በአመታት ፍለጋ ወላጅ አባቱን ያገኘው ወጣት ያልጠበቀውን ምላሽ አገኘ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 500

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven2 жыл бұрын

    በስሕተት ነዉ የተፈጠርኩት ብለሕ እዳታምን እግዚአብሔር በስሕተት ሰዉን አይፈጥርም በሰወኛ ነዉ ስሕተት የምንለዉ የፈጠረሕ አምላክ በአንተ ላይ ታላቅ አላማ ስላለዉ ነዉ እግዚአብሔር ከአባትም በላይ ነዉ አይዞሕ የአባት አንጀት ጨካኝ ነዉ

  • @temesgenalemtsehay5354

    @temesgenalemtsehay5354

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው።

  • @eliyasabdurahman7540

    @eliyasabdurahman7540

    2 жыл бұрын

    በስህተት ማለት በእስልምና ያለ ኒካ በክርስትና ደግሞ ቤተሰብ ያላዋቀው ለማለት ነው

  • @tiebekidane8680

    @tiebekidane8680

    2 жыл бұрын

    Yessss

  • @tiebekidane8680

    @tiebekidane8680

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @jesusisvisaofheaven

    @jesusisvisaofheaven

    2 жыл бұрын

    @@temesgenalemtsehay5354 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ የአባቱን ልብ ያራራለት በጣም ነዉ የአሳዘነኝ

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete93202 жыл бұрын

    በተገላቢጦሽ ስንመለከተው ምድራዊው አባት የታወቀ ነው ይክዳል ። ሰማያዊው አባት እግዚአብሔር ግን በፍፁም አይክድም። መፅናኛ ይሁንህ። በቃሉ ተፅናና ። አባትህ ከራሱ ጋር እስኪታረቅ ድረስ በፍቅር ጠብቅ።

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    2 жыл бұрын

    እስም ይክዳል እኔ አይቼዋለሁ:: አባት ተመሳሳይ ነው የሰማይ ሆነ የምድር!

  • @Meserttube893

    @Meserttube893

    2 жыл бұрын

    @@addisababanazareth1525 እ ?????

  • @mesidesign12

    @mesidesign12

    2 жыл бұрын

    ትክክል። እንኳን አባት አምጠው የወለዱት ልጅ እንኳን ይከዳል ግን ይህ የሚሆነው እነሱም ወደው አይደለም። ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ ይህ ነው ስራው። የማይተወው ጌታን መከተል ነው የሚያወጣው።

  • @GenetKokebe

    @GenetKokebe

    2 жыл бұрын

    Berhan beltte ጥቅሡ ጹሑፉ በሚገባ ነው የጻፍሺው /የጻፍከው ከመጻፍ ወደሗላ እንዳትል

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    2 жыл бұрын

    @@mesidesign12 በቅንነት እነደማመር

  • @mes3777
    @mes37772 жыл бұрын

    አይዞህ እስከዛሬ ድረስ ከአንተ ጋራ ያለው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ከአንተ ጋር ነው

  • @mollamer8908

    @mollamer8908

    2 жыл бұрын

    አስግድደህ ዲኤንኤ አስወስድ ልብህ እዲ አርፍህ ይህ ጨካኝ አዉሬ ስዉ ነዉ ነግረግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @fetihani8811
    @fetihani88112 жыл бұрын

    እስካሁን ትዳር ሳይዙ የቆዩት በጣም የከፋቸው ነገር ይኖር አትዘንባቸው ተረጋጋ ወደ ራሳቸው ይመለሱ እራሳቸው ያናግሩሀል አይዞን የኔ ወንድም

  • @ritahaile1787

    @ritahaile1787

    2 жыл бұрын

    Ewnetehen naw. Be hone neger tegodetew yehonal.

  • @icyfreeze765
    @icyfreeze7652 жыл бұрын

    እኔ ወንድምህ ነኝ ብዙ ወንድሞች ኣሉህ እህቶችም ጭምር ኣባታችንም ኣንድ የ ፈጣሪ ስለዚህ ኣይዞህ ከኤርትራ ታላቅ ወንድምህ ነኝ

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    2 жыл бұрын

    መልካም ስብእና ያለህ ነህ፣ ተባረክ🙏

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    2 жыл бұрын

    ባአላህ የምታወራው እውነት ከሆነ የሰው ልጀ መሰጠት ማደረግ ሳይሆን በቃ አባት ደሰ ይላል እህት ወንደም ትልቅ ነገር ነው

  • @marthagelaye6157

    @marthagelaye6157

    2 жыл бұрын

    መልካም ልብ ተባረክ ወንድማችን

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    2 жыл бұрын

    @@user-od6kz2rq6z በቅንነት እነደማመር

  • @nesimdire3109

    @nesimdire3109

    2 жыл бұрын

    Very true 👍 brother

  • @fanahadsh2473
    @fanahadsh24732 жыл бұрын

    My dear handsome brother, በዚህ ምድር ላይ፡ ማንም ሰው በአጋጣሚ የተፈጠረ የለም። You are Wonderfully and Beautifully made by God.

  • @workneshdese2644
    @workneshdese26442 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አትዘን አትከፋ አትፍራ አትሰበር ቀና በል ኮራ በል ዘመደ ብዙ ስለሆኑ አይከበሩም አባትም ስላለ ስሌሌ አይከበሩ የእትዮጽያ ህዝብ ወገን ዘመድ ጋሻ ነው ❤️❤️

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro9782 жыл бұрын

    አይዞህ የኔ ወንድም ወደ ልብናቸው የተመለሱ ቀን ና ልጄ እንነጋገር ይሉህ ይሆናል ኧረ ስንቱ የልጅ ያለህ ብሎ ያለቅሳል ያውም እንዳንተ አይነት ልጅ!!!!

