የሳውዲው ልኡል የካይሮን ደጅ ያስረገጠው ሚስጥር | Ethiopia

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
የሳውዲው ልኡል የካይሮን ደጅ ያስረገጠው ሚስጥር | Ethiopia

Пікірлер: 97

  • @user-mx8ku4gx2t
    @user-mx8ku4gx2t3 жыл бұрын

    አላህ ኢትዮጵያ አንድነት ሰላም ፍቅር ይስጠን ኢትዮጵያ ና🇪🇹🇪🇹 ህዝቦቿ 😭😭 አላህ ይጠብቃት🙏🙏🙏

  • @yitebarekeshamena8246
    @yitebarekeshamena82463 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር።

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu83983 жыл бұрын

    I've no words to say I really love ur job keep it up

  • @oneloveonelove6808
    @oneloveonelove68083 жыл бұрын

    God always protect Ethiopia 🇪🇹 I believe in peace ❤️

  • @user-pf2zf6ec1y
    @user-pf2zf6ec1y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ጠብቅ የሚሰራዉ ሁሉ ልብ ያደማል። አምላክ ሆይ ይኸን ጊዜ አሳልፍልን እንደኛ ሀጥያት ብዛት ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት የአባቶቻችን ፀሎት አይተህ መተላለፋችን ሁሉ ሳትቆጥር ይቅርብን ፊትህ አይራቅብን።

  • @marthatasissa2728
    @marthatasissa27283 жыл бұрын

    Tebarek!!

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ስለ መረጃህ ውድ ወንድማችን

  • @brimo205
    @brimo2053 жыл бұрын

    ወገን ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎ የኢትዮጽያን ከፍታ ወደምናይበት ጫፍ ከደረስን በኋላ ለውጭ ጠላቶቻችን በር በመክፈትና ለባንዳዎች ተልዕኮ መሳካት ተመቻችተን በገዛ ራሳችን ዕድላችንን እንዳናበላሸውና ሁሉንም ነገር አፈር አልብሰን ከበፊቱም በባሰ ሁኔታ ራሳችንን አዘቅት ውስጥ እንዳንከት ቆም ብለን እናስብ ! እንጠንቀቅ ! እንንቃ !!!

  • @saraask.1729
    @saraask.17293 жыл бұрын

    አንተ ልጅ በጣም ነው ድምጽህን ምወደው በእራሴ ገብቼ እሄን ማለት ስለማልችል ነው ማንነትን ቀይሬ የመጣሁት bles you bro ..

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros92603 жыл бұрын

    🇪🇹ሀገሬ ኩረቴ❤

  • @bretukanfantew6369
    @bretukanfantew63693 жыл бұрын

    ፈታደሊ የእውነት የምናከብርክ ምርጥ ሰው

  • @hikemahikena6155
    @hikemahikena61553 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ወድማችን በጣም ነው እምናመሰግነው ለመረጃህ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ የመጣብንም በላ አንተ አነሳልን ያረብ

  • @h.m2784
    @h.m27843 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ብሮ

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn17673 жыл бұрын

    Ethiopia TAFRA ENNA TAKEBRA LEZELELAM TENURE 🇪🇹🇪🇹😍

  • @jarternater1870
    @jarternater18703 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ አድነት ማጣቱ እጅ አንድ ከሆነ ግብፅ ቀርቶ አሜሪካም ቢጨመር አትፈራም ነበር ላይኬ የተመቸው ላይክ ያድርገኝ ዘረኝነት ይጥፋ ውድ ኢትዮጵያዊያን አንድ እንሁን አምሳ ጨምላቃዎች አይጫወቱብን

  • @kefalealamnie9703
    @kefalealamnie97033 жыл бұрын

    እነ ሽመልስ እኮ ለግብፀ እንጂ ለሐገራችን የሚሰሩ አይመስልም እነሱን ተማምና ነው

  • @anwarsultan523
    @anwarsultan5233 жыл бұрын

    Did you tell us About who? Dubai prince or Saudi prince?

