የሳምሪ ገንዘብ የደም ገንዘብ ነው! ልጃችን ወደ አምላኳ ብትሄድም በስሟ ለብዙዎች ደርሰናል!

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 113

  • @shegerinfo
    @shegerinfo2 ай бұрын

    👉Samrawit Foundation, Commercial bank of Ethiopia, 1000551542778 Dashen bank, 0534334457011 website: www.samrawitfoundation.org.et

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    2 ай бұрын

    lsallah Allah with you Allah gve to you Longer Life

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    2 ай бұрын

    Tanks for help people s

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq2 ай бұрын

    እይ ወንጀለኛዋ እንኳን ተገቢውን ቅጣት ብታገኝ በጣም ጥሩ ነበር ለሌሎቹ ወንጀለኞች መማሪያ ትሆን ነበር ።

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q2 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሀገሬ በሰላም እድገባ አሞኛል ስደት ነኝ 😢

  • @ssaa3540

    @ssaa3540

    2 ай бұрын

    አብሽረ እህቴ አላህ በሠለም ለሀገረሽ ያብቃሽ

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    2 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን 😳🙏 ህክምናስ ባለሽበት ሀገር አይሻልም ብለሽ ነው???

  • @KamalKalal-yd4qm

    @KamalKalal-yd4qm

    2 ай бұрын

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽሁቢ

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    2 ай бұрын

    Fetary yikdemlsh

  • @user-ok8em3fl2x

    @user-ok8em3fl2x

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🏼

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu34612 ай бұрын

    መሲዬ እንደኔ እሚወዳት ማነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84692 ай бұрын

    አህ , በተለይ ለወላጅ ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭መቸም አንረሳትም ሳምሪዬ ቆንጆ 🙏❤ አፈሩን ገለባ ያርግልሽ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn2 ай бұрын

    እንኳንም ተፅናናናችሁ እንኳንም ልጃችሁን ለማስጠራት በቃችሁ❤

  • @warkwark6096
    @warkwark60962 ай бұрын

    ፈጣሪ የሰማይም የምድርም የበረከት ይሆንላችሁ🙏

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily52282 ай бұрын

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች😢😢

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix2 ай бұрын

    እንኳንም አየናችሁ ታሪኩን ከሰማሁ ጀምሮ በልቤ ነበራችሁ እናት ሰለሆንኩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ከጎናችሁ ነን ከ አሜሪካ አይዞቹ ሳምሪ❤❤❤

  • @abrehetaregawi5152
    @abrehetaregawi51522 ай бұрын

    እግዚአብሄር ምክንያት አለው ለትልቅ በረከት ሊጠራቹ ሲፈልግ ወዷ ልጃችሁን ወሰደ አንደ ወላጅ ከባድ ቢሆንም እንደዚህ ተፅናንታቹ ማየት ተመስገን ነው

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete96662 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን እንደዚህ አበረታችሁ ትልቅ ሥራ እየሠራችሁ ነው ተባረኩ

  • @asratbegna2759
    @asratbegna27592 ай бұрын

    የጻናናችሁ አምላክ የተመሰገነ ይሁን:: ዘመናችሁ ይባረክ:: ከምንም በላይ ባልና ሚስቱ በአንድ ሃሳብ ሆናችሁና ተስማምታችሁ ለሌሎች እንትደርሱ በልጃችሁ ፋውንዴሽን እየሰጣችሁት ያለው አገልግሎት በትክክል ጌታ ያሸተዋል:: ተባረኩ:: ያሉት ልጆቻችሁ ለቁምነገር ይድረሱላችሁ:: አይዞአችሁ:: እንተባበራለን

  • @MatiyosTamernow
    @MatiyosTamernow20 күн бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፈጣሬ መጽናናትን ሰቶአቸው ለእንደዚህመብቃት መድአኔአለም በአደግሽበት እርሱ ቤት እታፈራው አሁንም በርቱ መዳኔአለም ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-xf6hc6rf2h
    @user-xf6hc6rf2h2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ሲባርክህ መንገዱን ነሚያውቀው ፈጣሪ ብቻነው አሁንም ከቅፉ አያውጣችሁ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede58482 ай бұрын

    ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት በርቱ የመድሀኒያለም እገዛ አይለያችሁ ።

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እደዝህ ተረጋግታችሁ ስላየሆችሁ ደስስስስ ብሎኛል እህት ገነት ንጋቱ ቻናል ላይ ቀርባችሁ እያለ የደም እባ ነው እያለቀሺ የነበረው ብቻ አሁንም በርቱ❤❤❤

  • @nigistalene9670
    @nigistalene96702 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሀሌም ነው የማስባችው ሳምርየ በሰላም እርፊ እኔስ ሳሰባት ሁሌም ይጨንቀኛል

  • @medhanitb9389
    @medhanitb93892 ай бұрын

    የእናንተ ሕይወት በጣም ያስተምራል:: ኘሮግራሙም በጣም ትልቅ ስብከት ነው:: ልዑል እግዚአብሔርም መላው ቤተሰባቸሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ:: ፍፁም መፅናናትን ይስጣችሁ:: መሲም እንዲህ አይነቱን አስተማሪ ሕይወት ስለምታካፍይን እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete2 ай бұрын

    የገኒ ቤተሰብ ናቸሁ አደል እናትየሁ አሁን ደህና ሆነች እግዚአብሔር ይመሰገን😢

  • @omargh216

    @omargh216

    2 ай бұрын

    አወ ወንድሟ ነው

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa65042 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አፅናንቷችሁ የልጃችሁን የሳምሪን ስም በዚህ ሁኔታ በማስቀጠላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እሷ በአባቷ እቅፍ ውስጥ ናት

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg99392 ай бұрын

    እንኳ እንደዚህ ለመፅናናት አበቃችሁ ሳምርዬ ነፍስሽ በእግዚአብሔር ቀኝ ይሁን እናንተም የጀመራችሁት ስፍቶ የብዙዌች ጥላ ትሆናላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የቀሩት ልጆቻችሁ ይደጉ የእናንተን መንገድ የሚከተሉ ይሁን ተባረኩ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp2 ай бұрын

    እግዚአብሄር አዋቂ ነው ለዚህ በጎነት እንዲደርሱ ይሆናል ይህን ሁሉ ያዘጋጀው በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ነው ።❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል አገራችላይ የሚደረገው ሳምሪ አፈሩን ያቅልልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asnigeleta4851
    @asnigeleta48512 ай бұрын

    ይቅር ማለቱ ጥሩ ቢሆንም ግን በትክክል ወንጀለኛዋ ተገቢዉን ቅጣት መቀበል አለባት። ሌላ ቦታ ሄዳ እንዳትደግም ለሌላውም መቀጣጫ ይሆናል።