  • @ayalneshtube8588
    @ayalneshtube85882 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ንግግሩ እራሱ በሰነ ምግባር የታነፀ ነው አይዞህ ግን እኮ የማይጠቅሙም አባትም አለ በዙም አትጨነቅ አያትህን ያቆይልን

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube24972 жыл бұрын

    የራሴን ታሪክ ነው አንተ ላይ ያዳመጥኩት።ልጁ እንደሆንክ ልቡ ያውቀዋል። በተፈጥሮው ጨካኝ ሰው ምንም ብታደርገው አይገባውም። እኔ አድጌ እንደ አንተ ስራ ይዤ እንኳን ለ አባትለተመልካች የማጓጓበት እድሜ ላይ ሆኜ ነው ፈልጌ ያገኘሁት። እንደ አንተ ሙሉ መረጃ ይዤ ነው የካደኝ።ቢያድለው ጧሪ ልጁን ነበር ያገኘው። ለ እኔ መልሱን ሳይሰጠኝ ነው ያለፈው። ግንከሌላ እናት የተወለዱ ወንድሞቼ ፈልገው አግኝተውኝ በፍቅር እንጠያየቃለን።

  • @genetdxb5345

    @genetdxb5345

    2 жыл бұрын

    Ayzoh tarekh yasazinal

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    2 жыл бұрын

    DNA ተመርመሩና በደንብ አረጋግጪ:: በወንድሞችሽ ማረጋገጥ ይቻላል እኮ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe3212 жыл бұрын

    ዮሐንስ አንተ በጣም የተባረክ ትሁት የሆን የምታኮራ ወጣት ነህ ፈጣሪ ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ።

  • @zeleke17ify
    @zeleke17ify2 жыл бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ ዘላለማዊአባት ጌታ አይካድህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ቤተሰብህን ይባርክል

  • @nematube9360
    @nematube93602 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ዋናው በሂወት ኖረው ማግኝትህ ነው ትልቁ ነገር ሌላው በሂደት ይስተካከላል ታገስ አላህ ልባቸውን ያራራልህ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay53542 жыл бұрын

    ያደገ ልጅ አግኝተው ነው። ልቦና ይስጣቸው ለአባትህ። አይዞህ እግዚአብሔር አባትህ ነው።አንተ ደግሞ የሁላችንም ወንድም ነህ።ፀልይ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።ድንግል ብርታት ትስጥህ!

  • @seblebekelegirma5944
    @seblebekelegirma59442 жыл бұрын

    አንተ የማንም ስህተት ሳትሆን በእግዚአብሔር ድንቅ እቅድ ነው የመጣኸው እውነተኛ አባት አለህ እግዚያብሄር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal91102 жыл бұрын

    አንተ ውድ ነክ እግዚአብሔር ሙሉ እስትንፋሡን የዘራብክ አባትክ መድሀኒአለም እናትህ እመብርሃን እራስህን አሣምነው እግዚአብሔር ይሄንን የወላጅ ፍቅር በብዙ ሠው ፍቅር ይካስክ ፀልይ ልባቸው መድሀኒአለም ያብራላቸው እንዳይሠማክ በርታ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait46112 жыл бұрын

    እይዞከ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይረዳሀል አባትህም ፈጣሪ ወደ ልባችዉ መለሰ ሲሎ አሳቸዉይፈልጎሀል አይዞህ እግዚብሔር መልካም ነው

  • @sumeyaborana2556

    @sumeyaborana2556

    2 жыл бұрын

    9

  • @kelemuaamberber3135

    @kelemuaamberber3135

    2 жыл бұрын

    @@sumeyaborana2556 ጥሩ ልጅ መሆን ህ ያስታውቃል

  • @kelemuaamberber3135

    @kelemuaamberber3135

    2 жыл бұрын

    አስበውበት ይመለሳሉ ይመስለኛል

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እዉነት ነዉ ተስፋ እጅግ በጣም ከባድ ነዉ አባትህንም ልበዎትን ያራራልህ🙏😍

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot89452 жыл бұрын

    ወንድሜ ያዘንኩልህ ልፋትህ ነው አባትህ አንተን አምኖ ተቀበለ ይቀበል ካልተቀበለ ተወው ፈፅሞ ጥሩ ስው አይደለም እግዝያብሔር አለህ ወንድሜ ከአባት ከእናት በላይ እግዝያብሔር ታላቅ አባት አለህ አይዞህ

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe1412 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ። ይህ ሰው ትዳር አልያዘም ልጅ የለውም። ምናልባት የተደበቀ ለማንም የማይነግረው ድብቅ ምስጢር ህመም ቁስል ሀዘን ፀፀት ይኖር ይሆናል ። አትጥላው ተረዳው። ፍቅርንና ጥላቻ ቀጭን መስመር ላይ ይገናኛሉ። በሰውየው ወንድም በኩል መሄዱ በጣም የተመረጠ መንገድ ነው ቤተሰብ ይህን ቁስል ሊያውቅ ይችላል።ታገስ ሰውየውን ለመረዳት ሞክር ምናልባት ያንተን ያህል የውስጥ ህመም ይኖረዋል።

  • @adisalemmulugeta6123

    @adisalemmulugeta6123

    2 жыл бұрын

    ልክ ነህ

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist82982 жыл бұрын

    ሲጀምር እግዚአብሔር አይሳሳትም ውብና ድንቅ አርጎ ፈጥሮሀል እግዚአብሔር ሲፈጥርህ ለራሱ ነው ቤተሰብ አደራ ተቀባዮች ናቸው የእግዚአብሔርን አደራ ተቀብሎ መወጣት የቤተሰብ ድርሻ ነው።አንተ ግን የእግዚአብሔር ነህ አይዞህ ተመሳሳይ ሕይወት አሳልፈናል ልምድ ሼር ላርግህ ብይ ነው።

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay68092 жыл бұрын

    ብትፀልይ እራሱ ይደዉልልህ። ነበር ። ፀልይ ፀሎት የማይፈታዉ ነገር የለም ። ሶስት ቀን በተከታታይ ብፀልይ እራሱ መልስ ይሰጠዋል ።

