➕ የሰሞነ ሕማማት ዝማሬዎች ስብስብ 🙏➕ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰሞን ሕማማት መዝሙሮችን ያድምጡ 🙏 Orthodox Mezmur semune himamat

ሰሞነ ህማማት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
።።።።።።።።።።
1).ስግደት:-በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል:: እንደ አቅም ጨምሮ መስገድ ይቻላል።
2) ጸሎት:- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና
የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት;6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው:: በነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ::በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተሰብስባችሁ መጻሕፍተ ኦሪትን እና መጻሕፍተ ነቢያትን፣ የዳዊትንም መዝሙር እያነበባችሁ በምስጋና በጸሎት ዶሮ እስከሚጮኽ ድረስ የሌሊቱን ሰዓት ጠብቁ፡፡
አንድ ምእመን የታመመ ቢሆን ወይም ክርስቲያን በሌለበት አገር
ሆኖ ሳያውቅ የሕማማት ሰሞን ቢያልፍበት ወይንም በደዌ ውስጥ
ሆኖ ቢቀርበት ከበዓለ ሃምሳ በኋላ ሰውነቱን በማድከምም ያካክስ። በእነዚህ ስድስት ቀናት ባለመፍራት እንዳይጠፋ
ውስጣዊ ሰውነቱን ይመርምር::
3) .ጾም:-በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት /አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች/አይበሉም:: በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ አንድ ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ውኃና ጨው
ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል::በሐዋርያት ቀኖና እንዲህ ይላል «ይልቁንም በእነዚህ በስድስቱ ቀኖች መጾም የሚችል ቢኖር ሁለት ሁለት ቀን ይጹም፡፡ የማይችል ግን አንድ አንድ ቀን ይጹም፡፡ ሌሎችን ቀኖች እስከ ዘጠኝ ሰዓት ይጹሙ። እችላለሁ የሚል ግን ፀሐይ እስኪገባ ድረስ ይጹም፡፡
4) .አለመሳሳም:-አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም:: መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ. 3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29ኘ
5.) አክፍሎት:-እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው:: አርብ እራት ተበልቶ እስከ ሚፈሰክ ድረስ።
6.) ጉልባን:-ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው::
7) .ጥብጠባ:-ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው:: ይህም የጌታ ምሳሌ ነው::
8) .ቄጠማ:-ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን:: በጣት የሚጠለቀው ቃጤማ ክርስቶስ አዳምን ከኃጢአት መከራ እንደሚያወጣው የሰጠውን ቃልኪዳን ለመዘከር ነው።
።።።።።።።።።።
+ ኪርዬ ኤሌይሶን የግሪክ ቃል ሲሆን ኪርያ»
ማለት «እግዝእትነ» ማለት ሲሆን «ኪርዬ» ማለት ደግሞ
«እግዚኦ» ማለት ነው፡፡ "አቤቱ ማረን" ማለት ነው፡፡
«ኪርያላይሶን»
+ ናይናን
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «መሐረነ፣ ማረን» ማለት ነው፡፡
+እብኖዲ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «አምላክ» ማለት ነው፡፡ «እብኖዲ
ናይናን» ሲልም «አምላክ ሆይ ማረን» ማለቱ ነው
+ታኦስ
የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ «ጌታ፣ አምላክ» ማለት ነው፡፡ «ታኦስ
ናይናን» ማለትም «ጌታ ሆይ ማረን» ማለት ነው፡፡
+ ማስያስ
የዕብራይስጥ ቃል ሲሆነ ትርጉሙ «መሲሕ» ማለት ነው፡፡
«ማስያስ ናይናን» ሲልም «መሲሕ ሆይ ማረን» ማለት ነው
+ ትስቡጣ
«ዴስፓታ» ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ደግ
ገዥ ማለት ነው
+ አምነስቲቲ ሙኪርያቱ አንቲ ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም
«ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ
መንግሥትከ- አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ» ማለት ነው፡፡
+ አምንስቲቲ መዓግያ አንቲ ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን «ተዘከረነ ኦ ቅዱስ በውስተ መንግሥትከ -
ቅዱስ ሆይ በመንግሥትህ አስበን» ማለት ነው
+አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ
የቅብጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «ተዘከረነ እግዚአ ኩሉ በውስተ
መንግሥትከ- የሁሉ የበላይ የሆንክ ወይ በመንግሥትህ አስበን»
ማለት ነው፡፡
።።።።።።።።።።።
ገብረኪዳን ዘአቡነዮሴፍ

