አብርሃም ዙሩን አከረረው | አብርሐም ሸዋንቅጣው | ንዋይ ደበበ | Niway Debebe | የኔ ድሃ | ደሞ አዲስ |Demo Addis

አብርሃም ዙሩን አከረረው
Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
አብርኃም ሸዋንቅጣው | ንዋይ ደበበ | Niway Debebe | የኔ ድሃ | ደሞ አዲስ |Demo Addis
#Addiswalta #Ethiopia #News #News #ደሞ_አዲስ #ያሬድ_ነጉ #yared_negu #yeshi_demelash #የሺ_ደመላሽ #egitu #እግቱ #አንግዳሰው #Engedasew #tedy #ቴዲ
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 150

  • @fanosabera8380
    @fanosabera83802 ай бұрын

    ያለህበት የእድሜ ደረጃ እየታገለህ ነውእንጂ ምርጥ ተሰጥኦም ጥረትም እንዳለህ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s2 ай бұрын

    ይሄ ልጅ ግን ኡፍፍፍፍ ድምፅ አንደኛ የምር በዚ እድሜው ይገርማል 100 ነው የሚገባው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdi12377

    @Mekdi12377

    2 ай бұрын

    Mn waga alew vote bematatu bcha tebarere

  • @KemekemGoferea
    @KemekemGoferea2 ай бұрын

    ትችላለህ አብርሽ

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu68502 ай бұрын

    ወደ ፋና ላምሮት ሂድ በደንብ እራስህን መለወጥ ከፈለክ።የፋና ላምሮት ዳኛች አንደኛ ናቸው ።

  • @zelalemdiro2780
    @zelalemdiro2780Ай бұрын

    Wow this kid is very good he’s the next big thing in Ethiopia

  • @user-su2mg4zy9k
    @user-su2mg4zy9k2 ай бұрын

    እውነት።ምርጥ።ነው።አብርሽ❤❤

  • @AlemAlemabiuy
    @AlemAlemabiuy2 ай бұрын

    እውነት ምርጥ አብርሽ

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v2 ай бұрын

    አንተ ለእኔ አንደኛ ነህ ምንም እንኳን ያለዉ ነገር እንደፈለከዉ ባይሳካም ጎበዝ ልጅ ነህ በራስህ አልበም ወይም ሲንግል ብቅ እንደምትል ምንም ጥርጥር የለኝም ወንድምህ ጎበዝ ኮች ነዉ የሺዬ አይዛን

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene51092 ай бұрын

    የውነት እሱን ለማየት ስል ነው 👏👏👏👏

  • @habtishtube6178
    @habtishtube61782 ай бұрын

    እኔ በጣም የሞገርመኝ ይሄ ልጅ እድሜው ተፅህኖ አድርጎበታል ለማለፍ ሁሉንም ይበልጣቸዋል ድምፅ አሰጣጥ ላይ ህዝቡ በጣም እየተሸወደ ነው ያሬድ አትመ....ም

  • @Lacomanza
    @Lacomanza2 ай бұрын

    የሂን ፓሮግራም መከታተል የጀመርኮት በመጀመሬያ ቀን ሙዚቃህ ተስቤ ነው ድምፅህ አንዳች ሀይል አለው ሰውን የሚስብ ትንሽ ፍረሀትህን ብቻ ለማረም ሞክር የቀጣይ ትውልድ የሙዚቃ ኢንድስትሬ በእጅህ ነው

  • @SolomonMebratu-pg6cf

    @SolomonMebratu-pg6cf

    2 ай бұрын

    ፍርሀቱን ያስወግድ

  • @demelashgetachew

    @demelashgetachew

    2 ай бұрын

    ልክ ነህ!