  • @asekagnew
    @asekagnew2 ай бұрын

    እንኳን ተፅናናችሁ ታገልና እታፈር በወቅቱ በጣም ነበር ያነባሁት በርቱ እወዳችሁዋለሁ በቃ ቀሪዎቹን ይጠብቅላችሀ።

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k2 ай бұрын

    እንዲ ተፅናንታችሁ በማየቴ ደሰ ብሎኛል ብችል የምችለውን ነገር ባረግ ደሰ ይለኛል አድሪሻ ወይ ሰልክ ብታቀምጡ ደሰ ይለኛልልል

  • @mintesnotzelalem3702

    @mintesnotzelalem3702

    2 ай бұрын

    Google samrawit foundation

  • @EmuHiba-pv3wr

    @EmuHiba-pv3wr

    2 ай бұрын

    አለ እኮ አስቀምጠዋል

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854Ай бұрын

    እውነት ነው ከይቅርታ በላይ የለም

  • @alemejiju143
    @alemejiju1432 ай бұрын

    ድህነት ወንጀለኛ ያረጋት ምስኪን ሰራተኛ ንስሀ ግቡ ፋውንዴሽን ምክትል ከናንተ የጭካኔ ጥግ የገነት በሚዲያ በሀሰት መጮክ

  • @Zacih

    @Zacih

    Ай бұрын

    ልጆች ያቃጥላሉ ሰራተኛ ሳንወድ ስህተት ውስጥ ይከቱናል

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw54632 ай бұрын

    ፖሊስ ሰው ነው የገደላት ካለ ማን ገደላት እናት አባት ወንድም እህት ወይ ሰራተኛ ማን ነው ተጠያቂ ወይስ ለሊት ሌባ ገባ እንቆቅልሽ ነው የሆነብኝ ፋይሏ ተዘጋ ማለት ነው በቃ ሰራተኛዋ በዘመድ ነው የተለቀቀችው ከተባለ ሰራተኛ ሳትሆን ሰላይ ትሆናለች እንጂ ከነብሰ ገዳይ ጋር የሚተባበር ሰው እንዴት የሰው ቤት ሰራተኛ ስትሆን አስቻለው ይህን ያህል አቅም ካለው

  • @desertlumi1420

    @desertlumi1420

    2 ай бұрын

    ስራተኛ ይላሉ እንጂ ኣይመስልም

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    2 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ይህ ነው ።ድብቅ ብቅ ያለ ነገር ሰራተኛ ብትሆን ማን ይለቃት ነበር።ሌላ ሰው ቢሆን በገንዘብ ወንጀሉ ተሸፈነ ይባላል ።ግን ሰራተኛዋ እንኩዋን ሳምንት ሳይሆናት ልትለቀቅ እድሜዋን ሙሉ ብትማቅቅ ማንም ዞር ብሎ አያያትም።አሁንም ፓሊስ ግልፅ መረጃ ቢሰጥ ጥሩ ነው። ከፋውንዴሽን ይህ ይቀድማል ።ብዙዎችም ይህን ይላሉ ምላሽ የሚሰጥ ስለሌለ እንጂ

  • @mesur5022

    @mesur5022

    Ай бұрын

    I’m sorry for the situation with this young lady , but I think this family is trying to scam others with a story that doesn’t even make sense.

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j2 ай бұрын

    በጣም ብርቱ እና ቅናልብ ያላችሁ ሰወች ናችሁ እኔ ዛሬከእናተ ብዙተምሬለሁ በዛሬዉ ኢተርቪዉ. እራሴን መለስብየ እድፈትሽ ያስታወሰኝ ኢተርቪዉ. መሲየተባረኪ.

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d2 ай бұрын

    በመጀመሪያ በጣም በጣም ያሳዝናል በምትወዳት ልጃችሁ ላይ የደረሰው ያሳዝናል፣ ግን እጅግ በጣም ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ! እግዚአብሔር ነው አሳሪም ቀጭም ስለዚህ ያቺ ሴት የውድ ልባችሁን ህይወት የነጠቀቻችሁ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለች፣ ግን ፍርድ ከእግዚአብሔር ብታገኝም,ግን ደግሞ የሰው ነብስ ህፃን ሲገሉ ቅጣት ማግኘት አለባቸው ባይ ነኝ፣ አይዟችሁ ጎበዞች ናችሁ በጣም፣ ልጃችሁ ትኮራባችሃለች❤

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    2 ай бұрын

    Sorry for theat really big pain lm Mom it's not easy Allah with you mom and dad

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd2 ай бұрын

    መሲየ አንዲት እርዳታሽ የሚያስፈልጋት ልጅ አለች እንዴት ማገኛት እችላሉው

  • @romangina5121
    @romangina5121Ай бұрын

    ፈጣሪ ያፅናቹቹቹ

  • @saronabi1387
    @saronabi13872 ай бұрын

    Be ewenet egzabher deseta selam bereketun bebetachehu yimula , yelejachehunm nebes kedegagochu kene abereham ekef yaderegelen, ❤❤❤❤ May God bless you all.