Пікірлер: 96

  • @kidusmezmurrecords
    @kidusmezmurrecordsАй бұрын

    👉👉👉በሌሎች የማህበራዊ ድረ ገፆችም ያገኙናል 🙏🙏🙏 ☑️Telegtam 👉t.me/Kidusmezmurerecords ☑️TikTok👉 tiktok.com/@kidus_mezmur_records ☑️Instagram👉 instagram.com/kidus_mezmure_records?igshid=NTA5ZTk1NTc= ☑️Facebook👉 facebook.com/profile.php?id=61557385937834 ☑️KZread 👉 youtube.com/@kidusmezmurrecords

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfaАй бұрын

    አቤቱ ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደኛ ሀጢያት እና በደል ሳይሆን እንደምህረትህ እና እንደቸርነትህ ይሁንልን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fq1ys7yh8w

    @user-fq1ys7yh8w

    Ай бұрын

    😊 37:34

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda5885Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-xi5iw7mr4c
    @user-xi5iw7mr4cАй бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አቤቱ ማርን ይቅረ በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አግዚኣብሔር አምላክ ፀጋኡ ያበዘሐልኹም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simratakter-op3dd
    @simratakter-op3ddАй бұрын

    አቤቱ. አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ እንደአጢያታችን. ሳይሆን እንደቸርነትክ እንደምህረትክ ይቅር በለን እንደፈቀድክ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tameratterefe2226
    @tameratterefe2226Ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር !አሜን አሜን አሜን

  • @user-zv4zu7gy4n
    @user-zv4zu7gy4nАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437Ай бұрын

    አቤቴ ማረን ይቅርበለን 😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadelechAdinew
    @TadelechAdinewАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሃፅያታችን ብዛት ሳይሆን እደቸረነትህ ማርን ይቅር በለን የዳዊት ልጅ ማረን🙏😢

  • @user-ue5uc3tr2e
    @user-ue5uc3tr2eАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehayemichael5107
    @tsehayemichael5107Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @salaamsalaamsalaamsalaam2492
    @salaamsalaamsalaamsalaam2492Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-uc7ik1yd7z
    @user-uc7ik1yd7zАй бұрын

    kelehiwot yasemaln beketachew yderbn

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን 💒💒💒💒💒

  • @FfhDhh-tk2zx
    @FfhDhh-tk2zxАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማል❤❤❤❤

  • @user-pl7ml8np6t
    @user-pl7ml8np6tАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😊

  • @user-lk9zo1tk8b
    @user-lk9zo1tk8bАй бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @user-vt6sv2lm3c
    @user-vt6sv2lm3cАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏🙏🙏

  • @user-rc9zy3be6q
    @user-rc9zy3be6qАй бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @senaitteklay7826
    @senaitteklay7826Ай бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @user-ef3xj8dt3j
    @user-ef3xj8dt3jАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-ks7lv7lz7d
    @user-ks7lv7lz7dАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-fi9og8lh1o
    @user-fi9og8lh1oАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-yn2wl4gj6q
    @user-yn2wl4gj6qАй бұрын

    Amen.Amen.AmengetyenAmesegenalehu❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4oАй бұрын

    Amenamenamen

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1lАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታሆይ እንደፍቃድህ ይሁን ሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ 💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-yn2wl4gj6q

    @user-yn2wl4gj6q

    Ай бұрын

    selm

  • @kingmakerkingmaker2635
    @kingmakerkingmaker2635Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን

  • @azalechabebe5343
    @azalechabebe5343Ай бұрын

    አሜን የኔ ጌታ ማረኝ ይቅር በለኝ።

  • @KalkidanTamene-bf2ut
    @KalkidanTamene-bf2utАй бұрын

    Amen amen amen😢😢😢

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2nАй бұрын

    የኔ ጊታ ሆይ አተ አገዘኝ❤❤❤❤❤

  • @Enat-yr4ss
    @Enat-yr4ssАй бұрын

    Abetu geta hoy ykr bay amlak hoy Maren ykr belen

  • @PinaAbel
    @PinaAbelАй бұрын

    It Is The ❤❤❤best

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1ebАй бұрын

    አሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😭😭

  • @user-ni7kn8jc5k
    @user-ni7kn8jc5kАй бұрын

    Amlake Hoya ende fiqadih yihun

  • @bekelechtefera9589
    @bekelechtefera9589Ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @Sam-ee2uc
    @Sam-ee2ucАй бұрын

    Kale hiwot yasemalen

  • @user-dt3nw4fb7w
    @user-dt3nw4fb7wАй бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-xh1uu5xp4l
    @user-xh1uu5xp4lАй бұрын

    Amlakhoyi inda fiqadih yihun

  • @user-df2vy6vw5n
    @user-df2vy6vw5nАй бұрын

    AmeenAmeen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-vu9cg9vv6m
    @user-vu9cg9vv6mАй бұрын

    Ameeen ameen 🙏 ❤️ 💖 💕 🎉🎉

  • @user-nt3ot5nq9e
    @user-nt3ot5nq9eАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AregashNegsus
    @AregashNegsusАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Bitie-vs4of
    @Bitie-vs4ofАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤Amen...Ameniii.❤❤❤❤❤

  • @bzuneshteshale824
    @bzuneshteshale824Ай бұрын

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6uАй бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tesfuwelay
    @tesfuwelayАй бұрын

    Amen(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @youjadcellyoujadcell5253
    @youjadcellyoujadcell5253Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @aynoayno4708
    @aynoayno4708Ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettbelt
    @meserettbeltАй бұрын

    abetu endebedlachin sayihon ende chernetik yikr belen

  • @MebratNega
    @MebratNegaАй бұрын

    ጊታሆይቅርበለን

  • @muluworkalemu8594
    @muluworkalemu8594Ай бұрын

    Amen.amen.amen.