  • @zenazenz9777
    @zenazenz97773 жыл бұрын

    Amenn

  • @naserseraj7953
    @naserseraj79532 жыл бұрын

    ኢሻአላህ

  • @nuruali1579
    @nuruali15793 жыл бұрын

    ፈታ እናመሰግናለን

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለምድራቱና ለህዝቡ ምህረት አድርጉ ሙሴ ከግብፅ ባርነት ነፃ አውጥታል ብቻ እግዚአብሔር ከአብይ ብቻ ጋር ይሁን እንጂ ማሻገሩን እግዚአብሔር ይውቃል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእየሩሳሌም አለቀሳላት ይላል ለምን አለቀስ ? እየሩሳሌም ሆይ የመጉብኝትሽ ዘመን አላወክሽም ብሎ ነው ስል እውነት ካለን እኛም ይህንን የእግዚአብሔርን ጉብኝት አላወቅንም እየሩሳሌም ባለማውቃ ምን ሆነች ? መቅደስሽ ይቃጠላል ቅጥርሽም ይፈርሳል ለስደትም ትሆናላችሁ አላት ለእኛም የሚጠብቀን ይሄው ነው የሚሻለን የቀረብልን ምርጫ የፈቀድንውን በስላም እንምረጥ በልባችን ይለውን ነው እኔ መርጭለሁ እርሱም አብይን ብቻ ነው ይሆናል :: በእግዚአብሔር ስራ የተነሱ ሁሉ ይጠፍሉ

  • @zadzerihun
    @zadzerihun3 жыл бұрын

    God's with Ethiopian always 🙏

  • @user-gi1nx5tp5w
    @user-gi1nx5tp5w3 жыл бұрын

    በርታ ወድማችን

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan810411 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @citralove8483
    @citralove84833 жыл бұрын

    አሚንን❤

  • @friwuxirune9911
    @friwuxirune99113 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ

  • @user-gk9co6bi8k
    @user-gk9co6bi8k3 жыл бұрын

    ፍቅር አንደነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች

  • @mobarknoraldin4036
    @mobarknoraldin40363 жыл бұрын

    👍👍

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp3 жыл бұрын

    ሠላም ለኢትዮጲያ ጥላታችን ይሁን እደጉም ትንታ

  • @yeneneshgetu2191
    @yeneneshgetu21913 жыл бұрын

    Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏💪💪💪

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS3 жыл бұрын

    Already ክረምት ገብቶል ግድብ እነደተሞላ ይቆጠራል። እቺ አራት ወር ወሳኝ ናት! የኢትዮጵያ መከላከያ ደህንነትና ሁሉም የክልል ፀጥታ ሀይሎች በሙሉ ትኩረት መስራት አለባቸው።

  • @user-nv1yw1ol5x
    @user-nv1yw1ol5x3 жыл бұрын

    👍👍👍👍🌷🌷

  • @hayettehayette1917
    @hayettehayette19173 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ እሶን የጠሎት ዪዉደሙ

  • @wrkgdlalm
    @wrkgdlalm3 жыл бұрын

    ውስብስብን በስዕል! ተማሪወች በመምህራቸው ውስብስብን በስእል እንዲገልጹ የቤት ስራ ይሠጣቸዋል። ሀሉም ተማሪወች ስለከበዳቸው መጀመሪያ ውስብስብን ለመረዳት ቀጥሎም በስእል ለመግለጽ የቤተሰባቸውን እርዳታ ይጠይቃሉ። የአንዱ ተማሪ ቤተሰብ ለልጃቸው ለውስብስብ ጽንሰ-ሀሳብ እጅግ የሚቀርበው ምሳሌ ሀገራችን በአሁኑ ጊዜ የምትገኝበት ሁኔታ ነው ብለው በዝርዝር ለማስረዳት ይሞክራሉ። ተማሪው ሀገሩ የምትገኝበትን ሁኔታና ቀጥይ እጣ-ፈንታ ካዳመጠ በኋላ ይበልጥ ውስብስብ ይሆንበታል። እስኪ በእናንተ እይታና ችሎታ ታዳጊውን ሀገራችን የምንገኝበትን ውስብስብ ህይወት በስእል አስረዱት ወይም ግለጹለት።

  • @encouephrem5799
    @encouephrem57993 жыл бұрын

    Yateyayekale!!! Suspicious 🤨 😒. If we keep fighting amongst our own brothers and sisters, open door for anything Egypt and more. Peace SELAM ☮️ ✌️ please🙏🙏🙏

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo44443 жыл бұрын

    አላህ ሆይ ሁለተኛ ሀገሬን ሳኡዱን ጠብቅልን ህዝቦቾንም ጠብቅልን

  • @skking3686
    @skking36867 ай бұрын

    ባለቤቱ ወላሂወላሂ ብሎ የማለው ነው 😂😂😂😂

  • @jarternater1870
    @jarternater18703 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ያረብ