  • @kalkidanethopia2045
    @kalkidanethopia20452 ай бұрын

    እዉነት ተባረኩ ❤❤ መልካምነት ለራሥ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechmengesha8401
    @zenebechmengesha84012 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera84162 ай бұрын

    በመጀመርያ በህፃንነትዋ በሞት የተቀጨችዋን ልጃችሁ ሳምሪዊትን ስለአጣችሁ እግዚአብሔር ይፅናችሁ እንኮን ለእናንተ ለወላጆችዋ ለሌላውም እንደስው እጅግ በጣም ታሳዝናለች ልብም ስባሪ ነው ግን ወገኖቼ እግዚአብሔር ስውን ከሞት ማዳን እንጂ ውደ ሞት አይጠራም ስንታመም እምንፅልየውም እግዚአብሔር እንዲያድነን እንጂ ወደሞት እንዲጠራን አይደለም ግን ለምንድነው? ስው ሲሞትብን እግዚአብሔር የወደደው ወስደ (አደረገ) እሚባለው እንዴት? መቅረት ያለበት አነጋገርና የእግዚአብሔርንም ማዳን ዋጋ ያሳጣ አነጋገር ስለሆነ ቢታስብበት መልካም ይመስለኛል!

  • @alemkebede5848

    @alemkebede5848

    2 ай бұрын

    ኸረ እግዚያብሄር ሲያኖር ምክንያት አለው ሲወስድ ምክንያት አለው እዮብ እንኳን ያሁሉ ፈተና ሲደርስበት ልጆቹን ሲያጣ እግዚያብሄር ሰጠ እግዚያብሄር ነሳ ነው ያለው እግዚያብሄር የወደደውን አደረገማ ይባላል እርሱ ሁሌም አይሳሳትም የእያንዳዳችን ነፍስ በእጁ ነው የፈቀደውን ያደርጋል በሁላችንም ህይወት ውስጥ የፈቀደውን ያድርግ።

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    2 ай бұрын

    ወይ ጉድ አንዳንዴ እንደመፈላሰፍ የሚያደርጋችሁ።ታድያ "እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ " ነውኮ ስንኖርም ስንሞትም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ።

  • @user-mg4up4qr4t

    @user-mg4up4qr4t

    2 ай бұрын

    Ewnet blehal. Ezgiabiher lijochin aywesdm.

  • @user-mg4up4qr4t

    @user-mg4up4qr4t

    2 ай бұрын

    Ezgiabiher bekifu ayfetnim.

  • @otakugamer748
    @otakugamer7482 ай бұрын

    እግዛቤር ሰብሮ መጠገን ያውቅበታል 1ልጅ ወስዶባችሁ አርባ ልጅ ሰጣችሁ ሳምሪ ለዚህ ቤተሰብ መዳን አመጣችላችሁ ታድላችዋል❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 ай бұрын

    እንካን ተፅናናችሁ

  • @vivia7255
    @vivia72552 ай бұрын

    Thank you Mesi ❤❤❤ Is me Viviana

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu76982 ай бұрын

    አዪዟቸዉ በጣም እንወዳችዋለን❤❤

  • @nunufekede1272
    @nunufekede12722 ай бұрын

    የገኒ ቤትሰበ በጥም ነው ደስየሚለው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 ай бұрын

    አቦ ምን አይነት ነገር ነው የሚሰማው ።

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow2 ай бұрын

    ምን አይነት ተፈትሮ ነው ይቅርታ አውቃለሁ እንደ እምነቴ ይቅርታን ያስተምረኛል እኔ ግን ደካማ ነኝ የናተ ይገርማል😢😢😢😢 በርቱ እግዚአብሔር ሲያበረታ እንድህ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai52522 ай бұрын

    Wow, god works in mysterious way🙏🏿💗🍀

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg2 ай бұрын

    በምድር ሲኖር ከገጠመ መራር ሀዘን እንባን ጠርጎ ለሌሎች እንደመቆም ትልቅ ነገር የለም ::

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53842 ай бұрын

    Wow you guys very rich wow!!!!!

