ሰሞነ ሕማማት ትረካ በዘላለም ሃይሉ /Semone Himamate Zelalem Hailu

ሕማማተ
ለሌሎች ማጋራት, አባል መሆንዎን፣ አስተያየት መስጠትዎን አይዘንጉ። Please Don't forget SUBSCRIBE, SHARE, COMMENT & LIKE
ዝክረ ቅዱሳን
በዚህ ሚዲያ የቅዱሳንን ገድል እንዘክራለን።
• ቅዱስ አግናጢዎስ ምጥው ለአንበሳ ...
መንፈሳዊ ፊልምና ትረካዎችን ለማግኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ
/ watchv=zxfsuz5amja&lis...
ሃገራዊና እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
/ watchv=dxnsm50hgzo&lis...
የተለያዩ ስብከቶችን ለማግኘት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ
/ watchv=x74hbw0p0t0&lis...
መንፈሳዊ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
/ watchv=zc8rj0n2pgi&lis...

Пікірлер: 247

  • @Ayele-hg4zb
    @Ayele-hg4zbАй бұрын

    አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ለእኛ ስትል ይህንን መከራ ተቀበልክ አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ፡ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን፡

  • @zufanjemale6697

    @zufanjemale6697

    Ай бұрын

    Amean

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @BiniymKindw
    @BiniymKindwАй бұрын

    አቤቱ መግስትህ በመጣች ጊዜ አስበን እንደቸርነትህ

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @DyjcfDhbcc
    @DyjcfDhbccАй бұрын

    አሜን አሜን አተ ለኔ ስትል😥😥😥🙏🙏🙏እደኔ በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለኝ

  • @BabaBebi-of4ke
    @BabaBebi-of4keАй бұрын

    አቤቱ ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስክርስቶስወይ አንተለኛ ስትልይህንሁሉመከራ ተቀበልክ እባክህበቃ በቃበለን እንደበደላችንሳይሆን እንደምህረትህማረን ይቅርበለን😢😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amenn Amennnnnnnnnnnnnnn

  • @richeraheallove8509
    @richeraheallove8509Ай бұрын

    እንደቸርነትህ እንደምረትህ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dpАй бұрын

    አቤቱቅዱስ የእግዚአብሔርል ጅሆይ በዳዮ ችምሰቃዮችም እኛ አቤ ቱማረን ይቅርበለ ን😢😢😢አንተንናፍቀንሳለ በለማመናችን እርቃንህ ንሰቀልንህ😢አቤቱበመጨረሻዋሳ ዓትምየሚሰሩ ትን አያ ቁም እናይቅርበላቸ ውባልከውቃል ህይቅር በለንማረን😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Enkuan Aderesachihu!!!!

  • @mulusewgetaneh8133
    @mulusewgetaneh8133Ай бұрын

    እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭❤❤❤❤

  • @hab2124

    @hab2124

    Ай бұрын

    amen

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amen amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @TemesgnMesfin-nl4ii
    @TemesgnMesfin-nl4iiАй бұрын

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን እግዚኦ ማረን አገራችንን ኢትዮጲያን ከመከራ እሳት አድነን🙏🙏🙏

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    AMEN🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387Ай бұрын

    አቤቱ በደምህ በተሰቀልህበት አድነን እርስ በእርስ መገዳደልን በቃ በለን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለኛ አይደል ይህን ሁሉ መከራ የተቀበልህው በቃ በለን ምትና ስደት ይብቃን ኢትዮጵያን ከህዝቦቿ ጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriwetabebe

    @samriwetabebe

    Ай бұрын

    አሜን ትንሣኤክን ስናከብር ለኢትዮጵያ ደግም መነሳት ይሁንላት 😢በመስቀል ላይ ሆነክ አቤቱ እሚያደርጉትን አያዉቁም እና ይቅር በላቸው እንዳልክ እምናደርገውን አናውቅም እና ስላንተ ብለው በርሀ ላይ ስላሉት ብለክ ማርን ይቅር በለን

  • @brki884

    @brki884

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayenatadsie1227

    @ayenatadsie1227

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤​@@samriwetabebe

  • @raselmrr539

    @raselmrr539

    Ай бұрын

    amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @Maqdeswemareyam

    @Maqdeswemareyam

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢amen amen God

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379Ай бұрын

    ይህን ያህል ትዕግስት እንደምን ያለ ትዕግስት ነው ይህን ያህል ፍቅር እንደምን ያለ ፍቅር ነው ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው ይህን ያለ ዝምታ እንደምን ያለ ፍቅር ነው

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @tedetede3565
    @tedetede3565Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470Ай бұрын

    ከይቅርታ ጋር ይህ ትረካ በቤዴዮ እያሳያችሁን ቤሆን ይመረጣል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amen Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @a20mas18
    @a20mas18Ай бұрын

    አሜን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @kalekidan813
    @kalekidan813Ай бұрын

    አሜን ፫🙏ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370Ай бұрын

    አቤቱ ማረኝ ማረኝ አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ ይቅረታ አባቴ በሞትከው ሞት ሀጢያታችንን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ከጭነቀት አውጣን በቸርነትህ ምህረትን ላክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4zАй бұрын

    አቤቱ ማረን ማረኝ አመላኬ አመላኬ ማረን ማረኝ አመላኬ ሆይ ይቅር በለን ይቅርታ ፈጣሪ ይቅርታ አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️❣️🛐🛐🛐❣️✝️⛪️🙏✅✅✅

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @muludegu2164
    @muludegu2164Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @HEGDEFAWIT
    @HEGDEFAWITАй бұрын

    Getay meherena 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-vh4fx6zf7q
    @user-vh4fx6zf7qАй бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለኘ 😢😢😢እርሥ በርሥ መገዳደልንም አርቅልን😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1zАй бұрын

    አሜን አሜን❤🎉❤🎉አሜን❤🎉😢🎉😢❤😢🎉🎉😢❤😢❤🎉😢❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @tararaya380
    @tararaya380Ай бұрын

    ቃሕይወት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ፈጣሪያችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛ በደለኛ ሆነን ሳለ ሰለኛ መከራን ተቀበልህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባት ሆይ🙏🙏🙏😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5eyАй бұрын

    አቤቱ ጌታችን መድሀኒያታችን እየሡስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ለኛስትል መከራን ተቃበልክ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    Amwnnnnnnnnnnnnn

  • @kefyalewwkidan
    @kefyalewwkidanАй бұрын

    Very Excellent,real expression,May God Bless you!

