የምስራች ሽልማቴን እንጋራ ደስታዬን ተካፈሉ

ሰኢድ ጀማል
Seid jemal
ቴሌግራም
t.me/joinchat/AAAAAE7sftf9Mwy...
Seya_tube
Seid_jemal
Hayatu sahaba
ሰበር ዜና
መረጃ
Hiba tube
Awodi media
2020 amharic
Harun tube
Wollo
Africa
Show
Islamic show
አሳዛኝ ታሪክ
መሳጭ
ነጃህ ሚዲያ
ኢስላማዊ ስጦታዎች

Пікірлер: 966

  • @mustafatube695
    @mustafatube6954 жыл бұрын

    የሰያን ደስታ የምወድ ላይክ👍

  • @nefisanefisa5464

    @nefisanefisa5464

    4 жыл бұрын

    👍👍

  • @umu_faruq_tube9686

    @umu_faruq_tube9686

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👍✔️✔️✔️

  • @fafiitube8122

    @fafiitube8122

    4 жыл бұрын

    Masha Allah tabara Allah Allah yicamirilik

  • @roycell794

    @roycell794

    4 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-ku8uw6dp7u

    @user-ku8uw6dp7u

    4 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @sofitube6115
    @sofitube61154 жыл бұрын

    *የኔ ድንቅ ስኢድ ጅማል ያንሠብሃል ጨዋ ከዮቲብሮች ሁሎ ትልቅ ስው ነህ አክብርሃለሁ እውድሃለሁኝ❗❗❗💪👍*

  • @user-ik6oo5yi7l

    @user-ik6oo5yi7l

    4 жыл бұрын

    ትልቋ ኮሜቶች ቢሸለሙ ለመጀመሪያ ላንች ነበር. ስወድሽ ሱሴ ነሽ🥰😍😘😘

  • @sofiasofi7347

    @sofiasofi7347

    4 жыл бұрын

    ሶፊ ስሜ መልሽ

  • @ppppp2683

    @ppppp2683

    4 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @ppppp2683

    @ppppp2683

    4 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @sofitube6115

    @sofitube6115

    4 жыл бұрын

    @@sofiasofi7347 ኪኪኪኪኪኪኪኪ ብቃ ውስጂው

  • @hawabintebrahime5106
    @hawabintebrahime51064 жыл бұрын

    ወንድም ጁነይድ ቀጥልበት ማሻ አላህ በርታ የኡስታዝ አህመድ አደም ትምርቶችን ይደርግ የሚል

  • @huaweiprimer180

    @huaweiprimer180

    4 жыл бұрын

    ወይኔ የአይኔን ብሌን ጠራሽልኝ ሀቂቃ ከምንም ከማንም በላይ ለኡስታዜ አህመድ አደም ይገባዋል አሏህ ደግሞ ጀነትን ይሸልምልኝ ያረብ

  • @user-fe6fw2er3q

    @user-fe6fw2er3q

    4 жыл бұрын

    እኔ እፈልጋለሑ

  • @user-gp6yi9co9n

    @user-gp6yi9co9n

    4 жыл бұрын

    አልወርድልኝ አለ ግን አቩ የኡስታዝ አህመድ አደም

  • @sofitube6115
    @sofitube61154 жыл бұрын

    *#ዋሊኩም** ስላም **#ውራህመቱላሂ** ውብርካቱ ኡስታዝ ያሲን ኑሮ ይሽለምልኝ💪✔❓* #ዶ/ር ዘይኔ! #አቡብከር አህመድ! #ኡስታዝ አቡሀይደር! #ኡስታዝ አህመድ ጅብል! #ኡስታዝ አብዱል መጂድ ባይኖርም ይሽለምልን😭 #ኡስታዝ ሼኼ ኢብራሂም ይሽለሞልን ባይኖሮም😭 #ሳዳት ከማል

  • @user-vo3ut9cn5z

    @user-vo3ut9cn5z

    4 жыл бұрын

    የኡስታዝ አቡሀይደር የኡስታዝ ሸህ ኢብራሂም አላህ ይንላቸውና ተሰርቶ ተለቋል

  • @user-mm8mn5tr8h

    @user-mm8mn5tr8h

    4 жыл бұрын

    ሳዳት ከማል

  • @zeharaalimuhamed1546

    @zeharaalimuhamed1546

    4 жыл бұрын

    አላህይራህማቸው ውድእና መካሪ ኡስታዞቻችን ውይዱንያ ውለው እያደሩ ተረሱ እኛም እደዚህ ነው እምንሆነው

  • @jemilaibrahim6912

    @jemilaibrahim6912

    4 жыл бұрын

    ሸህ ኢብራሂም ረሂመሁሏህ አለውኮ ቆይቷል አፕ ከተሰራለት

  • @habibaside4571

    @habibaside4571

    4 жыл бұрын

    ደስ ሚቲዪ ሰው ነሽ ኮመቶችሽን በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-15604 жыл бұрын

