተው

  • @lahamea45283
    @lahamea4528319 күн бұрын

    This Kid Already Legend man .. I can’t stop listening to his brilliant work ❤

  • @user-yz9tu4ne1s
    @user-yz9tu4ne1s5 ай бұрын

    ዋው ድምፆይልሀል ይሄነው

  • @ezadinahemadin
    @ezadinahemadin5 ай бұрын

    ዋው ❤❤❤

  • @user-sy2br9jw4e

    @user-sy2br9jw4e

    4 ай бұрын

    ዋውው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ephremdereje2015
    @ephremdereje20154 ай бұрын

    Amazing performance God bless you little boy

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia78945 ай бұрын

    ዋው 👍👏👏

  • @ehram306
    @ehram3065 ай бұрын

    Amazing Abraham bravoo

  • @ethiopia6338
    @ethiopia63385 ай бұрын

    It's been a long time when i heard amazing voice. You aren't only the best singer on the show while to the future

  • @Football-is-everything
    @Football-is-everything5 ай бұрын

    I think the program is like "THE VOICE "...? THE dance of ALEMSEGED is Supper .. AND the KId . tnxx lot

  • @rahelyirga3828
    @rahelyirga38284 ай бұрын

    ተማሪው ከአስተማሪው የቀደመ አይመስላችው የሚገርም ድምፅ አደግልን❤❤❤

  • @user-vf5ht2ln9k
    @user-vf5ht2ln9k5 ай бұрын

    ይለያል ግን ዳኞቹ አይመጥኑም

  • @abduendris2046

    @abduendris2046

    5 ай бұрын

    አንተ ዳኛ ሁን ወይም አንቺ 😂

  • @teshomeroba2141

    @teshomeroba2141

    5 ай бұрын

    ገብተሽ /ህ ዳኝ ዱቄት ! እባብ !

  • @kalugame396

    @kalugame396

    5 ай бұрын

    አዎ አይመጥኑም

  • @abduendris2046

    @abduendris2046

    5 ай бұрын

    @@kalugame396 የአይጥ አር !!

  • @kalugame396

    @kalugame396

    5 ай бұрын

    @@abduendris2046 ግም

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje66475 ай бұрын

    ጎበዝ በርታ

  • @Wdefit12
    @Wdefit125 ай бұрын

    ጀግና

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60335 ай бұрын

    በጣም የተደሰትኩት መቼም ሁሉ የኢትዮጵያን ህዝብ የአሰራሦሰት አመቱ ልጅ በጣም ትልቅ ቦታ እንደሚደርሰ በጣም ችሎታ ድምፅ አለው በሃይል መወዛወዙ ን ካሰተካከለ በሁሉ ነገር ይህን ወጣት ተሰፋ መቶ በመቶ አለው ዳኛዋ ሰወችን በፈገግታ ተቀበይ ጥቁር የለበሰችው ልጅን በጣም አበረታቱት ታዳጊ ጥሩ ቦታ እንደሚደርሰ እርግጠኛ ነኝ በዚህ ዘፈኖቹ ተወዳዳሪ የለውም ጎበዝ እደግ ዳኞች ፈገግታ ያሰፈልጋል በተረፈ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራማችሁ ወጣቱ አልፎ ትልቅ ቦታ እንደሚደርሰ ሁሉም ተሰፋ አለን ወጣቱን አበረታቱ ተመልካች ትልቅ ታዳጊ ነው በርቱ ሁላችሁም ትልቅ ነገር እንጠብቃለን

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60335 ай бұрын

    አበባ ከተማም ጎበዝ ዘፋኝ የሚወጣሸ እና ኤፍሬምበጣም ጉበዝ የለበሰው የአሰራሶሰት አመቱ እና አየለ መቻል እነዚህ ትልቅ ተፎካካሪ በርቱ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ሁላችሁም አሜሪካም ያለን ሌላም በአለም ላይ አብርሃም ጎበዝ ዘፋኝ ድምፅ ለነዚህ ሰጡ አራቱ ልዩ ተውዳዳሪ ናቸው ዳኞች በጣም ሳላመሰግናቸው አላልፍም በጣም የመረጥዋቸው በተለይ አራቱ እነዚህ ችሎታቸው ጎበዝ ናቸው ለመጨረሻው እነሱ እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ የሺ በጣም ቆንጆ ውበትሸ ሰነምግባርሸ በጣም ደሰ የምትይ በሰራሸ ጎበዝ የተደሰትኩብሸ በጣም ትልቅ ብቃት አለሸ ሳይሸ የአሜሪካ አይደል ሳይመን የሱ አክት አለሸ ብቃትሸን በትሬሪንግ ላይ አየሁት የመዳኝት አቅምሸ በጣም አንደኛ ነሸ የኢትዮጵያ ሰም ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ የበለጠ ፈገግታ ቢምላበት ደሰ ይላል ወጣቱ ልጅ በጣም አበረታቱት በዘፈኑ ተወዳዳሪ የለውም እንቅሰቃሴ ከጨመረበት አንደኛ ነው አያጠራጥርም እደግ በርታ እድሉ ያንተ ነው በሙሉ ተሰፋ እጠብቃለሁ የአንተን ዘፈን ለማየት በጣም ሁሉም ይጓጓል በተሰፋ