  • @jemilyassin2820
    @jemilyassin28208 ай бұрын

    6:16

  • @ahmeds7068
    @ahmeds70683 жыл бұрын

    እኳን ደሀና መጣህ ፈታ በርታ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw97993 жыл бұрын

    feta dailly🖒🖒🖒

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    አይ ግብፅ 🙄እስኪ ከፈርኦን ተማሪ 😕😕😕😕😕

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo5993 жыл бұрын

    Allha.kemederuyaxfachowo..ishaAllha

  • @ethiopneur
    @ethiopneur3 жыл бұрын

    ሰላም.ለ.ኢትዮጵያ.💚💛❤ አነቃቂና.አስትማሪ.የስኬት.ቪዲዮ.ለማየት.ይሄን ቻናል.ይቀላቀሉ,,,,,,

  • @user-nr1no5lv3d
    @user-nr1no5lv3d3 жыл бұрын

    መጠራጠርህ በራሱ ያስገርማል።። ሁሌም ለሚነሱብን የአርስ በርስ ግጭቶችን ወደ አርስ በርስ ጦርነት የሚቀየሩት በግብጽ ነው ።ግብጽ ካልጠፋች በቀር ኢትዮጵያ ሰለም አትሆንም!!!!!

  • @ahmedaliy8769
    @ahmedaliy87693 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔💔

  • @Atifra1532
    @Atifra15323 жыл бұрын

    ግብጽ የተያያዘችው ወዳጅ አገሮቻችንን በሙሉ ማሳጣት ከዛ ጦር መግጠም ስለሆነ መንግስት ከእንቅልፉ ከዘረኝነቱ ይንቃ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri16863 жыл бұрын

    Yece dam bagiame ketafi mokeri wagahe kerbanee Del la mekalakeyaw sarawitace new🇪🇹💪☝️👌👍🏼💪🇪🇹🇪🇹

  • @masarat9807
    @masarat98073 жыл бұрын

    Aman Aman🇪🇹🇪🇹🤲🤲 🙏🙏🙇‍♀️

  • @tesfayteklu2798
    @tesfayteklu2798 Жыл бұрын

    Ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    ፈታችን 🥰🥰🥰

  • @user-rw9zy4od2k
    @user-rw9zy4od2k3 жыл бұрын

    አትሳሳት. ፈታ ዴሊ እውነት ነው እዚህ ሳውዲ አረብያ እየነገሩን ነው ቤሻጉልን ከተቆጣጠርን አባይ የኛ መሆኑን እናሳያችሃለን እያሉ ነው ።

  • @woseneshtamene4215
    @woseneshtamene42153 жыл бұрын

    እንክዋን ተመለስክ ወንድም

  • @yetammanu1224
    @yetammanu12243 жыл бұрын

    Ayizoshi hagare

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d3 жыл бұрын

    ለሙስሊም ዘቢብ ቢታደል ብርችንችን ያለ እራት በ ቤተመንግስት ቢደገስ ለአረብ ሐገራት ጉዳይዋም አይደለም ውለታም አታስቆጥርም አትፈልግም። ገና ምን ታይቶ ምን ተይዞ 67 ቤተክርስቲያን ያስቃጠለ መንግስት ከእንግዲህ በሰላም ሊኖር??? ይልቅስ ለሀጥያን የመጣው ለፃድቃንም ይተርፋል ተዘጋጁ የተባላችሁ ክርስቲያኖች ተዘጋጁ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou3 жыл бұрын

    እኔ ግብፆችን ይሁን አረቦችን አመሰግናለሁ በየቦታ ያለውን ተቃዋሚ ቢረዱና ትግራይን ቢረዱ ብትንትናችን ይወጣል ጨካኙ አብይ ድርድር ሞቴ ነው ብሏል አንድነታችን የለም የአገራችን ነገር አሳሳቢ ነው

