በውበቷ ምክኒያት ፈተናውች በዙባት

Пікірлер: 224

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-11221 күн бұрын

    ጥበበኛ የሆነው ፈጣሪ ጥራት ይገባው

  • @Mshawaab
    @Mshawaab21 күн бұрын

    ሱበሀን አላህ አላህ ለኛም ትክክልኛ መገድ ይምራን ያርብ እኛ ደካሞች ነን ያርብ❤❤❤

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt21 күн бұрын

    አሁንስ እኔም መረረኝ ወላሂ ህይወት አስጠላችኝ ስልችት አለኝ ትዳርም እቢ አለኝ ቤተሰቦቼም አግቢ እያሉ ጨቀጨቁኝ መረረኝ የሚቀርቡኝ ወንዶች ሁሉ እያዩኝ በፎቶ ይርቁኛል ብዙዎቹ ደማ እንደት ነው ኒቃብ ለብስሽ ትዳር የሚመጣልሽ ኒቃብሽን አውልቄ ይሉኛል እኔም አላወልቅም ብየ ይህዉ አለሁ እድሜየም ሄድ 28 አመቴ ነው ደከመኝ ሰለቸኝ አሏህንም አልቅሸ ለመንኩት ግን ነገሮች አልተሳኩልኝም ግን አሁን ተስፍ ቆረጥኩኝ ህይወት አስጣላችኝ ምን ልሆን እራሴንም እወቅሳለሁ የአሏህ ከአሏህም እየራኩ ነው አሁንስ እረ ምን ላድርግ በ😢😢😢😢ያረቢ አልቻልኩም

  • @user-xj3dv4cq4l
    @user-xj3dv4cq4l21 күн бұрын

    ወድም ሰኢድ ፎቶ አትለጥፋ ትምህርቱ ይበቃናል ምክሮችህ ጥሩ ነበሩ ግን የፎቶው ነገር ------

  • @zemzem9746
    @zemzem974621 күн бұрын

    ዋሊኩም ሠላም ኡሥታዝ ሠኢድ ትምርትህን እከታተላለሁ አላህ ይጨምርልህ ገን ወድም ሆነ ሤትን ፎቶወችመግቢያህ ላይ ባለጠፍ ባይነኝ ጀዛከላሁ ኸይረን ሥደት ከወጣሁ ሠአታትጀምሬ አቅሀለዉ ብዙም ተምሬ አለሁ ካተ በተናገርከው ተጠቃሚያዳርግህ በሠማነውም

  • @user-jz4yh3fd1o
    @user-jz4yh3fd1o21 күн бұрын

    ፈተናቸውን ከሚወጡት ባሪያወቹ ያድርገን ያረብ

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE21 күн бұрын

    ሱበሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክና

  • @zuziove
    @zuziove14 күн бұрын

    ሡበሀናሏህ 😢 ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አተ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን

  • @sadianuredin9425
    @sadianuredin942521 күн бұрын

    የአላሀ ፍረቻ እሰጠን አላሀን መፍረት ትልቅንማነው

  • @user-it9kq1ey1x
    @user-it9kq1ey1x14 күн бұрын

    ሱብሃነአሏህ ሶቦረኞች ያድርገን ያረብ

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7zКүн бұрын

    ሱባሀንአላህ ከንደዚአይነት ፈተና ዪጠብቀን❤❤

  • @jsjsjs6220
    @jsjsjs622021 күн бұрын

    جزاك الله خيرا وجزاه بارك الله فيك

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ21 күн бұрын

    ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሰያ ወድማችን

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan260114 күн бұрын

    አላህ መልካም ትግስትን በልባችላይ ይቋጥርልን ያረብ😢☘️

  • @user-zu2kb4bx4l
    @user-zu2kb4bx4l21 күн бұрын

    Subhan Allah❤

  • @SeadaMohammed-bi5yu
    @SeadaMohammed-bi5yu21 күн бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ አክበር

  • @ttww9470
    @ttww947021 күн бұрын

    ሱበሀን አላህ

  • @AbukiShamsu
    @AbukiShamsuКүн бұрын

    Mashalah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadooappls8989
    @sadooappls898914 күн бұрын

    Subahannalah

  • @RamaNagashi-vn6eq
    @RamaNagashi-vn6eq19 сағат бұрын

    Subana Allaah😢😢😢

Келесі