    ኑ ዛሬ ሰርፕራይዝ አለን ከሰያ ጋር እንሻ አሏህ እናም ደግሞ የመጀመሪያ መሆኔ ደስ ብሎኛል ኑ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው

  • @drsami762
    @drsami7624 жыл бұрын

    ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢቢ ይህ ላንተ የንስኃን ፣ሀቂቃ ለመናገር ልጁን ብዙም አልተመቸኝም ነበር፣ያልተመቸኝ ምክንያት ስለነበረኝ ነው ፣አሁን ግን ማሻ አላህ ስለሆነ ለመከታተል እሞክራለሁ፣የሰው ልጅ ጥሩ ሲሰራ እያመሰገንን፣መጥፎ ሲሰራና ሲሳታት እየመከርን ለቀብራችንን መልካም እየሰራን በዚች ዱኒያ እስካለን ድረስ እንመካከራለን ኢንሻ አላህ፣ወንድም ጁነይድ ሙሀመድ ይህንን ስለሰራህልን ሽኩረን ወንድሜ፣ *በመቀጠልም ሰዎች አስተያየት ሲሰጡህ አትቦልካቸው ጥሩ አይመጣም፣Hidenስላደረገው የኔን ምንም አይደለም ለሌሎች ግን ይህንን ስህተት አትስራ፣በተረፋ ጠንክር ጎበዝ ነህ የኛ አንበሳ። *`~~•••```~~~•••``~~•••``~* *👉እነዚህ በሶስት ፊደል የሚጠሩ ነገሮች ውድ ናቸው መተኪያም የላቸውም* *~~~~~~~~~~~~~~~~~~* *•እናት=ለመጀመርያ ግዜ ይቺ አለምን የረገጥካት ከእናትህ ማህፀን የወጣህ እለት ነው' ሁለተኛ ተረግዘህ መወለድ አትችልም ' ሌላ እናትም ማግኘት አትችልም '* *•እናትህ ያንተው ጀነትህ ናት '* *ሀቢቢ ሁሌም ተንከባከባት* *•አባት=ሙሉ ስምህ የሚጠራው ክብር የሚሰማህ በወላጁ አባትህ ነው' እናትህ አንተን የወለደችህ ብቻዋን አይደለም መንስኤው አባትህ ነው'አባት ከለለህ ማን ተብለህ የምትጠራ ይመስልኃን' አባትህ ያንተው ግርማ መጎስህ ነው ልጅ ያለ አባት ' እናት ብትኖረውም' ብዙ መከራ ያሳልፋል' መከራህን የሚሸፍነው አባትህ ነውና ከመሞቱ በፊት ተንከባከበው* *•ጀነት=ዘልአለማዊ የማይጠገብ ሞት የለለበት አለም ነውና ' ፈተናህን ተጠንቅቀህ ስራ' ዛሬ ቅራንቅቦ ነገር በስርቀት ስታጠራቅም ' ነገ ይህ ውብ ሃገር እንዳያመልጥህ' ቤተሰቦችህንም እዛው ስለምታገ ኛቸው አሁኑኑ ጠንክረህ ስራ* *- እነዚህ በአራት ነገሮች የሚጠሩ ቀጣይ ታገኛቸዋለህ* *~~~~~~~~~~~~~~~~~~* *•ህይወት =ከሞትክ ቡኃላ ህይወት ይዘራብኃና ወደ ፈጣሪህ አላህ ትመለሳለህ* *•እንዴት ከሞትኩኝ ቡኃላ ህይወት ይዘራብኛን ብለህ ምናልባት ሀሳብ ውስጥ ዘጭ እንዳትል'የአለማት ጌታ አላሁ አዘወጀል' ከመሞትህ በፊት በምድር ምሳሌ አሳየህ- ምሳሌው እንዲህ ነው👇* *•አርሶ አደር ገበሬ አላህን አምኖ ከአፈሩ ላይ ጤፍና በቀሎ' የመሳሰሉትን የምግብ አይነቶች ይዘራን' እንክትክት ያለች ምንም ነገር የለላትን መሬት አላህ ዝናብ ያወርድባትና ' የተዘሩት ሰብሎች የምግብ አይነቶች መብቀል ይጀምራሉ* *•ገብሬውም በደስታ ይፈነጥዛን' የዘራውን ሰብልም ያጭዳን ወደ ቤቱ ያስገባን' ከትንሽ ወራት ቡኃላ ግን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ነበረችበት ምድሯን ይመልሳታል'* *•ታዳ ይህ ምሳሌ ላንተ ለአደም ልጅ ሙትህ እንደምትቀሰቀስ በምድር በምሳሌ አሳየህ'ምድር የሞተች ነበረች' ዝናብ ይወርድና ህያው ያደርጋታል' ከዛም ከትንሽ ወራት ቡሃላ ደግሞ ወደ ነበረችበት ይመልሳታል'* *•ንብረት=በዚች ጠፊ አለም መልካሙንም መጥፎውንም ስትሰራው የነበረው ሁሉም ሳይቀር 'ሚዛን ላይ ይቀመጥና ጉድህ ይታያን ከዛም ንብረትህ ይሰጥኃን' ንብረትኃም መልካም ከሆነ ጀነት ትገባለህ' መጥፎ ከሆነ ደግሞ ወደ ጀሀነም በፊትህ ትወረወራለክ' አላህ ይጠብቀን🤲* *•ወዳጄ ሆይ ከመሞትህ በፊት አሁን ባለህበት ህይወት ውስጥ ቆም ብለህ አላህ እሱ በጥበቡ በፈጠራቸው ነገሮች ላይ ለደቂቃ ለማሰብ ሞክር'-* *•መልካሙንም መጥፎውንም ስትሰራባት የነበረችው ምድር ነገ አፍ አውጥታ ታወራለች' ሙእሚኖች ሶላት ሲሰግዱ አንድ ቦታ ላይ ከሰገዱ ቡሃላ- ከሰገዱበት ተነስተው ትንሽ ራቅ ብለው ካልሰገዱበት ቦታ ላይ ይሰግዳሉ'* *•ለምን እንደሆነ ታቃለህ ' ምድር ነገ እንደምታወራ የሰራህባትን ሁሉንም ነገር ይዛ ወደ አላህ እንደምትቀርብ ስለሚያቁ ነው:?•`•°•* *•አላህ ከሷሊሆቹ ያድርገን🤲🤲*