  • @solomontesfaye770

    @solomontesfaye770

    3 жыл бұрын

    አናትህ ይበተን ባዳ የባዳ ልጅ

  • @suadabdelwahab9559

    @suadabdelwahab9559

    3 жыл бұрын

    ረሳሕ ደንቆሮ

  • @sisaysilla2847
    @sisaysilla28472 жыл бұрын

    1

  • @davidbelay7423
    @davidbelay74233 жыл бұрын

    መናደዴን ትቼ በሳቅ በሳቅ በሳቅ አለሁ ምክንያቱም ይሔንን ቻናል ለረጅም ግዜ ተከታትየዋለሁ በሚያምር አቀራረብ በምርጥ የጋዜጠኛ ድምጽ መጨበጫ የሌለው እርስ በርሱ የሚጨፋጨፍ ዘገባ ጉድ ብያለሁ ግን አቅራቢዎች ኧረ ተው መጀመሪያ ያቀረባችሁትን በአጭር ደቂቃውስጥ ሸምጥጥ አድርጋችሁ ሌላ ቀባጠሮ ለነገሩ ቀጥልበት ደሞ ላበሻ ደሞ ለኛ በለን ጡረታሕን አቀጣጥልብን

  • @dagnachew8998
    @dagnachew89983 жыл бұрын

    መልካም ምኞት ነው!

  • @nur1696
    @nur16963 жыл бұрын

    የግብፂን ሚዲያ የሚያቀርቡትን ኢትዮጵያን እያተራመስን ነው የሚሉትን ቢዲዩ ለአለም መንግስት እንደማስረጃ መጠቀም ይኖርባታል

  • @user-cu3on4um1s
    @user-cu3on4um1s2 жыл бұрын

    ፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህበሳኡዲወጣቶቺ

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu83983 жыл бұрын

    Ehew ka ante gari nagni

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw97993 жыл бұрын

    Ethiopia hagerachin min mekerawa bibiza tesfaliaskoreten biderse yetesfayitu mider tizazu krlay new ena tishageralech emeye!!!!!!

  • @danieltadele4233

    @danieltadele4233

    3 жыл бұрын

    እኔም አተም ሁላችንም ለኢትዮጵያውያ አለን አይዞሽ ሀገሬ ::

  • @selmaareb4191
    @selmaareb41913 жыл бұрын

    WunetuwN newu

  • @itsmydam7046
    @itsmydam70463 жыл бұрын

    አሏሕ መከራ ያዉርድባቼዉ በራሣቼዉ ችግር ቢዚ ይሑኑ

  • @itsmydam7046

    @itsmydam7046

    3 жыл бұрын

    እኛ አቅም የለንም🤲🤲🤲😭😭😭

  • @solomontesfaye770

    @solomontesfaye770

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @selmaareb4191
    @selmaareb41913 жыл бұрын

    Kehula kuma gaz eyakebelechinewu

  • @nserunseru5048
    @nserunseru50483 жыл бұрын

    ኢስረኤልን ነዉ ማፍረት ወዳጅ ማስለ ኢንድትጎደን,

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla23793 жыл бұрын

    ግብፆቺ ሰራንላቸው እያሉ ነው

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn62533 жыл бұрын

    ምናልባት ኦሮሞ የሚባል ብሔር ሴትና ህፃን አዛዉንቶችን መጨፍጨፍ ወንድነት መስሎ የሚታየዉ አባ ገዳ የወለዳቸዉ ኦነግ ያሠለጠናቸዉ ገንዘብ ተከፍሏቸዉ የነሱን ሃሣብ የሚያሣኩላቸዉ ይመስላቸዉ ይችላል ለነገሩ ሊሣካላቸዉ ይችላል መሪ መስሎ ኢትዮጵያን ሊበታትን የኢትዮጵያን ምሰሶ አማረን የሚጨፈጭፈዉ እራሱ ብልፅግና ነኝ ባዩ የነ አልሲሲ ስራ አስፈፃሚ መሆኑ ግልፅ እየሆነ መጥቷል ሆኖም የንፁሃን ደም መፋረዱ አይቀርምና ማንም አሁን አጨብጫቢ ሁኖ ቢገኝም ነገ ማቅ ብሶ አዘንተኛ መሆኑ አይቀርም::