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu49942 ай бұрын

    ባላገሩ ቢሄድ በደንብ ገርተው እውነተኛውን የውስጡን ታለንት ያወጡት ነበር አብርሽ በርታ ትችላለህ

  • @samsontemsgne-dp7xn

    @samsontemsgne-dp7xn

    2 ай бұрын

    100% ልክ ነው ቦታውን አላገኘም

  • @MerseniNigissi
    @MerseniNigissi2 ай бұрын

    Abrsheye techlalhe btm🙌

  • @tam_dan_tube
    @tam_dan_tube2 ай бұрын

    እኔ 49% ነው የድምፁ አሪፍነት የታየኝ ገና ይቀረዋል በደምብ መስራት አለበት ግን ካሉት ተወዳዳሪዎች ይሻላል። ይሄ ማለት ምርጥ ተወዳዳሪዎች የሉም ማለት ነው ግን ባንዱን ሳላደንቅ አላልፍም 👏👏👏

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes36728 күн бұрын

    በርታ ❤

  • @abiye150
    @abiye1502 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ በርታ በጣም ከባድ ዘፈን ነዉ የመወትዘፍነው በብቃት ተወተህዎል❤❤

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes36728 күн бұрын

    በርታ ❤ ማንም እንተን ሊዳኝ ችሎታ የለውም!

  • @daniyo1997
    @daniyo19972 ай бұрын

    Winer❤🎉

  • @OmmyAbebe
    @OmmyAbebeАй бұрын

    Wow.❤❤❤❤

  • @user-my3yn8rl2e
    @user-my3yn8rl2e2 ай бұрын

    Once. excellent. creativity. for him. future. big. I hope it comes true

  • @eastsoldierson
    @eastsoldiersonАй бұрын

    Wow

  • @user-fc6se9we7m
    @user-fc6se9we7m2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes36722 ай бұрын

    It is very surprising events!

  • @kalnegash4449
    @kalnegash44492 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @marya1084
    @marya10842 ай бұрын

    wow❤❤❤

  • @ashagreliyih8804
    @ashagreliyih88042 ай бұрын

    A2❤

  • @misrakjenbra682
    @misrakjenbra6822 ай бұрын

    Bewunet ❤adega🎉

  • @jibriilkamaal8678
    @jibriilkamaal86782 ай бұрын

    Wowwww

  • @honeybaby9337
    @honeybaby93372 ай бұрын

    ትለያለህ❤❤❤❤

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih74012 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤edegeee bleligne yena geta

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye17322 ай бұрын

    ፉና ላምሮት ላይ ተወዳደር ትልቅ ተስፋ አለህ

  • @SofiaMohammed-ij9bx
    @SofiaMohammed-ij9bx2 ай бұрын

    ❤አንደያ

  • @user-tl9xy2tt5i
    @user-tl9xy2tt5i2 ай бұрын

    ትለያለህ❤❤❤

  • @AmenAlem-lp7ex
    @AmenAlem-lp7ex2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ yen konjo good luck 🤞 for this

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m2 ай бұрын

    ምርጥ ልጅ እደግልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jb8pd5es4q
    @user-jb8pd5es4q2 ай бұрын

    አንደኛ❤

  • @user-eo3ml5nf2f
    @user-eo3ml5nf2f2 ай бұрын

    ጎበዝ ነው ታዳጊ ይችላል ይችላል መልሱት ወደ ውድድሩ

  • @habtamukenaw-tl8uq
    @habtamukenaw-tl8uq2 ай бұрын

    wow wow

  • @user-wu3fj9mi2r
    @user-wu3fj9mi2rАй бұрын

    የድሜውክልልነውጂተስጦአለው

  • @zinabeyna2503
    @zinabeyna25032 ай бұрын

    Sewadaw yehanen lij

  • @user-wi3hx1tq4c
    @user-wi3hx1tq4c2 ай бұрын

    ❤👏👏👏

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v2 ай бұрын

    ከአይን ያውጣክ❤❤❤❤መሻላ

  • @user-xj9yp7my4z
    @user-xj9yp7my4z2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseZenebe
    @MeseZenebe2 ай бұрын