  • @user-pk9jd5zy4t

    @user-pk9jd5zy4t

    4 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @aleemaahmed2134

    @aleemaahmed2134

    4 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-fc5us2cb4u

    @user-fc5us2cb4u

    4 жыл бұрын

    ዐሚን

  • @user-vm3rp8xe9b

    @user-vm3rp8xe9b

    4 жыл бұрын

    اميين يارب جزاك الله اخي غالي

  • @user-cv6kh6gw4l

    @user-cv6kh6gw4l

    4 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @semiraabdiyutub
    @semiraabdiyutub4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወድማችን ሁሌም ተደሰትልን መልካም ጁማአ ይሁንላቹ

  • @mustafatube695
    @mustafatube6954 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ መብሩክ ሰያዉ 👍

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሰያ በጣም አሪፍ ዳአዋ በጣፋጭ አደበትህ አላህ ኢልሙ ይጨርልህ 👍🌹

  • @user-vs3jz9lt3z
    @user-vs3jz9lt3z4 жыл бұрын

    _ws wr wb aheln seya ማሻ አላህ ለሁሉም አሪያ የምትሆን ምረ የኢስላም ልጅ ለድንህ ብቻ የቆምክ አላህ ይጠብቅህ ያንስብሀላ አላህ ጅዛህን በጅነተ ፈረዶስ ያድረግልህ ያረብ_

  • @WELCOMES-1560

    @WELCOMES-1560

    4 жыл бұрын

    አሚንን ያረብብ

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed92374 жыл бұрын

    ወዲማቺን የኛ ምርጥ ኡስታዝ የትምህርት አሰጣጥህ ልዩ ነው አሏህ ይጠብቅህ በርታልን የኛ ጀግና ብዙ ነገር እጥብቃልን ተስፋም አለን የኛ ትሁት ልጅህንም እንዳተው ኡማውን ጠቃሚ ያድርግልህ እኛ እንዴምንወዲህ ረህማኑ ይውደዲህ

  • @user-xu7pl3yg7s
    @user-xu7pl3yg7s4 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለክ፣ ሰኢድ ቀጣይ አፕ በኦዲዎ ቢሆን አሪፍ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ አሻን ኢተዩ በቪዲዎ ለማየት ራሱ ባትሪ ውድ ነው ያለ ኔት የሚሰሩ ዳእዋዎች በኦዲዎ ቢሆኑ አሪፍ ነው ለወደ ፊቱ