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage48172 ай бұрын

    Tebrku yetbrkachue balna meste ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid36122 ай бұрын

    መቼም ይገርማል በሳምራዊት ልጃችሁ ምክንያት ብራብ እብልታችሁኛል ብታረዝ አልብሳችሁኛል ብታመም ጠይቃችሁኛል ይሚለውን የእግዚአብሔርን ጥያቄ በተግባር በህይወት እያላችሁ እድትፈፅሙ ሳለደረገቻችሁ መታደል ነው በርቱ

  • @Loulou6968
    @Loulou69682 ай бұрын

    Egzabher yabrtachew kebade new

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu96942 ай бұрын

    የኛ ሀገር ፈርደ ጎምደል ነው ፈርድ ካላይ መጠበቅነው

  • @gualteklay9042
    @gualteklay90422 ай бұрын

    Yenewede inateyewa teregageta bemayete dese belognale

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902Ай бұрын

    Awo betam gin lebgo new

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq2 ай бұрын

    ይቅርታ ማድረጋችሁ በሰውምበፈጣሪም ደስታን ታገኛላችሁግን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እየተበደለ ማለፍን ለመደው ግንበጣምምምወንጀል ተስፉፉ ለምን ስንትእህቶቻችን ናቸውበአሲድ በመሳሪያ የአካል ጉዳተኛሁነውያለቁ ለምንለምን ፍትህ ለሀገራችንለወገናችን ለምሳሌ ዳግማዊ ብስራባልደረበውፓራላይዝ ሁኖ እነአያንቱ በባለቤቷ አሲድ ጥቃትደረሰባት አረስንቱን ጠቅሸ ስለዝህይቅርታንከፍትህጋር አታያይዙ እባካችሁእኛምነገእንደማንገደልምንም ዋስትና የለንም😢😢😢

  • @alembesufekad145
    @alembesufekad1452 ай бұрын

    ❤❤❤😢😢😢

  • @user-sm8pm4fr1o
    @user-sm8pm4fr1o2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @maeregtelahun2527
    @maeregtelahun2527Ай бұрын

    ካሜራ መደቀን ነዉር ነዉ። በግድ ትዳር አይሆንም። በፍላጎት ነዉ።።

  • @user-nn5sm4yw3y
    @user-nn5sm4yw3y2 ай бұрын

    🎉

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye3272 ай бұрын

    Kebade new ye lege nger eswa berget ke geta gare nate getacyabertachwe

  • @user-xw2nr7gc5x
    @user-xw2nr7gc5x2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanafework9450
    @birhanafework94502 ай бұрын

    Nefis yimar lebetesebocha metinanatin emegalhu merkami slehonchi bekifu argatal yenata ydingil maryami lig eyesusi kirstosi mese edma tana yistishe

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwaАй бұрын

    Woyi metade endim ale egizeabiher yebarekuw betesb

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde68132 ай бұрын

    ይህ ጉዳይ በጣም ከባድ ነው እናንተ ይቅርታ ማድረጋችሁ የክርስቲያን ወግ ቢሆንም ወንጀለኛዋን መንግስት ሊከታተል ይገባል ለሌላ ጥፋት ማድረሷ ስለመይቀር ነው ።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    2 ай бұрын

    ግን ሃገራችን ህግ የለም ወይ? ህግ ቢኖር ገዳይ የፈለገ ግዜ ቢፈጅም ተፈለጋ ተገኝታ ቅጣቷን ትቀበል ነበር።

  • @meraatmeraat9404
    @meraatmeraat94042 ай бұрын

    ምንድነው በ ኢትዮጵያ ስንት ሕጽናት ስንት እናቶች አባቶች እንድ አሻራ በአንድ ስድማሡ ላ ሚዲያ ቦት አልቅርባቹም ላ አንድ ህጽን እንድ ሞቅ ድማቅ አድርጋችሁ ይልፍ ቁስል ድግሞ ድግግሞ ማክክ ባቅ 🙌🏼 በ አድብብይ እይትሕቅጥቅጥ ይሞቱሲ ዎንድሞችቺንሲ ምንድናችው ክስው አይድል ይትፍጥሩ ይ አንድ ንብሲ ቢች እንድ ማስትሺ እዛቹ ምታዎር ይልፍ ሁሉ በ እግዚአብሔር ነው በቃ ማስማት አስጥልኛ 😢

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage48172 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Auzone

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m2 ай бұрын

    Yaa ehiyopiya manges galetu yaa hona

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa88182 ай бұрын

    Ere yemayreba kartonsh esti wedaza kuch argiw mindenew yhe

  • @user-ux2bz6wb6e
    @user-ux2bz6wb6e2 ай бұрын

    Yebet serategna yemitiketru sewoch kemekiterachu befit erasachulayna lijochachu lay sira mesirat alebachu malete leserategna kibirina fikir litisetu yigebal anidande yebeteseb eda lelichoch yiterifal tinikake yasifeligal serategnochn befikir keyaznachew lelijochachnim lerasachinim melkam new