    አብርሀም ትለኛለህ A2 A2 A2 A2 A2 ❤❤❤

  • @ashuraya8138
    @ashuraya81382 ай бұрын

    A2❤ 0:48

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie2 ай бұрын

  • @Sarah-yr6tl
    @Sarah-yr6tl2 ай бұрын

    A2❤❤❤❤

  • @MmmNnn-sg1yt
    @MmmNnn-sg1yt2 ай бұрын

    🌹🌹🌹💕💕💕👍

  • @milonbd3896
    @milonbd38962 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @MssMenber
    @MssMenber2 ай бұрын

    ❤❤🎉

  • @meleselegese1467
    @meleselegese14672 ай бұрын

    አብራሃም ጎበዝ ዘፋኝ ነው.... ግን ቡዙ ይቀረዋል

  • @user-ni3hh5te9f
    @user-ni3hh5te9f2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰👍

  • @karuppasu4620
    @karuppasu46202 ай бұрын

    ይችላል ከምር አያክሉትም

  • @user-hr5fu2rv8u
    @user-hr5fu2rv8u2 ай бұрын

    አረ ሸም ጭራሽ ያሬድ ነጉ ደኛ ኡኡኡ

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o2 ай бұрын

    A222222222222222መልካም እድል አብርሽ

  • @user-mg6um1cd7q
    @user-mg6um1cd7q2 ай бұрын

    A2

  • @demelashgetachew
    @demelashgetachew2 ай бұрын

    ባለአገሩ አይዶል ሂድ አብርሽ....❤❤❤❤ በጣም ትችላለህ!👏👏👏👏

  • @jamalhasen7814
    @jamalhasen78142 ай бұрын

    B2

  • @21275
    @212752 ай бұрын

    Abaet swedih edig bel ❤❤❤❤❤

  • @user-jc4rm6fy5l
    @user-jc4rm6fy5l2 ай бұрын

    እንዴት ነው ድምፆ ሚሰጠው ለአብራሀም መስጠት እፈልጋለን❤❤❤❤❤ ንገሩኝ የማዳም ቅመሞች ሰላማቹ አላህ ያብዛልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @buzuneshtefera
    @buzuneshtefera2 ай бұрын

    Wwwww Yene wud

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit17822 ай бұрын

    የአብረሀም ድምፅ ይለያልኮ

  • @user-us6gp6lg3t
    @user-us6gp6lg3t2 ай бұрын

    እውነት።ምርጥ።ነው።አብርሽ 46K views 5 days ago. manin alagejem ,,,,,, 1 now ...... dagnos ayichlum dedebocho hulaaaaaaaa.... yikreta metseyeki alebachow ...yech na getuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h2 ай бұрын

    እግቱን አይቼ ቀድሜ ለድምፃዊዎቹ ውጤት እማስቀምጠው ነገርስ😊😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelKaleab
    @AmanuelKaleab2 ай бұрын

    I am from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 but he is the best. I don't know why they don't choose him ?

  • @user-co5yv8nz1t
    @user-co5yv8nz1t2 ай бұрын

    ይቺላል

  • @SuperDigitallady0513
    @SuperDigitallady05132 ай бұрын

    This Boy Should treated by special case because of his age and Unique talent like "Hana Girma"

  • @user-so8bb1fj9b
    @user-so8bb1fj9b2 ай бұрын

    amzeing

  • @zerabachew2179
    @zerabachew21792 ай бұрын

    Abresh altechalekem 1ga

  • @Leyla-su4pg
    @Leyla-su4pg2 ай бұрын

    ትልቅ ደራጀ እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ በጠም ያሚያምር ድምፅ አለዉ ሰዉን ያሚሲብ ትችለለሃ

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu68502 ай бұрын

    ከምሬ ነው ይህን ልጅ የፋና ላምሮት ዳኛች እንዲዳኙት እፈልጋለሁ ።

  • @WwHh-fz2vr
    @WwHh-fz2vr2 ай бұрын

    በአብርሀሕ ምክንያትነው ይሄን ቻናል መከታተል የጀመርኩት ከዛ በፊት አላውቀውም ቻናሉን

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab91262 ай бұрын

    be aberhami mekeneyat new wedederon mayet yejemerkut yha lije eseke fitma kalketle yewenet not right liju jegena new wawe❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitzewge
    @dawitzewge2 ай бұрын