  • @rahimatube5792

    @rahimatube5792

    4 жыл бұрын

    ሳህ የኔ አስተዋይ

  • @ahtube4426

    @ahtube4426

    3 жыл бұрын

    እንኳ ደስ አለክ

  • @user-uj5uo1jp5p
    @user-uj5uo1jp5p4 жыл бұрын

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛከላ ኸይር ሙሀደራዎች መጠናከር አለባቸው ከአላህ ቃል በመቀጠል የልብ እርጋታ ሚሰጡን እነሱ ናቸው

  • @user-gw4fj9kf1k
    @user-gw4fj9kf1k4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስ አለህ የኛ አበሳ በርታልን ደስታህ ደስታችን ነው ስራህን ረበና ይቀበልህ ሰያ

  • @user-ot9ed6bu6k
    @user-ot9ed6bu6k4 жыл бұрын

    ማሽአላህ ሰያ ይገባሀል በርታልን ወንድም ጁኔድ አላህ ጀዘክን ይክፈልክ በርቱ አላህ ይጨምርልክ

  • @lt-ow7tu
    @lt-ow7tu3 жыл бұрын

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ከዚህ በላይ ሽልማት ምናለ ነጃህ ሚዲያ ጁነይድ ወንድማችን አላህ ጀዛኽን ይክፈልህ ሰያ ቱዩብ ቀጥልበት

  • @user-qg6mg7tk7e
    @user-qg6mg7tk7e4 жыл бұрын

    መሻአ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አላህ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር👍👍👍👍👍

  • @fyusuf1322
    @fyusuf13224 жыл бұрын

    ጁነይድ ጀዛከላህ ኸይረን በርታልን ወንድም ጁነይድ ኡስታዝ ሠኢድ ይገባሀል

  • @ffentaw9679
    @ffentaw96794 жыл бұрын

    ማሻአላህ እኳንደስ አለህ ኡዝታዜ የኛ ጀክና ኑሩልን አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን ወንድም ጀነይድ ጀዛከላህ ኸየር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-yd6ke3rq2v
    @user-yd6ke3rq2v4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሠያህ መልካም ሥራወችህ በጣም የተወደዱ ናቸው ዱዓወችህ አላህ ይጨምርልህ ደሥታህም ለኛም ደሥ ብሎናል መብሩክ ጀዛከላህ ኸይር

  • @hadi6037
    @hadi60374 жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ሰይድ ይሄ ሲያንስህ ነው ወላሂ በገጠሩ ሲደርስ ብዙ ሰወች እንደሚቀየሩበት ተስፋ አድርጋለው ዳኡዋወችህ እማይጠገቡ እጥር ምጥን ያሉ ከሰው ጀሮ እና ልብ እሚገቡ ናቸው

  • @haleemahalihaleemahali6614
    @haleemahalihaleemahali66144 жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ መብሩክ

  • @shakiradilgeba4487
    @shakiradilgeba44874 жыл бұрын

    ሰያ ወንድሜ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ ደስ ይላል🌹

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲያስህ ነው! !!!!ወንድም ሰኢድ ጀማል ይገባሀል እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችንን ነው በርታል አሁንም ብዙ እንተጠብቃለን!!! ጀዛክአላህ ኸይር

  • @user-mk7xl9iy5v
    @user-mk7xl9iy5v4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ በቻላችሁት አጋጣሚ የገጠሩን ሕዝብ ለማስተማር ሞክሩ ከኛ በሚበልጠ እነሱ ጋር ሽርክ ይበዛል

  • @user-rf5gn2ib8g
    @user-rf5gn2ib8g4 жыл бұрын

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካት እኳድ አለህ ከዚህ በላይ አላህ ይጨምርልህ ያስሀል።

  • @ahtube4426

    @ahtube4426

    3 жыл бұрын

    አላገኝ ነዉም

  • @rabiarabia2335
    @rabiarabia23354 жыл бұрын

    ወድም ሰያው መሸአላህ ዳእዋህ በጣምነው የሚገባው አላህ ይጨምርልህ ወድም ጁነይድንም ሸኩረን ጀዛኩም አላህ ለኸይር

  • @sadasada1366
    @sadasada13664 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እካን አብሮ ደስ ያለን ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል ማሻ አላህ ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል ጁነይዲ አላህ ይጨምርልህ አብሺሩ ጠክሩ አላህ ይገዛችሁ

  • @rabetube9317
    @rabetube93174 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ሲል በተለይ ያአለ ኢንተርኔት መስራቱ እስቲ እሞክራዋለዉ ለኔ በቴሌ ግራም እሺ ብሎ አይወርድልኝም አፕ