  • @fano4177
    @fano41773 жыл бұрын

    በግብፅ በ 50 ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያውያን ውስጣዊና ውጫዊ ጦርነቶች ሁሉ ተጠያቂ ናት ከመንግስቱ ጋር የተደረገ ጦርነት በተገንጣይ የትግራይ እና የኤርትራ ባንዳዎች ላይ የ 1977 የሶማሊያ ጦርነት እናም የኦጋዴን የሽብርተኝነት ጦርነት እናም ኦሮሞ አሸባሪ እና አሸባሪው ባኒ ሸንጎል ጆምስ የትግራይ ወንበዴዎች ወደ ስልጣን እንዲመለሱ ይደግፉ ከ 30 ዓመታት በፊት እንዳደረጉት ሱዳን አሁን የውክልና ጦርነት እየገባች ነው ግብፅ ኢትዮጵያን መፍረስና ማጥፋትን እስኪያልፍ ድረስ አርፋ አይተኛም ይህ ሁሉ የሆነው ከትግራይ ፣ ከኦሮሞ ፣ ከቤኒ ሸንጎልና ከኦጋዴን ፣ ከሶማሊያ አሸባሪዎች ቅጥረኞች እና ከሃዲዎች አማካይነት ነው ፡፡

  • @yeshetu9210
    @yeshetu92103 жыл бұрын

    Kegedubu goref befit yesee dem gorfe yeker new yemelow

  • @sopiahussain1659
    @sopiahussain16593 жыл бұрын

    ካወራ ይበቃዋል

  • @jarternater1870
    @jarternater18703 жыл бұрын

    አልሲሲ ምላሱ ብቻ ነው

  • @dagnachew8998
    @dagnachew89983 жыл бұрын

    አደገኛ ቦዘኔዎቹ ያረጉትን ወንጀል ለግብፅ አትስጡ።

  • @asterbelay3218
    @asterbelay32183 жыл бұрын

    Kkkkkkk ayi yen buchalaa aleses dukumani kkkkkkk

  • @salaahusen6998
    @salaahusen69983 жыл бұрын

    Woregna you think so malamitha neger neshi. ETH teshanagalech gin wore neger atawora lamatayat tabalixitahi yalawun bicha zagib. Ok?

  • @selamlalem3040
    @selamlalem30403 жыл бұрын

    Bele atewashu Israelim hone Dubai befelkewe mengede lethiopia ayserum Israeli Abayen endemetwesede atawekumen KEBERON minalwe bNebyu Musi yefelkewen weha ahun felke metwe bEgypt akarta metwesedew YABAY weha ayedelemn????? Kneguse Hayeleselasi Co Mengestu Hayelemariyam zemen yeserachew sira ahunm bnsahalka dawite tebiyi seyetan sweyina meselochu metserawe sira gelete nw behirtegochen man nw midegefewna Dubai bsudan sefafi merite alachew melawe arbe hagerate selzi yanene masefetemiya weha demo kethiopia bemihidew selhon bmenem gudaye Israelim honeche Dubai lega ayewegenum

  • @wollobetamhara8642
    @wollobetamhara86423 жыл бұрын

    ኢትዪ ጲያ ብታዲግ አይወዳም እናሡ ገዛቸውን ይጠቀማሉ ኢትዪጲያ በውሐ ብትጠቀም ተመቀኙን ጲያ

  • @Atifra1532
    @Atifra15323 жыл бұрын

    አብይ በየ አረቡ አገር ስለ አባይ የሚያስረዱ ባለሙያዎችና ዲፕሎማቶች ይላክ

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros92603 жыл бұрын

    Dawn Dawn Egypt🇪🇬👎

  • @user-lg5ft7np1t

    @user-lg5ft7np1t

    3 жыл бұрын

    Ara yah ya emarat lwll naw

  • @user-vv6qq5xt2q
    @user-vv6qq5xt2q3 жыл бұрын

    ዲምፅህ ነፍቆን ነበር

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy3 жыл бұрын

    የኛ ግብፅ አብይና ብአዴን ናቸዉ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou3 жыл бұрын

    እንዲያውም ግብፅ ጣልቃ አልገባችም እንዲህ ተከፋፍለን እየተባላን ባለንበት ወቅት ልታቀጣጥል ምንም አያቅታትም ለመከፋፈላችንና ለመባላታችን የአብይ አህመድ መንግስት ተጠያቂ ነው

  • @Balabaras
    @Balabaras3 жыл бұрын

    ትገርመኛለህ ፈታ ዴሊ አብይ አህመድ ግብፅ ሄዶ ምን ብሎ እንደመጣ ላስታውስህ ወላሂ ወላሂ አንጎዳችሁም ብሎ እንደመጣ ዘነጋኸው እንዴ ወንድም

Келесі