  • @simretyenalem7021

    @simretyenalem7021

    2 жыл бұрын

    እምነትህ ደሰ ይላል እኔ መፀለይ አቁምኩኝ ተስፉ ቆርጥኩኝ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72322 жыл бұрын

    ኣጆኻ ዝሓወይ ምድራዊ ኣቦ ይጥለም ይኽሓድ ምድራዊ እዩ ሰማያዊ ኣቦ መድሃኔዓለም ስሎ ዝይጠልም,🙏🏽🙏🏽💐ኣጆኻ ጥራይ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold29552 жыл бұрын

    ሰው ግን አንድ ሺ አመት ላይኖር ይሔን ያህል ክፉ መሆን አይዞህ ወንድም ፈጣሪ አለህ ከሀዲ ከሆነ አባትም መሆን አይችልም

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu54792 жыл бұрын

    ወንድ ልጅ ማለት በጣም ጨካኝ ነው ሁሉንም ማለቴ አይደለው ፈጣሪን ለዘላለም አባትህ አድርገህ ኑር አይዞህ እይ ይሄኔ እናት ብትሆን

  • @hannagetachew1288

    @hannagetachew1288

    2 жыл бұрын

    Ye enate chekgnem ale ereee

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    2 жыл бұрын

    @@hannagetachew1288 አዎ ግን እንደ ወንድ አይሆንም

  • @yanitgirma
    @yanitgirma2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድማለም አይክፋህ ወደቀልባቸው ሲመለሱ እራሳቸው አንተን ፍለጋ ይመጣሉ።

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68132 жыл бұрын

    ፎቶና ልጁ በጣምነው የሚመሳሰለው ተመልካቾች በደብ ተመልከቷቸው ይመሳሰላሉ ወድሜ አይዞክ ተስፋ እዳትቆርጥ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን የኔ ከርታታ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe2 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ጭካኔም አለ ወይ ጉድ አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    አይዞህ ቀረህበት እንጅ አልቀረብህም ማድረግ ያለብህን አድርገሀል ይህን የመሰለ ሸጋ አድጎ ሲገኝ መግፋት እውነታው ላይ እንኳን ደረስክ ኑሮህን ኑር ::

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ዋናው መገኘታቸው ነው ደንግጠው ይሖናል እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሑሉምነገር እመብርሃን ትርዳሕ የሣቸውንም ልብ ታራራልሕ 🙏🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአባትህን ልቦና ይለውጥልህ::ለደጏ አያትህ አድናቆቴን ለመግለጽ እወዳለሁ::

  • @utbe6565
    @utbe65652 жыл бұрын

    አይዞን ይቺ አለም እንደዚህ ናት አባት እናት ያለው አብዛኞቹ ክብር አይሰጣቸውም ።ያጣ ደሞ ይፈልጋል ዘላለማዊ አባት እየሱስ ክርስቶስ ነው ወንድም

  • @meserettadessa173
    @meserettadessa1732 жыл бұрын

    ይህ አባት ዲኤንን ከተመረማችሁ በኋላ አባትህ ከሆነ በኋላ አባትነትህ ከተረጋገጠ አባት ሊሆንልህ አይችል ተወው። እ/ር አባትህ ነው መንፈስህን አረጋጋ ልጄ።

  • @nesimdire3109

    @nesimdire3109

    2 жыл бұрын

    🥰

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes15902 жыл бұрын

    አይዞህ ያማል በስህተት አልመጣህም አንተ በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ወደዚህ ዓለም የመጣኸው አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse49342 жыл бұрын

    አይዞህ ፈጣሪ ልቡናቸውን ያራራውና መልስ እንደሚሰጡህ ተስፋ አለኝ።አንተ ግን መድሀኒአለም ዘመንህን ይባርከው በርታ ልጄ አምላክ በጤና ይጠብቅህ።

  • @zemachuzekarias482
    @zemachuzekarias4822 жыл бұрын

    አይዞህ በጣም ጥሩ ስነ-ምግባር ያለህ ወጣት ልጅ ነህ ሰዉ ስለሆንን ምድራዊና የስጋ አባት እንፈልጋለን እንጂ እስከዚህ ያሳደገህና ያደረሰህ የዘላለም አምላክ እርሱ አባትህ ነዉ፡፡

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    ፍቅር !!!! ሰላም !!!! ደስታ !!!! ለኢትዮጵያ ለሀገራችንና ለህዝባችን ፈጣሪ ያምጣልን

  • @furdosamohamad7178

    @furdosamohamad7178

    2 жыл бұрын

    አላ,,ቅን,ልብይስጠው

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    2 жыл бұрын

    Aameen

  • @fekertaethiopia3348

    @fekertaethiopia3348

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mube8885

    @mube8885

    2 жыл бұрын

    አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    2 жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa79752 жыл бұрын

    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ አገኘህው ለምን ፀጉሩን የሚስተካከልበትን ፀጉር ቤት ተከታተል እና ፀጉሩን ውሰድ የወንድሙን ፍቃደኝነት ካላገኘህ

  • @user-qt7kg4hw7j
    @user-qt7kg4hw7jАй бұрын

    አይዞህ አንተ ከአባት በላይ የሆነው አምላክ አለህ የራስህን ኑሮ ኑር አሁንም አባትህ ላይሆን ይችላል ፀልይ ተረጋጋ አንተ መልካም አባት ሁን መንታ ይስጥህና መልካም አባት ያድርግህ

  • @yimsa8415
    @yimsa84152 жыл бұрын

    የተረጋጋህ ወጣት ነህ አሏህ ይጨምርልህ አንተ የምትችለውን አድርገሀል በርታ

  • @genet9902
    @genet99022 жыл бұрын

    የኔ ጌታ አይዞ ምን አለ ወንድ ሆኜ እኔ አባት ብሆን ደሰ በአሰበልኩ ከአባት ከእናት በላይ እግዚአብሔር አለ የኔ ቆንጆ ሴት ወለድ እናት የሚትሆንክ ወንድ ወለደ አባት የሚሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳከ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j2 жыл бұрын