  • @yassinonlinetv7948
    @yassinonlinetv79484 жыл бұрын

    ሁላችሁም Tube የሚወደወ እና ኮሮና ከስሩ ይጥፋ የምትሉ የምትሉ 👍 ላይክ በላይክ አርጉት 👇....በ.NESIBA TUBE የተለቀቀው በታላቁ ቁርአን ላይ የምትጨፍረው ቪዲዮ ግቡና እዩት.በ. NESIBA TUBE ...NESIBA TUBE

  • @zainabaman4295

    @zainabaman4295

    4 жыл бұрын

    ማየታችን ምን ይጠቅመናል አግኝተን እስካልተበቀልናት አላህ ያንሳቸዉ እነዚ ከሃዲያን

  • @mim3537

    @mim3537

    4 жыл бұрын

    ታዳ አይተን ምን እናደርጋታለን አላህ ይድፋትንጅ። አንተ ወሬኛ የዩቱብ ጡረተኛ በየቦታው ትወተውታለህ ክፍታፍ ደስታ አደረከውንዴ ደግሜ እንዳላይህ ወሬአም

  • @yassinonlinetv7948

    @yassinonlinetv7948

    4 жыл бұрын

    @@mim3537 wntshen nw yha gn yna channal nw tnish wndema nw youtube gemro bybotaw kalkekw yal bna channal ygba merbshachu commentun ksu channal gbtsh schew

  • @mim3537

    @mim3537

    4 жыл бұрын

    @@yassinonlinetv7948 ቅዠት ነው የያዝከው

  • @nesibatube1985

    @nesibatube1985

    4 жыл бұрын

    @@mim3537 ስሚ ትምህርት ተምረሻል ወይም ቂርዐት ቀርተሻል .. የቀራሰው እንደዚህ አይልም

  • @user-oq5rb5pd4z
    @user-oq5rb5pd4z4 жыл бұрын

    ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ ሀለየ ዳውሎድ በማድርግ ተቸግሬ ነበር ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @user-ug3lk2bo4n
    @user-ug3lk2bo4n4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሰያዉመብሩክ አላህ ሰምቶ ከተቀሙበት ያድርገን ኡስታዝ አህመድ አደም ከነፈትዋቸዉ እንዲሁም ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ ሌሎቹ ከታች ኮሜንቶች ጠቅሰዋቸዋልና ስራልን

  • @zahrahzeuyn9470
    @zahrahzeuyn94704 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አፕ ነው እንዲ አይነቶች አፕ አብዙልን እባካቹ አገር ስንገባ እንከታተልበታለን

  • @user-wv3nn7pc1p
    @user-wv3nn7pc1p4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ይገባሀል ሰይድ ደስ ብሎናል ደስ ይበልህ ዲን የትም ሳንከራተት በእጃችን ቁጭ ብሎ ነበር ያረብ ልባችን እንዳሻህ የምታደርግ አላህ ሆይ! !ልቤን ባንተ ዲን ላይ አፅናልኝ

  • @naimatube6216
    @naimatube62164 жыл бұрын

    መሸአላህ. የኛ ጀግኖች በርቱ ሳያ እንኳን ደስ አለ. በጠም የምያስደስት. ንገር. ነው. ጁናይድ. አላህ ምደህን በዱንያም በአኼራም ይመደክ. የልጅ አወቅ በርታልን

  • @user-ko9lw4lv3t
    @user-ko9lw4lv3t4 жыл бұрын

    ወድማችን ሰኢድ ጀዛካላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጠብቅህ

  • @jgjhk2809
    @jgjhk28094 жыл бұрын

    አህለን ማሻአላህ እንኳን አብሮ ደስያለን በነገራች ላይ በጣም ደስብሎናል ምክኛቱም ብንገባም የመዳም ቆጠራዕንጂ ኡስጣዛችን አይቀርብንም አልሀምዱሊላህ ነጃህሚድያ ጀዛከላህ ከር እኛ ደሞ ሠብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ እንተባበርሀለን ኦኬ

  • @user-mt5jg1qi8f
    @user-mt5jg1qi8f4 жыл бұрын

    ማሽዐላህ ሰያዉ ለኛም ደስታችን ነዉ ወይኔ ታድለን ያለ ኔት ከሰራማ መታደል ነዉ ሰያዉ አንተ ጥሩና ጎበዝ ልጅ ነህ ቀጥልበት ዳዕዋህ ጥፍጥ ይሉኛል