  • @getahundejene7894
    @getahundejene78945 ай бұрын

    አረ የዳኛ ያለ ??😢 "ሠዉ ጥራ ቢሉት እራሡን ጠራ" ሆነ ነገሩ

  • @fikrudaniel8540
    @fikrudaniel85404 ай бұрын

    Wonderful performance

  • @tigistbirhanu.jimmaa4368
    @tigistbirhanu.jimmaa43685 ай бұрын

    Amazing ❤😊

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena81694 ай бұрын

    ዋና የዘፈነው ሰምቼ አላቅም አውን ነው የሰማውት በጣም ጎበዝ ነክ ዋውዋውዋው በርታ በጣም ደጋግሜ ብሰማው አልሰለቸኝ አለ አረ አውሪጄዋለው ውላ 👍👍👍👍👏👏👏 ፊርማክን ባገኝ ብዬ ተመኘው 🖊

  • @mekdeswondiye
    @mekdeswondiye5 ай бұрын

    ዋው ዋው ❤❤❤❤

  • @haymanotassefa-xu6ee
    @haymanotassefa-xu6ee5 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ ❤ ሙሉ ሰጥቸሀለሁ

  • @natnaeldereje8292
    @natnaeldereje82925 ай бұрын

    Very pleasant sound

  • @zewdan
    @zewdan5 ай бұрын

    አረ ዳኛ ምረጡ

  • @adamyinager9421
    @adamyinager94215 ай бұрын

    good job # addis walta tv 💯💯💯💯👏👏👏

  • @21275
    @212755 ай бұрын

    Waw ymarikal❤❤❤

  • @ejigfekade9132
    @ejigfekade91325 ай бұрын

    አንደኛ! እ/ር ያሳድግህ በርታ!

  • @kalikalikidan
    @kalikalikidan5 ай бұрын

    Woww betam jegina lij❤❤❤❤

  • @user-tr7jj2sf8n
    @user-tr7jj2sf8n5 ай бұрын

    👌 wow

  • @TitoAroge
    @TitoAroge3 ай бұрын

    Amzing

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv5 ай бұрын

    ዋው አንደኛ❤

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-125 ай бұрын

    አቦ ይችላል ❤

  • @user-wu8rl3yd7p
    @user-wu8rl3yd7p2 ай бұрын

    B1

  • @user-ix9iy6rl3r
    @user-ix9iy6rl3r5 ай бұрын

    Wow ❤❤ new liju gerami demtsi

  • @user-cy9mj9ir8v
    @user-cy9mj9ir8v5 ай бұрын

    I'm so happy wow🎉

  • @majidhussein739
    @majidhussein7393 ай бұрын

    Nice bro Good luck

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg5 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-uh4vp7ow6q
    @user-uh4vp7ow6q5 ай бұрын

    ጀግና🎉🎉🎉🎉

  • @habeletube9474
    @habeletube94744 ай бұрын

    በጣም ሚገርም ልጅ አንደኛ መውጣት ነው ያለበት

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo5 ай бұрын

    ቴዲዬ የመድረክ ድምቀት ሎሎቹ ተዋቸው

  • @henokzeray8611
    @henokzeray86115 ай бұрын

    ❤❤❤❤ nice voice

  • @abenezerabate-tl2uf
    @abenezerabate-tl2uf4 ай бұрын

    Wow

  • @mkdseworku7925
    @mkdseworku79254 ай бұрын

    ጀግና በርታ መልካም እድል 😘😘😘🏆🏆

  • @blenbirhanu9061
    @blenbirhanu90613 ай бұрын

    ደስ ይላል በርታ

  • @MelatMesfin-nz1et
    @MelatMesfin-nz1et4 ай бұрын

    good luck bro

  • @yetinayetgirum
    @yetinayetgirum4 ай бұрын

    Wooooooow what a performance ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MogesMoges-sd3cx
    @MogesMoges-sd3cxАй бұрын

    Wow wow

  • @Ethio531
    @Ethio5315 ай бұрын

    ድምፀን ወዴነል❤❤❤❤

  • @user-my3yn8rl2e
    @user-my3yn8rl2e5 ай бұрын

    waw❤❤❤

  • @tadesseassen
    @tadesseassen3 ай бұрын

    A1

  • @fasikasisay7300
    @fasikasisay73005 ай бұрын

    በናትህ ፍና ላምሮት ላይ ተወዳደር ከዚህ በላይ ትሆናለህ

  • @davek6792

    @davek6792

    5 ай бұрын

    Kelal

  • @dereseteshome3078
    @dereseteshome3078Ай бұрын

    What a voice...