    ይሄ ፎቶ አንተን ነው የሚመስል ምን አልባት ስላላሳደገህ ተበሳጭቶ ይሆናል ትወቅሰኛለህ ብሎም ይሆናል ብቻ አምላክ ይርዳህና ጥያቄህ ይመለስልህ ድንግል ማሪያም ትርዳህ 🙏

  • @hayatyesuf2070

    @hayatyesuf2070

    2 жыл бұрын

    ኧረ ያሳዝናል ተጨማሪ ስህተት እንዴት ይሰራል ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም

  • @helenkonjo3066

    @helenkonjo3066

    2 жыл бұрын

    ክክክክ ምናልባት ጎረምሳ ቢሆን ኖሮ ኣፍሮ ይሆናል ይባላል እሄኮ እድሜው ያበቃ ሽማግሌ ነው ሃጢያቱን እና ክህደቱን የሚያሰርዝለት ተበዳይ ልጅህ ነኝ ብሎ ሲመጣ ለኣምላክ ኣመስግኖ ደስ ብሎት መቀበል ነበረበት እንጂ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    ልጄ ሆይ❤️❤️❤️ ይህ አባትህን እንዳታዝንበት። የስነ ልቦና ችግር ይኖረዋል ብየ አምናለሁ። አንድ ሰዉ ግድ ማበድ የለበትም ነገር ግን የዉስጥ ሀዘኑን ደብቆ ለአመታት የሚኖር ቁጥሩ ብዙ ነዉ። Deeply depressed ሆኖ የሚኖር ሰዉ ነዉ። እርዳታ ያስፈልገዋል ። አባትህም victim ነዉ። Responed ለማድረግ የሚያስብበት የተረጋጋ አእምሮ የለዉም። ለዚህ ነዉ ቆፍጣና ነዉ የመሳሰሉ ባህሪያት የሚያሳየዉ። ግን እንደእርሱ ሩህሩህ ላይኖር ይችላል። ያ ግን እርሱ ብቻ በሚያዉቀዉ ተዳፍኗል። ያን ገለጥ አድርጎ በአክብሮትና በፍቅር የዉስጡን እንዲያካፍል የሚያደርግ የስነልቦና ሀኪም ቢኖር? በሕግ የሚባለዉ ግን አጸያፊ ነዉ። እርዳታ የግድ የሚያስፈልገዉ ህጻን እናቱ የምትጠይቅበት ትክክለኛ መንገዶች እንጂ። ብትችል እርዳዉ። አይዞህ። ዋናዉ አባትህ መሆኑን ማወቅህ ነዉ። በፍለጋ እንዳትባዝን እናትህ ብዙ አስተዋጽኦ አድርጋለች። ባህል ለሚፈጥረዉ ተጽእኖ ተጠቂ ሆና እንጁ።

  • @ethiokonjo2222

    @ethiokonjo2222

    2 жыл бұрын

    It's true

  • @marcyethio6031

    @marcyethio6031

    2 жыл бұрын

    I was thinking the same thing thanks so nice Words❤

  • @Abrar5280

    @Abrar5280

    2 жыл бұрын

    you nailed it!!!ሠውየው ለብዙ አመታት isolated ሆኖ ነው የኖረው።

  • @zinetadem3781
    @zinetadem37812 жыл бұрын

    አይዞህ እስከዛሬ ያሳደገህ ጌታ ካንተ ጋር ነው ልብህን ጌታ ይጠብቅ

  • @samiyahassen5372
    @samiyahassen53722 жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ነህ ምክንያቱም አባታህን ማወቅ ብቻ ሳይሆን ቤተስብነቱ ወላጃነቱን አክብረህ አባት ምን እንደሆነ በማወቅ በማስብ ህይወትን ለመለወጥ የምታረገው ጥረት ያስመስግንሀል በርታ ምርጥ መልስ ታገኛለህ

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j2 жыл бұрын

    99% አባትህ ነው መልካችሁ ኮፒ ነው አይዞህ ወንድም ምናልባት ሰውየው አሞት ሊሆን ይችላል😥

  • @lilishimelis8674
    @lilishimelis86742 жыл бұрын

    አባቴ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይርዳህ በፀሎት በርታ ለሁሉም ጊዜ አለው እሳቸውንም ሆዳቸውን ያራራ

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw2 жыл бұрын

    እውነቱን ነግረው ይህንን ንፁህ ሰው ነፃ አውጡት እባክዎን እናት ስህተት ሰርታ ይሆናል ሊናገሩ የማይፈልጉት ስህተት ይኖራል አባቱን እርሶ ብቻ ነዎት የሚያውቁት

  • @Kidistmylove

    @Kidistmylove

    2 жыл бұрын

    አትፍረጅ ማንም አያውቅም የቱ ጋር ጥፍት የተከሰተው?

  • @haftomgmedhin9830

    @haftomgmedhin9830

    2 жыл бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ ይገባኛል እኔም እየታመኩ ነው ይፕምኖረው ያማን እናትህ ነፍስ ይማር አባትህ ግን ታገሰው እሽ አይዞህ ከምር ምን እደምልህ አላውቅም ከባድ ነው የእነት የምፅፍልህ እያነባሁ ነው ብቻ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

  • @adugnaborja481

    @adugnaborja481

    2 жыл бұрын

    እባካችሁ ካባቴ ከአቶ ግሩም ሀይሌ ልጅች ጋር

  • @saralove4924
    @saralove49242 жыл бұрын

    አባትኮ የጀራባት ይሻላል እናት ብትሆን የባ ጎርፍ እያነባች ነበር የምትቀበለው አይ አባት ባናቱ ይተከል እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን አባትም እናትም ሆና ያሳደገችኝ ምርጥ እቁ እናቴነው የምወዳት እማ ኑሪልኝ ዘላለም ❤❤❤❤❤።