  • @user-md8ok2zq4g
    @user-md8ok2zq4g4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንካን ደስስስ ያለህ መብሩክ ይሄም ሲያስህ ነው ወንድሜ ሰያው በርታ አላህ ይገዝህ

  • @anisatasimi876

    @anisatasimi876

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @zzabiba9141
    @zzabiba91414 жыл бұрын

    ማሻላህ አልፍ መብሩክ ውዱ ወንድማችን ሰያ ይገባሀል አላህ ከዚ የበለጠውን ሽልማት ይሽልምክ

  • @user-wz9rf1ys3p
    @user-wz9rf1ys3p4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዜ እንኳንደስአለህ እላለሁ እኔተማሪህነኝ የአልቡርሀን የኮድ1 ተማሪነኝ ጁነይድ ሽኩረንለክ ኡስታዝ ሸህ አህመድ አደም ኡስታዝ ሳዳትከማል ይሸለሙልን እላለሁ

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion29914 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሰያ ደስ ብሎናል ወንድም ጁነይድም ስለሰራልን አላህ ጀዛውን ይክፈለው ለስህተቱም መመራትን ይስጠው

  • @taybatayba2146
    @taybatayba21464 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሰኢድ ለወንድም ጁነይድም ጀዛቹሁን በጀነቲል ፊርድስ❤️❤️❤️

  • @bd2971
    @bd29714 жыл бұрын

    *_ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወድማችን ጁነይድ ጀዛክአላህ ኸይራ_*

  • @tube5611
    @tube56114 жыл бұрын

    ይገባሃል ወንድም ሰኢድ ጀማል አላህ ይጨምርልህ

  • @aminasaid4878
    @aminasaid48784 жыл бұрын

    አህለን ስያ ማሻአላህ ይግባሀል በርታ የኛጀግናችንንንን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-sf6xt5xq7w
    @user-sf6xt5xq7w4 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ደሥ ይላል አተንም ወድም ጁነይድም አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላችሁ

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን 🌷 ወንድም ሰኢድ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል ።ለኛም ደህና ተጠቃሚ እንሆናለን ማሻ አላህ ።ጁነይድንም አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው።እሱም መሸለም ያለበት ብርቅዬ የኢስላም ልጅ ነው 😍😍

  • @user-cj2vy6vb9l
    @user-cj2vy6vb9l4 жыл бұрын

    ወድማችን ጁኔየዲ ጀዛክ አላሁ ኸይርን

  • @user-qg8rj6em9n
    @user-qg8rj6em9n4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ደስታህ ደስታችነው ለኛም ጠቃሚነገር ትምህርቶችን ስለሰራልን በጣም እናመሰግናለን ጁነይዱ

  • @user-nw7ft5ed6x
    @user-nw7ft5ed6x4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጁነይድ አላህ ይጨምርልህ ሰያ እካን ደስ ያለህ በርቱ

  • @fathimafathi8379
    @fathimafathi83794 жыл бұрын

    ሰይድ ጀማል አላህይጠብቅልን አተን የማያዉቅህን አስተዋዉቃለዉ ዱአህ በጣምደስይላን

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h4 жыл бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰያው ምርጥ ዳእዋ ነው ጀዛኩሙላህ ኽይርን ጅነይድ አላህ ይጨምረለት

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወላሂ ወድም ጁነይድ ትልቅ ስራ ነዉ እየሰራ ነዉ በዚህ ስራ አላህ ያበርታዉ ያርብ

  • @hamdiyayenatwanafaki8864
    @hamdiyayenatwanafaki88644 жыл бұрын

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለል ወሳህለል ወንድም ሰኢድ እንኳን ደስ አለህ ደስታ ደስታችን ነው ጁነይድንም አላህ ይጨምርለት ትስታህል ሰኢድ የበለጠ ሽልማት እንጠብቃለን

  • @user-jg1ox9xb6i
    @user-jg1ox9xb6i4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ይገባሀል ኢንሻ አላህ ለምትሠጠን ዳአ ኸይይር ምዳክን አላህ ይክፈልክ እኛም አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን

  • @wwossilamurad9750
    @wwossilamurad97504 жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ ይላል ይገባሀል ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ጁኔይድ ቀጥልበት ሀቂቃ ትናንት ስሰማህ ደስ ነው ያለኝ ሹክረን ለምታደርጉልን ኸይር ነገር

  • @tube1355
    @tube13554 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ሀይር ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል

  • @nesryaabas7551
    @nesryaabas75514 жыл бұрын

    ማአሻአላህ ማአሻአላህ በጣም ደስ ሚል ነው የሌሎችም ውስታዞቻችን ይሸለሙልን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ ወድሞቼ