  • @user-xj9yp7my4z
    @user-xj9yp7my4z4 ай бұрын

    አደኛ ❤❤❤

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አንደኛ

  • @user-oq6vj6hf2h
    @user-oq6vj6hf2h5 ай бұрын

    lelju👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @omikaabdu
    @omikaabdu5 ай бұрын

    ዋውውውውውውውውውውውውው አንደኛኛኛኛኛ

  • @user-pf4vc8em6l
    @user-pf4vc8em6l4 ай бұрын

    ጹቡክ ድምጺ ብራቦ❤❤❤❤❤

  • @amanesied9272
    @amanesied92723 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤wowwww mrTi dmxi

  • @user-lv4kd4id6f
    @user-lv4kd4id6f5 ай бұрын

    really he is you can , i saw many time wow

  • @EthtRyyu-mj6ws
    @EthtRyyu-mj6ws5 ай бұрын

    የማዲያን እንቆሮሞ የተጫወተበት የላም እናተደሞ ደገማቸሁት በዳኛወቹ የሳጆን ቀይጡት ልጁ ይችላል መሪ ነው እንጂ ያጣው እንደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይመቸህ

  • @user-xz2ts4pw4t
    @user-xz2ts4pw4t5 ай бұрын

    Wow berta

  • @selahbeatsandtracks4932
    @selahbeatsandtracks49325 ай бұрын

    ሳንቾ coming Soon 😂😂😂😂

  • @yemisrachtilahun3643

    @yemisrachtilahun3643

    5 ай бұрын

    ሊወዳደር ከሆነ አዎ 😊

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew925 ай бұрын

    ኧረ በቃ ተዋቸው ከያሬድ ነጉ ምንድን ነው ያላችሁ ነገር? እናንተ ስለሱ ምን ታውቃላቸሁ እና

  • @haregewoynfentie7607

    @haregewoynfentie7607

    5 ай бұрын

    sancho coming soon

  • @Baytnentertainment1
    @Baytnentertainment15 ай бұрын

    wow best songer boy

  • @mikywolday4180
    @mikywolday41805 ай бұрын

    the young man i need to know he is family the raised him very well ❤

  • @MENSURBEHRUALIEMENSURBEHRALIE
    @MENSURBEHRUALIEMENSURBEHRALIEАй бұрын

    waw waw andegn fetari yasadgh

  • @user-sx9dt7gr3n
    @user-sx9dt7gr3n2 ай бұрын

    Good lauk

  • @ReetaRenu
    @ReetaRenuАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-xg5ue2xr8u
    @user-xg5ue2xr8u3 ай бұрын

    ❤❤

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb4 ай бұрын

    ትችላለክ አንደኛ በርታ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia1478
    @ethiopiaethiopia147827 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @negasatamiru8457
    @negasatamiru8457Ай бұрын

    አቤት ድፍረት። ይሄንን ሲሰማ ያሬድ ነጉ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቆ ሁለተኛ አደለም ሊዳኝ እና ሊዘፍን ላለማውራት ቃል ገብቶ መውጣት ነበረበት ። ይሄን የመሰለ ልጅ በመዳኘቱ ፈጣሪን ሊያመሠግን ይገባዋል ።

  • @amanualhana
    @amanualhana26 күн бұрын

    Your voice ❤

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7t4 ай бұрын

    Wawwwwww mert music new ❤❤❤

  • @genet1297
    @genet12975 ай бұрын

    የኔ ልዩ ድምጽ ልዩ አንተልዩ የኔ ባርችዬ

  • @user-cr1yz6lj3e
    @user-cr1yz6lj3e5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel95695 ай бұрын

    ዳኛ ስሜቱን ተቆጣጥሮ የድምፃዊዉን (የተወዳዳሪዉን)መልካምና ደካማ ጎን ተከታትሎ ነቅሶ በማዉጣት በመጨረሻ ብቃት ያለዉ አስተያየት በመስጠት ተወዳዳሪዉን እንደመስራት እኔ በበኩሌ አጉል ወንጥ ዉንጥ አይነፋም ::

  • @user-ex1xv3uz5l
    @user-ex1xv3uz5l5 ай бұрын

    Wow😮4.

Келесі