  • @merryyosef9727

    @merryyosef9727

    2 жыл бұрын

    አናት ሁሌም እናት ናት ግን አንዳንድ ወንዶች ሽምጥጥ ያደርጋሉ ደሞ የድሮዋቹ ደሞ ክብር የሚሉት ነገር አለ ይሄ ሰውዬ እንደዛ አይነት ሊሆን ይችላል

  • @saralove4924

    @saralove4924

    2 жыл бұрын

    @@merryyosef9727 እማ ቢሆንስ አነጋገሩ እራሱ ዘጋኝ ልጀ አይደለክም አለኝ ሲል እኔስ አባት እሚሉት ምን እደሆነ አለውቅም አባት አለኝ የለኝም ብየም አስቤ አላውቅ ምርጥ ቀብራራ ታታሪ እናቴነች ያሳደገችኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @newacc508

    @newacc508

    2 жыл бұрын

    Gn mrt abatm ale sew hulu yileyayal enea alhamdulillah enatm abatm alegn gn hulachewum bebzu wuta wured new yasadegun neger gn ye abatean lfat ena tgst Sasb betam aleqsalehu enam mrt abat ale lemalet felgea new mamaye

  • @elhamnegn8510

    @elhamnegn8510

    2 жыл бұрын

    እረ ባክሽ ሁሉም ሰው ሁሉ አንድ አይነት አስተሳሰብ የለውም ምንም ስንት አባቶች አሉ

  • @saralove4924

    @saralove4924

    2 жыл бұрын

    @@elhamnegn8510 አረ ወዲያ ከመቶ አስር አይሞሉም ወዶች ወልዶ ካዶች በቃ አለቀ አከተመ ክክክክክክክክ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane80452 жыл бұрын

    እውነት ነዉ ከባድነው ህመሙ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ።አይዞህ በርታ ወደልቦናቸው ሲመለሱ እግርህ ስር ነው የሚወድቁት

  • @yeshiwork6658
    @yeshiwork66582 жыл бұрын

    የኔ አባት እውነትም አንተን የመሰለ ልጅ አግኝቶ ነው ግን ታገስ ወድሜ ይሄ ሰውኮ አባትህ ነው ያለምንም ጥርጥር እውነተኛ መረጃ አለህ እራስህምኮ ተናገርክ እውነታው እሱ ጋር አለ ባይሆንማ ምርመራ ያደርጋል ምክንያቱም ልጁ እደሆንክ ስለሚያቅ ነው እሚበሳጭብህ ግን የሆነ ነገር ስላለ ነው ግን ሁሉንም ለፈጣሪ ተወውና ኑር እስካሁን አቆይቶ ይሄን ያሳየህ አምላክ ታምሩን በድጋሜ ያሳይሀል ካልሆነም ተወው በቃ ብቻ ግን አባትህ እደሆነ ነው ምነግርህ 100% የኔ አባት እስካሁን የጠበቀህ የሰማዩ አባትህ ቀጣይ ዘመንህንም ይባርክህ ይጠብቅህ 😍😍

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere78432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያባትህን ልብ ይመልስ ዘንድ ፀሎቴ ነው። እግዚአብሔር በሚገባ አሳድጎሀልና እግዚአብሔር ይመስገን። አትጨነቅ፣ ፀልይ። እኔም በፀሎቴ አግዝሀለሁ። በሚቀጥለው ፣ መሲየ አንተንና አባትህን የሚያገናኝ ቪዲዮ ይዛልን ትቀርባለች። መሲዩ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አይዞን፣ የሁላችንም አባት እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክላል።

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep2 жыл бұрын

    አይዞህ፣ ካንተ በላይ እሱ በአሁን ሰዐት እንቅልፍ አጥቶል ትንሽ ጊዜ ስጠውና ታገስ ብዙ መጥፎ ሰአታት ስላለፉ አባትህም አይናገረው እንጂ ህመምተኛ ነው ቤተሰቡን አግኝ ላንተም ዘምዶችህ ናቸው፣ አትጥላው እዘንለት እንጂ ቸር ያሰማን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu42882 жыл бұрын

    ዮሀንስ አንተ መፈጠርህ ና እዚህ ላይ መድረስህ በራሱ ትልቅ ቁምነገር ነው፡፡ መባረክ ነው፡፡ እንዴት ተገነኙ እንዴት ተለያዩ ብለኅ አትጨነቅ፡፡ ጊዜ ለሁሉም ነገር መልስ አለው፡። አንተእንደምትለው ለአቶ ይጥና አበጋዝ ቀላል አይሆንም፡፡ የራሳቸው ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል፡፡ ዮሀንስ አንት ያላሳደገህን አባት በዕምነት ስትፈልግ ተቸግሮ ያሳደጋቸውን አባት የማያከብሩ፡ የማይረዱና የማይደግፉ ብዙዎች ከዚህ ምን ይማሩ ይሆን? አንተን ግን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ፡ በቅርቡ መልስ እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @mariyamawit
    @mariyamawit2 жыл бұрын

    በስህተት ነው የተፈጠርኩት ብለህ ደግመህ እንዳታስበው ።ፈጣሪ ውብ አርጎ ፈጥሮሀል መልካም ልጅ ነህ እኔም እህትህ ነኝ ።አባትህ ምናልባት ከባድ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ ያሉት ቆፍጣና ኮስታራ የሆኑበትም ምናልባት የተጎዱበት የህይወት አጋጣሚ ይኖራቸው ይሆናል በትግእስት ጠብቃቸው እየሄድክ ጠይቃቸው እንደ ልጅ ሳይሆን ማንኛውንም ሰው እንደምጠይቀው love u

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye48922 жыл бұрын

    አይዞን አይዞህ ድካምህን እግዚያብሄር ይቁጠርልህ ይቀየራል

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s2 жыл бұрын

    አይ የወንድ ነገር ይገርማል አርፋችሁ አትቀመጡ ልጅ ሲወለድ ሽሽት አሁን ኢሄ እራሱን የቻለ ሰው ወተት ግዛ አልተባልክ ዳይፐር ግዛ የልጅ ማሳደጊያም አልተጠየክ ተመርምረህ እውነታውን ብታቅ እና ልቡን ብታሳርፈው ምን ይጎዳሃል ልቦና ይስጥህ