  • @selimtube404
    @selimtube4044 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሰያውየ አላህ አጅርህን ያብዛልክ ወንድም ጁነይድንም አላህ ይጅዛው ኽይር መብሩክ ወንድሜ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube57924 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሰያው ጀግና ብዙ እንጠብቃል ካንተ በርታ

  • @aleemaahmed2134
    @aleemaahmed21344 жыл бұрын

    መሻአላህ ደስታህ ደስታች ነው ጀዛከላህ ህይር ወንድም ጁነይድ

  • @fatiyahassan4169
    @fatiyahassan41694 жыл бұрын

    Shukran brother seid jamel 👍👍👍

  • @muhabthelele2749
    @muhabthelele27494 жыл бұрын

    ሰያዬ ለማቀዉ ሁሉ ሼር አገዋለዉ ኢሻ አላህ

  • @hikma2520
    @hikma25204 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀዛኩመላህ ወንድም ጁኔድ

  • @fathihayhamdisa2894
    @fathihayhamdisa28944 жыл бұрын

    እንካን ደስ ያለክ ወላሂ ያገባሀል እኔ በጣም ደስ ያላል ጁኒድ ወንድሚ አላህ ሀይር ስራውን ያውደድለት ማሻአላክ ደስ ይላል

  • @sbsjsbsjbdndn8345
    @sbsjsbsjbdndn83454 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሠኢድ ቴሌግራም ለለን የአፑን ሥም ጻፍልን

  • @habibaside4571
    @habibaside45714 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ገብቻለው በቶሎግራም

  • @user-fm4qv5mv9v
    @user-fm4qv5mv9v4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሠያ ወንድሜ እንኳን ደሥ አለክ አይቼዉ ነበር እና በጣም ደሥ ብሎኛል ወላሂ ወድማችንም ጀዛዉን አላህ ይክፈለዉ ይገባካል ዉዱ ኡሥታዛችን አላህ ይጨምርላቹ

  • @user-fm4qv5mv9v

    @user-fm4qv5mv9v

    4 жыл бұрын

    በጣም ደሥይላል አወረድኩት ከሠያ በላይ እኔ ደሥ ብሎኛል ወላሂ

  • @user-uh1si2yu8u
    @user-uh1si2yu8u4 жыл бұрын

    ማሻአሏህ በርታ ወንድም ሰያ ጎበዝ አሏህ ይጨምርልህ

  • @user-kj4ov5wh7v
    @user-kj4ov5wh7v4 жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳን ደስአለህ ወንድማችን ይገባሃል ኢንሻአላህ እኛም እምንጠቀምበት ያድርገን

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi60544 жыл бұрын

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስስስ ያለክ ወንድም ሰኢድ መብሩክ ጁነይድ አላህ ኸይር ጀዛክን አላህ ይክፈልክ የልጅ አዋቂ ነክ ማሻአላህ

  • @mostafa-ex6cl
    @mostafa-ex6cl4 жыл бұрын

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሊላሂ ወቡረካቱ ሰያው አይሌን ማሻ አላህ ይገባህል አዎ ሰምቼዋለሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ በርታልን

  • @ayshakasaw5176
    @ayshakasaw51764 жыл бұрын

    ሠያየ ማሻአላሕ ይገባሐል ባባ አልሐምዱሊላሕ ወላሒ ዳዕዋ ወችሕ ልዮናቸዉ አብሸር ኢሻአላሕ አላሕ ይሰጠዉ

  • @zanapalmahapa5938
    @zanapalmahapa59384 жыл бұрын

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ በጣም ደስ ብሎኛል አፖልኬሹን በመሠራቱ ወንድም ጁነይድ ሹክረን

  • @user-fn6nw1wn6g

    @user-fn6nw1wn6g

    4 жыл бұрын

    ደስታህደስታችነውወዲምማሻአላህ

  • @user-kp2xx6hg7s
    @user-kp2xx6hg7s4 жыл бұрын

    ሳያ አጫጭር የምታርጋቸው ዳዋ እኮ ሳይሰለቸን እናዳምጣቸዋለን በርታልን

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስስ ብሎኛል ማታ ሰምቸ ሀቂቃ ጀዛከላህ ከይር ይገባሀል ኡስታዝ ለቤተሰቦቻችን በጣም ይመቻል አልሀምዱሊላ ደስታህ ደስታችን ነው