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelwАй бұрын

    Amen.Amen.Amen.😢😢😢😢😢

  • @memimime5701
    @memimime5701Ай бұрын

    Amen Amen Amen 😢😢😢

  • @birtukantadessewasie
    @birtukantadessewasieАй бұрын

    ❤❤❤

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994Ай бұрын

    💚💛❤️🙏❤️💛💚 Amen

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tameratdebesay9794
    @tameratdebesay9794Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275Ай бұрын

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤abetu Marne abetu Marne abetu Marne yiqr balen sila qudusan 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiande677
    @mimiande677Ай бұрын

    🙏🙏🙏❤🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇹

  • @user-wt3lk1vg7c
    @user-wt3lk1vg7cАй бұрын

    i want to

  • @user-md5ur5uk7o
    @user-md5ur5uk7oАй бұрын

    ❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉ጌታሆይ❤🎉እደፍቃድህ❤🎉ይሁን❤🎉ሁሉነገርተመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-zv8mf4fn2j
    @user-zv8mf4fn2jАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @user-zv8mf4fn2j
    @user-zv8mf4fn2jАй бұрын

    ❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤🙏🎉💕

  • @samuelsview2174
    @samuelsview2174Ай бұрын

    Amlak hoye endefkadek yehun

  • @kobadagafa7857
    @kobadagafa7857Ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲😭😭🙏🙏🙏✝️✝️

  • @user-xf5it8sh2i
    @user-xf5it8sh2iАй бұрын

    ጌታሆይእንደፍቃድህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖

  • @sosaso4562
    @sosaso4562Ай бұрын

    Abetuu izaberi hoo lebe wada machinations hixanya ine biloo ye tagarafe charuu madalamii adara Amen✝️🤲🤲🤲🤲⛪️🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AbrashSadga

    @AbrashSadga

    Ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AbrashSadga

    @AbrashSadga

    Ай бұрын

    😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘

  • @Ethiopia689
    @Ethiopia689Ай бұрын

    ገና ስከፍተው መዝሙሩን ቤተክርስቲያንን ከሚፈትኑ አንዱ የሆነና የተወገዘ ሀብታሙ ሽብሩ መዝሙር ነው ተውኩት ማዳመጡን

  • @kidusmezmurrecords

    @kidusmezmurrecords

    Ай бұрын

    ✞✞✞ በእዉነቱ በዝማሬው ልናስብበት የሚገባዉ ዘማሪዉን ሳይሆን አምላካችን ክርስቶስን ነዉ፡ ስለኛ ሲል በቀራንዮ የከፈለልንን ዋጋ፡ ያፈሰሰዉ ደሙን፡ የቆረሰዉ ስጋዉን ነው። ይህ ዝማሬ ደሞ ከአመታቶች በፋት በቤተክርስቲያናችን ፍቃድ ተሰቶት አምላካችንን ስናስብበት የነበረ ዝማሬ ነዉ፤ የምናመልከዉም አምላክ ደሞ ትናንት የነበረ፡ ዛሬም ያለ፡ ነገም የሚኖር የማይቀየር የማይለወጥ አምላክ ነዉ። ስለዚህ ወንድም እና እህቶቼ ሆይ፣ ጠላት በነገሮች እያመካኝ አምላካችንን እና የተከፈለልንን ዋጋ እንዳያስረሳን እንጠንቀቅ።🙏🙏🙏 ➕➕➕

  • @hanahana602

    @hanahana602

    Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rc9zy3be6q

    @user-rc9zy3be6q

    Ай бұрын

    @@hanahana602እሜን አሜን አሜን

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail.Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @haryhailu8725
    @haryhailu8725Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-iq8gr7qd3r
    @user-iq8gr7qd3rАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @solomonlegese4019
    @solomonlegese4019Ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ku9qe9zr6s
    @user-ku9qe9zr6sАй бұрын

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-hk6gm1or2z
    @user-hk6gm1or2zАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Abdu-rd1of
    @Abdu-rd1ofАй бұрын

    አቤቱአምላኬናንጉሴኢየሱስክርስቶስሆይእደበደላችንሳይሆኖእደቸርነትህአድንይቅርበለንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏☝☝☝

Келесі