  • @rabia4266

    @rabia4266

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነሽ እህት ግን አንዳንዱ ሠዉ ግድ የለሽ ናቸዉ

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    @@rabia4266 በጣም

  • @user-vn1vs8xz3s

    @user-vn1vs8xz3s

    2 жыл бұрын

    @@rabia4266 ግደየለሽነት አልመሰለኝም አባቱ ሳይሆን አይቀርም ግን እውነታውን ማወቅ አለመፈለግ ይመስላል የኔ ሃሳብ ነው

  • @woinshetbelay4664

    @woinshetbelay4664

    2 жыл бұрын

    Batam selfish yahona

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል የዱሮ አባቶች ብዙም ግድ የላቸውም እግዚአብሔር ልብህን ይጠብቅልህ.!

  • @babifibabifi5100

    @babifibabifi5100

    2 жыл бұрын

    የዘንድሮም ያው ናቸው ከሀዲዎች

  • @user-vc1qk4so1p

    @user-vc1qk4so1p

    2 жыл бұрын

    የድሮ አባቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nejat197

    @Nejat197

    2 жыл бұрын

    @@babifibabifi5100 እኮ

  • @hanamajeed9117

    @hanamajeed9117

    2 жыл бұрын

    የዘንድሮዎችስ?

  • @Tube-tj9qe

    @Tube-tj9qe

    2 жыл бұрын

    የዘንድሮው አባቶችስ ሚኪ ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል 😀

  • @ter2065
    @ter20652 жыл бұрын

    አይዞህ ወድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ ደሙ ሸበላየሆክልጅ ምን የጎደለ ነገር አለህ እና እእ የጎደለ ነገር ቢኖርህ ነበር መናጀድ ያለብህ

  • @belayineshtibebu3345
    @belayineshtibebu3345 Жыл бұрын

    አይዞህ አግዚአብሔር ወደ አባትህ ህይወት ያመጣህ ለበጎ ነው ምክንያቱም የሆነ ችግር ልኖርበት ይችላል አንድአንዴ ልብ ከተሰበረ ሲፈልግ የነበረውን እንኳን ቢያገኝ አይቀበልም አንተ በትዐግት ጀመርክ በትግስት ጨርስ በርታ በፀሎት ፈጣሪን ጠይቅ ከአባቶች ጋር ተነጋገር በፀሎት ይርዱህ።

  • @merryyosef9727
    @merryyosef97272 жыл бұрын

    አይዞክ ፈጣሪ ይርዳህ ።እኔ አሁን ይሀው ወደ 49 ገባው ግን የአባትን ፍቅር ሳላገኝ የት እንዳለ ሳላውቅ እስዋም ሳትናገር አለፈች እና ከባድ ነው ።

  • @aminayesuf9957

    @aminayesuf9957

    2 жыл бұрын

    ማማየ ስሙን ታቂለሽ

  • @aminayesuf9957

    @aminayesuf9957

    2 жыл бұрын

    እኔም እህቴን ስለምፈልግ ነው

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@aminayesuf9957 demiry pls pls 🙏😢

  • @user-xx6sx5wl6r
    @user-xx6sx5wl6r2 жыл бұрын

    ተስፋ አትቁረጥ እሱም ቢያንስ የራሱ የሆነ ህመም ይኖራል ታገስ አላህ ካንተጋ ይሁን አንድ ላይ ደግሞ ኢንሻ አላህ በ ቅርቡ እናያቹዋለን 🤲🤲አይዞህ

  • @Naniya254

    @Naniya254

    2 жыл бұрын

    የፈለገ ህመም ቢኖርበት ይህ ልጅ ምን አደረገው? ህመሙ እኮ ልጁ አይደለም እንዲያውም አባት ተብየው ነበር ልጄን ብሎ መፈለግ የነበረበት

  • @mamaajmanmamaajman4999

    @mamaajmanmamaajman4999

    2 жыл бұрын

    ምን ህመም ይኖርዋ ሆዳም ከርሳም ሆነ ነው እንጅ ይህን የመስለ ልጅ አባቴ ስለው አንድ ቀን ጫማ ታይገዛ አድጎለት አባቴ እያለው ሲቀጥል ደግም ልጅ መሆነን ያውቃል

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    2 жыл бұрын

    @@Naniya254 በቅንነት እነደማመር

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    2 жыл бұрын

    @@mamaajmanmamaajman4999 በቅንነት እነደማመር

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@TubeTube-vf4yb demiry pls pls pls

  • @user-xr9jo6ip6h
    @user-xr9jo6ip6h2 жыл бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ሴቶች ከዚህ ተማሩ ከማን ማሪጋዝና ከማን ማውልድ እንደአለባችሁ አስተውሉ!

  • @coconutt2565

    @coconutt2565

    2 жыл бұрын

    Adelam dura ahun rasu 3 amet lemolanow ye akstee lej hospital welda 3 wand xerach ye lejuta abat alemawaq ye weldachu baby basu,a abat sem asmezegebach

  • @solomonassefa1049
    @solomonassefa10495 ай бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ እኔ የአዳማ ሰው ነኝ መርዳት ብችል ምን ያህል ደስ ባለኝ አይዞን ጊዜ ይፈጃል እንጂ ያምናል ቤተሰብ ከሌለው ምን አለ ቢቀበል ስንት ቀበሌ ነው ሰውየው እንደው በአካባቢው ሰዎች ካሉ በዚህ ላይ መሳይ ልጁ ነህ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    በጣም ነዉ እምትመሳሰሉት 100% እርግጠኛ ነኝ ልጁ ነክ አባትክ ነዉ ለምን አባትህ ከይደለሁም እንደሚል እግዚአብሔር ይወቅ

  • @lucybelay9153
    @lucybelay91532 жыл бұрын

    It is so sad the man is missing out the second chance he was given from God. Very sad. You young man regardless of your father response pls know that you are an awesome human being.