  • @user-tr7yr7ki7o

    @user-tr7yr7ki7o

    4 жыл бұрын

    ዊለይኩም።ሠላም።ወራ።ወበ።አህለን።ወድሜ።ማሻአላህ።በጠም።ደሲ።ይለለ

  • @imaniman3704
    @imaniman37044 жыл бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መብሩክ ወንድም ሰኢድ ደስታህ ደስታችን ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @foreverything9263
    @foreverything92634 жыл бұрын

    ما شاء الله መልካም ስራ ሁሌም የሻልመል በርታ ኡስታዝ

  • @ysilta411
    @ysilta4114 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለ ሰየዬ አለ ይጨምርል በርተልን ♥♥♥♥♥♥♥👌👌👌

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም ሠኢድ እንኳን ደሥ አለህ አኺ ሽልማቱ ለተ ብቻ ሳይሆን ለኛም ጭምር ነውና ደሥሥሥ ብሎኛል ወንድም ጁነይድ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @user-gp7my2yl6m
    @user-gp7my2yl6m4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወላሂ በጣምነው ደሥ እሚልነው አላህ ጀዛችሁ አላህ ሱባነሁተአለ ይክፈላችሁ በርቱልን ወንድሞች

  • @smscekk288
    @smscekk2884 жыл бұрын

    እኔ ግን ቴሌ ግራም እምቢ ብሎኝ እሰኪ ቴሌግራም እያላቹህ ስልኬ ልሰጣቹ በውስጥ ላኩልኝ ለሀገር ቤት ልልከው ነው ተባበሩኝ መልካምነት ለራሱ ነው ሰወዳቹ ኘሊስ ???? በተረፈ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም ሰኢድ&ጁነይድ 👍👍👍👍👍

  • @fordosnasre5395

    @fordosnasre5395

    4 жыл бұрын

    ኢሽ

  • @hawaseid6916
    @hawaseid69164 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ በወረካቱሁ ኡስታዝ ሰይድ ሁሌም ደስተኛ ሁን

  • @zaraselomon8566
    @zaraselomon85664 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን በርታ

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q4 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሏሁ ኸይር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ለሁላችሁም አላህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ 👍👍👍👍

  • @lecimyztym55
    @lecimyztym554 жыл бұрын

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም ጁነይድ

  • @susususu586
    @susususu5864 жыл бұрын

    Wa wr wb seyawu betam yigbehali yihim yansehali wud seid jemali mashallah bilenali allah yichemrllih inku birkiye neh lega allah yakoyilin

  • @mededh3684
    @mededh36844 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጀዛክላህ ወንድም ጁነይድ

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed14 жыл бұрын

    ወኣለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማአሻ አሏህ ጀዛከሏሁ ኸይር አሏህ ለሰራኸው በላይ አጅርህን ያብዛልህ

  • @madinatalama7362
    @madinatalama73624 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ አላህ ይጨምርልክ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ሲንስህ ነው እኔ እንደተለወጥኩበት ለበተሰቦቸ በምን ላድርስ እያልኩ ስመኝ ነበረ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅክ ከአንተ የበለጡ ያድርግልህ ዘሮችህን

  • @rozz269
    @rozz2694 жыл бұрын

    ጀዛኩሙላህ ከይር ሰይዲዬ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ኢሻአላህ እሞክረዋለሁ

  • @muze8700
    @muze87004 жыл бұрын

    ሳያ መሻኣላህ እንኳን ዳስ አላክ ጁኒን ጃዛካላኳይራን በልልኝ እናወርዳወልን

  • @rahmakedir6657
    @rahmakedir66574 жыл бұрын

    Masha allah seya jegna allah yichemrileh wudi wondime

  • @ebtie1989
    @ebtie19894 жыл бұрын

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያው ማሽአላህ ጁዲየ ጀዛከላህ ከይር ሰያዉም በርታልን የኛ ጀግና

  • @user-bo7gy9on5o
    @user-bo7gy9on5o4 жыл бұрын

    ማሻአለህ ታባረክ አለህ አለህ ይጫምርልህ ዋንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @missesaida9685
    @missesaida96854 жыл бұрын

    የኛ ምርጥ መልካም ሰው እንካን ደስ አለህ ለመልካም ስራህ አላህ ይቀበልህ

  • @user-tl4mw3xp5s
    @user-tl4mw3xp5s4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኡንካን ድስ አሏካ አላህ ይጠቢቅህ አላህ ይጫሚሪላህ ወንድም በራታ

  • @zikramifrah6697
    @zikramifrah66974 жыл бұрын

    ማሻአላህ ውድማች እላህ የጨምርልህ መብብሩክ ጀዛከላህ ኸይር

Келесі