ሚስቱን ፈታት🫢ምን ሰርታ ይሆን?

Пікірлер: 563

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1

    ላይክ ቤተሰቦቼ❤

  • @AminaAmina-be1mj
    @AminaAmina-be1mj

    እስኪ ከጭንቅ ይፈርጅሽ በሉኝ

  • @b.6015
    @b.6015

    የሀብታም ልጆችኮ እኳንስ የድሀ ልጅ ሆንኩ አለሀምዲሊላህ ደስተኛ ነኝ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928

    እማየ የኔ ውድ ኑሪልኝ ነፍ አመት ባች ልክ እማ ፈፅሞ ሰው የለኝም እማ አላህ ረጂም እድሜ ለናቶቻችን ለአባቶቻችን ይስጥልን አባየ የኔ ውድ

  • @Hadya720
    @Hadya720

    እኔ እናቴን እወዳታለሁ የወደፊ አጋሬንም እናቱን እዴናቴ እድርጌ እማከብርናየምከባከባት ያርገኝ ያረብ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq

    (ሴት ልጅ 5ወቅት ሰላት ከሰጋደች ራመደንን ከፆመች ዉዱን በላን ከታከበከበች በፈላገችዉ ያጄነት በር ግቢ ትበላላች ብሎነሉ (ዉዱ ነብያችን ሰላወቱ ራቢ ወሰላምሁ 🎉❤🎉❤

  • @b.6015
    @b.6015

    እኔስ አማቴን እወዳለሁ አለሀምዲሊላህ አባትየው ሞቱብኝ ጥሩ አማት ነበሩ አላህ ይዘንላቸው አላህ ሆይ ከናትና ከአባቴም ከአማቴም ሀቅና ቀልብ አተው ጠብቀኝ ያከሪም

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i

    ሱብሀን አሏህ አጀብ ሰውኮ ዲኑን ካልተረዳ የተፈጠረለት እና መጨረሻውን አያውቅም ያረቢ ኻቲማችንን አሳምርልን እኔ አልሀምዱሊላህ የባሌ ቤተሰብ ሁሉም ጥሩናቸው በጣም እወዳቸዋለሁ አላህ ባሌን ቤተሰቡን ይጠብቅልን

  • @dufduf6240
    @dufduf6240

    💔💔💔😭😭😭😭😭❤

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh

    ማሻአላህ ወንድማችን በዚሁ ቀጥልበት ትምህርትህ በጣም ነው የሚገባው ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q

    ከባድ ፈተና እናት መተኪያ የላትም ማንም አለውጥም እናቴን ❤😢

  • @Sofea-fr5fi
    @Sofea-fr5fi21 күн бұрын

    እኳን የድሀልጅ ሆኩ አልሀምዱሊላ የድሀልጅበመሆኔበጣምደስተኛነኝ አልሀምዱሊላ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ እናትእኮ ስማምያሳታል በምንም አትቀየርም እሱን ያገኘችው ከናት ካባቱነው እሳንምያገኛት ከናት ካባታነው ይሄንንአስቡ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq

    ያኔ ዉድ ኡምዬ ራጂም እድሜ ና ጤነ ለነቶቸችን ገራሚ ተሪክነዉ ግን በለንበት ዘመን ቡዙዎቹ እሱን እወደሉ ግን ቤታሰቡን እጣለሉ ልነቅ ሚገበን እሱን የገኜነዉ ከመናወ ቤተሰብ በይኖራዉ ኖሮ እነቱ በቶልደዉ ኖሮ ኬት ነዉ ሚማጣዉ የንን ታሰቢ መድራግ ግድ ይላነል በዘላ በኛለይ እንዲዎን መንፈልጋዉን በሌላዉ አነድርግ አላህ ቅን ኑፁ ልቦነ ይስጣን 🎉❤

  • @madena1330
    @madena1330

    ቤተሰቦቻቸውንም ሆነ እህት ወንድሞቻቸውን ዘመድ አማች ለማይወድ እና ለማትወዱ ጋጠ ወጥ መሀይም ሰወችም እንደዝህ እጥር ምጥም ያለች ዳእዋ ስራልን ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @wizramohammed5096
    @wizramohammed5096

    Saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw❤saw🌹saw🌹saw🌹saw🌹saw🌹saw🌹mashallaa mashaallaa

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928

    አላሁም ሶሌ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ

  • @madena1330
    @madena1330

    አላህ ከእናት ከአባት ከአሞቾቻችን ቀልብ ሀቅ ይጠብቀን እኔኮን አማቶች አላህ ይራህማችቸው አላህ አልፈቀደውም እንጂ ኑረውልኝ ቢሆን እንደት ደስ ባለኝ

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኛም በሰማነው አንተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q

    ጥካራ ልጅ ያስደስተኛል አላህ ጥሩ ያድርገን

  • @wizramohammed5096
    @wizramohammed5096

    Subanaallaa😢😢

Келесі