  • @astermeried4133

    @astermeried4133

    2 жыл бұрын

    እንኳን አባትህን አገኘሃቸው የሥነ ልቦና ሐኪም እርዳታ ያስፈልጋቸዋል እናት ፈፅሞ የልጇን አባት አትስትም ተስፋ አትቁረጥ የኔልጅ እርዳታህ ያስፈልጋቸዋል በርታ

  • @yordistube3715

    @yordistube3715

    2 жыл бұрын

    Very true 🙏🏼

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq2 жыл бұрын

    የድግል ማርያም ልጅ ሁሉንም ያስተካክልልሀል ተሰፋ አትቁረጥ እመቤቴ ትርዳህ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z2 жыл бұрын

    ግን እኮ ይመሣሠላሉ አብሽርህ ይደውልልሃ በርታ በዱዓህ 👍👍👍

  • @asniit1199
    @asniit11992 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ስላገኘሀቸው እንኳን ደስ አለህ ማወቅም አንድ ተስፋ ነው ደሞ ነገ በውስጣቸው የያዙትን ተናግረው ይቅርታ ልጄ ማለታቸው አይቀርም እኔ አባቴን እስከ 5 ክፍል አላውቀውም ነበር ግን ሁሌ ምን አይነት ነው የአባትነት ጣሙ እያልኩ ከራሴጋ አወራለሁ እናቴንም ከጠየኩ የሚከፋት ይመስለኛል ግን አምላክ በፈቀደ ጊዜ ሁሉም ተስተካከለ ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @saronfikir5962
    @saronfikir59622 жыл бұрын

    ገደል ይግባ ካልፈለገህ ቀረህበት የእግዚአብሔር ስጦታው ነበርክ ምንም እንዳልተፈጠረ ከውስጥህ ደልተው የአባት ደንብ ነው

  • @aberabelte3973
    @aberabelte39732 жыл бұрын

    ውድ ወንዴ አይዞህ ጌታ እግዚአብሔር ይረደሃል አባት ክብር ነው በጥቅም አይወሰነም

  • @asterhaile4572
    @asterhaile45722 жыл бұрын

    አይዞህ ዋናው ጤና ነው በርታ አንድ ቀን ልጄ ብሎ ይመጥልሃል ራሱ ፡ትልቁ እግዛብሔ አባት አለህ ፡እግዛብሔር ብርታቱን ይስጥህ ተባረክ።

  • @tigistbirara4501
    @tigistbirara45012 жыл бұрын

    ውድ ሸገር ኢንፎዎች ግን ሰውየው ፈቃደኛ ባይሆንም በህግ አግባብ DNA ማድረግ አይቻልም እንዴ??? Place እባካችሁ ልጁ ልቡ አርፎ ሂወቱን ይቀጥል

  • @melatkebed7528
    @melatkebed75282 жыл бұрын

    ወንድምአለም አይዞህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ዓላማ ስላለዉ ነው የፈጠረህ እግዚአብሔር አይሳሳትም አባትህም ወደ ቀልባቸዉ ሲመለሱ እሳቸዉ ይፈልጉሀል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @hailehaftuworku3439
    @hailehaftuworku34392 жыл бұрын

    ወደደም ጠላም መልካችሁ አንድ ነው በጣም ትመሣሠላላችሁ አንተ ግን በርታ በተራው እራሡ ይፈልግሀል

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-56872 жыл бұрын

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓

  • @sosenawolde2447
    @sosenawolde24472 жыл бұрын

    I feel you brother.You have to be proud of your self you have a good heart ❤️. I hope your question will get answer when the time comes.

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta89462 жыл бұрын

    ይልን የመሰለ ቆጆ ልጅ አግቶ እልል ብሎ መቀበል ሲገባው ውይ አለመታደልነው አይዞክ ወድሜ ምን ማረግ ይቻላል ፈጣሪ ወደቀልቡ ይመልሰው ይል የጤና አየደለም

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2852 жыл бұрын

    ዋው...የዚልጂ ጉዳይ ሁሌም ያሳስበኝ ነበር አላዳመጥኩም ስጨርስ እመለሳለው ነገር ግን አተን የመሰለ ሸበላ የመሰለ ልጂ በድገት ነው የተፈጠርኩት ብለህ በፍፁም እዳታስብና እረሠስህን ጀግና ጀግና ነህ እስከጥግ ሄደሀል ስለዚ አሁን የተዳፈነው ነገር በጨረፍታም ቢሆን ተሳክቷል ነገር ግን በፍፁም እንዳታስብ እ/ር ለምክኛት ነው የፈጠረህ አሁን አተ ቶሎ አግብተህ ልጆች ውለድና ሁሉን እርሳው በቃ አለቀ ነገሮችን እሰከጥግ ከመሄድ ውጪ ምንም ማድረግ አትችልም ወድምዋ አይዞህ ሸበላው ጠካራ መሆን አለብህ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yazanalamad6861
    @yazanalamad68612 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ብዙም አትጨነቅ ካልሆነ በህግ መሄድ ነው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon49472 жыл бұрын

    በእናትህና በአባትህ መሐከል የተፈጠረ ነገር ይኖራል አንተ በዚህ ተጠያቂ ልትሆን አትችልም ግን አንዳንድ ሠዎች በጣም ቂመኞች ናቸው ለማንኛውም ወደ እራሳቸው ሲመለሱ ይደውሉልሐል አይዞህ አንተ ወንድሜ

  • @Mimimimi-tq8cz

    @Mimimimi-tq8cz

    2 жыл бұрын

    አAlem ትክክል ብለሻል ምናልባት ከእሳቸው ጋር እየለች ከሌላ ሰው ጋር ሆና ሊሆን ይችላል የተለያዩበት ምክንያት እናቱ ሳትነግረው

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t2 жыл бұрын

    ፈጣሪ አለ አዞህ እሳቸውንም ያራራልህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema96552 жыл бұрын