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli50222 ай бұрын

    Egzbher yaschalale Amrach yalm

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m2 ай бұрын

    እባካችሁ፣፣ መሲ!??????????የንስር፣አይን፣ወንድማችንን፣እርዱል፣ክፉ፣ሰዎች፣ጀግናችንን፣የምንሳሳለትንን፣ስስታችንን፣አደጋላይ፣ጣሉብን፣እእባኬችሁ፣እርዱልን፣ወንድማችንንን??????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????በሁሉም፣አለም፣የምትገኙ፣ሁሉ፣ለወንድማችንን፣ድረሱልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemejiju143
    @alemejiju1432 ай бұрын

    ንስሀ ግቡ

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52622 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @samruth536
    @samruth5362 ай бұрын

    Fith eko keyikirta gar ayayazim. Yikir bitlum leligitu Fith magnet neberebat

  • @yeworkwuhamengistu7832
    @yeworkwuhamengistu78322 ай бұрын

    Beto filneeds

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo38152 ай бұрын

    ☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🙇👈 😢

  • @konjitabera
    @konjitabera2 ай бұрын

    Egzbher tsinetun birtetun yisxechu betm gobz ena ba eminatechu tsinu betaseb nechu egzbher eminatechun isoo gin tsetsatun atichilim inate gin betm malkem nechu selamachun Egzbhr edime ina xena yisxachu new tamarkubat imnatachun tagabarachuu ba ewunat

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 ай бұрын

    ግን እኔ ሁሌ የሚያሳስበኝ ነገር አለ ወይስ ለምን ፓሊስ ዝም አለ ምክንያቱም ይህኮ ፍርድ የለም ያስባለ ነው ።ይህች ትንሽዬ እርግብ ንፁህ ልጅ ሰራተኛዋ ገደለቻት ወይስ በአደጋ ሞተች? ገዳይ ሌላ ሰው ቢሆን በሙስና ወጣ እንላለን ግን ሰራተኛዋ እንዴት ወጣች ? ያኔ ቤቱን ስታፀዳ ነበር ተብሎአል ምናልባት ውሐው አንሸራቱአት ነው ?ለዛ ይሆን ሰራተኛዋ "እኔ ገደልሁ "" ያለች ? ወይስ ልብ ድካም? ለምን ግልፅ አይደለም የሳምሪ ነገር? የሚገርመው ከ3 ቀን በፊት ከ ጉአደኛዬ ጋር እያወራንበት ነበር ። እግዚአብሔር የወደደድውን አደረገ እግዚአብሔር ፃንቱን ይስጣችሁ ።

  • @desertlumi1420

    @desertlumi1420

    2 ай бұрын

    እኔ ከመጀመሪያው ብዬ ነበር:: ስራተኛ የተባለው ውሽት ነው:: ልጅን ያህል ኣጥቶ እንደ ተራ ነገር ያው ስራተኛ ነች ግን ፖሊስ ለቀቃት ይባላል እንዴ? ኣባትና እናት ገዳይ ከ መፈለግ ል ይልቅ fund ላይ ኣተኩረዋል

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rnАй бұрын

    Sttgwa gdye ylte sawe ala mltenawe nbsre ymare s.ryan

  • @hanahana1960
    @hanahana19602 ай бұрын

    ጭራሽ ወጠች እንዴ ከእስር ቤት ምን ህገ አለህ ሲጀመር 😥😥😥

  • @alemejiju143
    @alemejiju1432 ай бұрын

    ወንጀለኛ ከሆነች መንግስት እንዴት ለቀቃት የዚችን የድሀ ፍርድ እግዚያብሄር ይፍረድ

  • @merhawitbirhane8839

    @merhawitbirhane8839

    Ай бұрын

    ምነው አንተ ነክ እንዴ በጣም ተንጫጫክ

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m2 ай бұрын

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች😢😢😢😢😢😢

Келесі