    እድል ስጡት ፡ A2 A2 ❤ A2 A2 ❤A2 A2 ❤A2 A2 ❤ A2 A2 ❤A2 A2 ❤ A2 A2 ❤A2 A2 ❤A2 A2 ❤ A2 A2 ❤ A2 A2 ❤ A2 A2 ❤ A2 A2 ❤A2 A2 ❤ A2 A2 ❤

  • @user-mv4wf6qw9v
    @user-mv4wf6qw9v2 ай бұрын

    የሺ የእዉነት ማሪያምን በደብ እየሰራሽው ነው ከዚ በላይ ገና የሚመጣ ልጅ ነው

  • @c2-zi5nx
    @c2-zi5nx2 ай бұрын

    andena abrsh tmechnal

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn2 ай бұрын

    🙆🙆🙆ምንጉድ ነው

  • @kiyatadios7883
    @kiyatadios78832 ай бұрын

    እድሜው ይጣራ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed47922 ай бұрын

    አብርሽ እኮ አደኛ ነው ግን

  • @BemnetBless
    @BemnetBless2 ай бұрын

    Ere wef wef mum gobez aydlm yastelal btm endzi aydlm zefnu

  • @mulumekasha6617
    @mulumekasha66172 ай бұрын

    Suse new yihe lij.

  • @karuppasu4620
    @karuppasu46202 ай бұрын

    a2

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie2 ай бұрын

    የሚስብ ነገር አለው

  • @NatnaelYohansYohans
    @NatnaelYohansYohans2 ай бұрын

    አረ ያሪድና የሺን አስታርቁአቸው ያለፈው አለፈ እግቱ ደሞ ይቅርታ መጠየቅ አለባት

  • @user-zt8cp8gf2r
    @user-zt8cp8gf2r2 ай бұрын

    A22222222🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @TheBex2007
    @TheBex20072 ай бұрын

    Good try, however this round is challenging for him. He is a little off today.

  • @keriem1
    @keriem12 ай бұрын

    ግጥም ነው ዘፈን እረ አይነፍም ከምር

  • @user-mc8ss5oj9m

    @user-mc8ss5oj9m

    2 ай бұрын

    ምቀኝነት ነዉ

  • @ekram-zw1yz
    @ekram-zw1yz2 ай бұрын

    A2222

  • @user-qy3db3if8f
    @user-qy3db3if8f2 ай бұрын

    Ahun wedederu liyastelagn new lijun bebezu treat lidereg yigebal

  • @user-yv8ue6rq5z
    @user-yv8ue6rq5z2 ай бұрын

    ባላገሩ ወየም ፋና ላምሮት ሂድ!

  • @Ygigif
    @Ygigif2 ай бұрын

    A222222222❤🎉

  • @mathew7707
    @mathew77072 ай бұрын

    8970 ላይ A2

  • @userd42
    @userd422 ай бұрын

    አብርሀምን,እድል,ስጡትመርጬዋለሁ,ዳኞች,ትንሹ,ጥላሁን,ገሠሠ

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo2 ай бұрын

    A 2222

  • @aygtube1571
    @aygtube15712 ай бұрын

    ene serawu yemechegnal gen ande ken enkuan vote aregew alawaukem selezi teru yeseran be sms enedegefalen

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie51252 ай бұрын

    ❤❤❤❤A2222222

  • @AbdullahAbdullah-gw8by
    @AbdullahAbdullah-gw8by2 ай бұрын

    A22222222222🎉

  • @bdadi2423
    @bdadi24232 ай бұрын

    Yared Negu shame on you. ይሄን ልጅ መዳኘት አችልም። እንደገና ያሬድ ተማር እና ና!

  • @user-pv5ll5cu2x
    @user-pv5ll5cu2x2 ай бұрын

    𝗔2

  • @user-dj7vv4ru9f
    @user-dj7vv4ru9f2 ай бұрын

    abo zefanu lasu aymetinm btam yrabshal

Келесі