    አንተ በርታ ወንድሜ ሰውዬው እራስ ወዳድ ነው እስካሁን ያላገባውም ለዛነው ይቆጫል በዚህ ዘመን አባቴ የሚል ተገኝቶ ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @mahlethayle668
    @mahlethayle6682 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ በጣም ከባድ ነው እመቤቴ ልብህን ታበርታህ⭐🌟👏👏

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰህ፣ ፀልይለት ጤነኛ ቢሆን እንዲህ ብቻውን ባልኖረ በርታ ወንድሜ

  • @empdeepde440
    @empdeepde4402 жыл бұрын

    ለአባትህ ልቦና ይስጠው አንተ ምንም አይሰማህ ፈጣሪ ልጆች ይስጥህና እናትና አባት ይሁንህ አይዞህ

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame1102 жыл бұрын

    ወንድሜ አንተን እኔ እረዳሀለሁ የኔ ገጠመኝ እንዳንተ ነው እናቴን ከ20 አመት ቡሀላ ፈለጌ ድሬደዋ አገኘኋት ግን አልፈልግም አለችኝ በሰአቱ በጣም ተጎድቼ ነበር ፈጣሪ አገዘኝ ተፅናናሁ የሚገርምክ አሁንም አትፈልግም የወኳት1994 ነው አሁንም እንደዛው ናት ጌታ ግን ልቤን ጠበቀልኝ

  • @_XxxcupcakexoxoX_

    @_XxxcupcakexoxoX_

    2 жыл бұрын

    Betam yigodal indih yale neger, inkuan fetari arwgagash

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa72582 жыл бұрын

    አይዞህ ሃያል እግዚአብሔር ያራራልህ መልካም ፈቃዱ ይሆን ዘንድ እንመኝልሃለን መንፈሰ ጠንካራ ነህ ጎበዝ !!

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84772 жыл бұрын

    ስሜቱን የሚያውቀውየደረስበት ብቻ ነው!! የድካምህን ዋጋ ቆጥሮልህ በስተመጨረሻው ሁሉም እንቆቅልሽ ይፈታል !! እይዞህ የተስበረው ልብህ ይጠገናል የፈሰስው እንባም ይታበሳል የፀሎትህና የድካምህ ዋጋ በእልልታ በደስታ ፋይሉ ይዘጋል 🙏🏾😭😭

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye73022 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ የማንኛዉም ሰዉ አባት እግዚያብሔር ነዉ እነሱ አደራ ተቀባይ ናችዉ አትዘን

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b2 жыл бұрын

    ሰላም መሰረት በዙ ዋው ደሰ የሚል የመሰከረም አደይ አበባ በመገልገያ እቃ እንዲህ አምሮ ሳየው በጣም ነው ደሰ ያለኝ መሰየ ወንድም እንኳን ደሰ አለህ አባትክን ሰላገኘህ

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi95702 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እባትህ ለመሆኑምንም አያጠራጥርም መልካችሁ እንድ ነው እኔም ልጄን እግኝቻታለሁ እንዳንተ አባት ነው የሆነችው ልቧንያራራልሽ በሉኝ ፀልዩልኝ

  • @worknshfentahun5701
    @worknshfentahun57012 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዛብሔር ይርዳህ አብረው እየኖሩም እንደአባት የማይሆኑ አሉ

  • @meseretmulugeta1145
    @meseretmulugeta11452 жыл бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ ሰማያዊው አባት እግዚአብሔር ግን በፍፁም አይክድም

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ በናትህ የመምህር ተስፋዬን አበራ ገጠመኝ አዳምጥና አባትህ ላይ ያለውን ችግር ትረዳለህ አንዳንዱ ሰው እውነታው እያወቀ ግትርነት ያለባቸው አሉ ያ ደሞ ወደው አይደለም እንደዛ የሚሆኑት በፆም በፀሎት እግዚአብሔር ጠይቅ እሽ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l2 жыл бұрын

    እይዞህ ወንድሜ እንድ ቀን ይስተካከላል እንተም ልብህ ያርፍል ኪዳነምህረት ትርዳህ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer17082 жыл бұрын

    በጣም ጠካራ ነህ አይዞህ ወንድሜ ያሰብከው ሁሉ ፈጣሪይ ያሳካልህ እኔም አባቴ ጥሎኝ ከጠፋ 25አመት ሁኖታአል የ7አመት ሁኘነው ጥሎኝ የጠፋው እስካሁንም ምንም አይነት አድራሻ የለኝም የወሎ ሰው ነበር አባቴ አንድ ቀን ግን በሬድዮ ያባቴ እህት አዲስ አበባ አለች በረዲዮ ሲናገር ሰምቸው ነበር አለችኝ በሱዳን መስመር ነው ያለሁት ብሎ አስተላልፋል እስካሁን ግን 20 አመት ይሆነዋል ካስተላለፈው ይመር አሊ ሽፋው ይባላል አባቴ ስሙ ቤተሰቦቹሁ ከ3አመት በፊት ጠገኘሃቸው እሱግን እስካሁን እንደጠፋ ነው ያለው አላገኘሁትም እና አይዞህ በርታ ወንድሜ ያንተ ነገሩ ያለቀ ጉዳይ ነው ወረዲይ አግንተህዋል ለኔ ደሞ ፀልይልኝ እሺይ

  • @muludamtew9951
    @muludamtew99512 жыл бұрын

    የኔ ልጅ አድገሀል ጥሩ ሙከራ ነው ካልፈለገ እርም ይሁን ብለህ እርግፍ አርገህ እርሳውና አግብተህ ውለድና ተፅናና እርሳው

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew35312 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሚስጥር አለው ሚሥጥሩን በጊዜው ይፈታዋል አትጨነቅ ወደ እሱ ብቻ እጅህን ዘርጋ ይቅናህ 🙏

  • @senaitoufelle9121

    @senaitoufelle9121

    2 жыл бұрын

    አተ መልክም ልጅነክ አባት ም እናትምእግዛቤሔር.ይሁንክ

Келесі