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3hАй бұрын

    አቤቱ ማርኝ የዳዊት ልጅ እየሱስ የድግል ማርያም ልጅ

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @gievfieg2297
    @gievfieg2297Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @BirukNiggusse
    @BirukNiggusseАй бұрын

    አቤቱ የኛ ተንኮል አያልቅምና እንደቸርነትህ ይቅር በለን !!!

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4txАй бұрын

    Enate Emebete Ye 1lejeshen Sejay Ena Hazen Endemen Chakshew Yene Welela Kedest Emebete Dengel Mariyam Anchen Yeseten Fetari Yetemesegene Yehun❤❤❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @pawlosgebrealemayehu9888
    @pawlosgebrealemayehu9888Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ መከራን ስለኛ ተቀበልኩ ሞትኩ ከምሞት አዳንከን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭💞💞😭😭😭😭😭

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671Ай бұрын

    አሜን🙏 ቃለሄወትያስማልን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን😭😭😭😭😭 ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ😭😭😭

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4pАй бұрын

    አቤቱ የቅር በለን ፣ አበቤቱ ራራልን ፣ ከሀጢያት እሰራት ፍታንና የነተ ልጅ አድርገን ። ለንሰሀ ሞት ያበቃኸን በህገ ወንጌልህ አፅናን ፣ ለመንግሰትህ ወራሾች እንሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን። ከቤትህ የተለዮትን ወገኖችህን ለንሰሀ አባቃቸው ይቅርታህን ላክላቸው ከቤተክርሰትያን ጨምራቸው ጌታ ሆይ❤❤❤ ። አሜን (3) ቃልህይወትን ለወንድማችን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን ።

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-ci3yj9li9h
    @user-ci3yj9li9hАй бұрын

    አምኬሆይ ሰማይና መሬትን የዘረጋሃው አምላክ❤❤❤❤እኔ ሃፂያተኛ ልጅህን በቀኚ አይንህ ተመልከተኚ በቀኚ እጅህ ዳብሰኚ 😢😢😢😢😢😢😢 በሃፂያት ተጨማልቂያለሁ እና ይቅር በለኚ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827Ай бұрын

    አቤቱ ማርች የዲዊት ልጅ እየሱስ የትግል ማርያም ልጅ

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @MarleneMeister
    @MarleneMeisterАй бұрын

    Abetu endcherneteyi yewnelen endmrteyi yedrgelen ❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-gn7hp2vt9t
    @user-gn7hp2vt9tАй бұрын

    አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ይቅር በለን 😤😣😤😣😢😔😔

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @taladesta9903
    @taladesta9903Ай бұрын

    አቤቱ ሰለ እኔ ተሰቃይህ ይቅር በለኝ

  • @MohamedMohamed-pc4zi
    @MohamedMohamed-pc4ziАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይቅር በለን

  • @user-ov5mp5rd3t
    @user-ov5mp5rd3tАй бұрын

    Habetuu yiqirbelnyi mareny marey❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-ov5mp5rd3t
    @user-ov5mp5rd3tАй бұрын

    Habetuu maree😢❤❤❤❤

  • @fitsummanyazewal
    @fitsummanyazewalАй бұрын

    😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😭

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-ov5mp5rd3t
    @user-ov5mp5rd3tАй бұрын

    Amen❤❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-qd3dy5li5o
    @user-qd3dy5li5oАй бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @BereketTesfay-ey7md
    @BereketTesfay-ey7mdАй бұрын

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @salamonabebe3182
    @salamonabebe3182Ай бұрын

    አሜንአሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jerrydegu5006
    @jerrydegu5006Ай бұрын

    እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስትከ

  • @DegieMelese
    @DegieMeleseАй бұрын

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @hamertube9482
    @hamertube9482Ай бұрын

    ዝክረ ቅዱሳን በዚህ ሚዲያ የቅዱሳንን ገድል እንዘክራለን። kzread.info/dash/bejne/X6mbu6SyqLXRcrg.html

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3xАй бұрын

    ጌታዬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢 የጴጥሮስን እንባ ሰጠኝ

  • @hamertube9482
    @hamertube9482Ай бұрын

    Amen Enkuan Abro aderesen

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994Ай бұрын

    💚💛❤️🙏❤️💛💚 Abetu Maren

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3pАй бұрын

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን የቀራኒዮ ንጉስ ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ❤❤❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @fereyerodi1515
    @fereyerodi1515Ай бұрын

    አሜን

  • @user-md1kw4rs7p
    @user-md1kw4rs7pАй бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @user-gz3wp6ul8v
    @user-gz3wp6ul8vАй бұрын

    አቤት ጌታቺን አምላካቺን እየሱስ ክርስቶሥ ማረን ይቅር በለን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580Ай бұрын

    ተራኪ ዘላለም ሃይሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🧡💛💚💙💜🤎

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @raselmrr539
    @raselmrr539Ай бұрын

    አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን እየሡስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ለኛ ስትል ይህን ሁሉ መክራ ተቀብልክ እባክ በቃ በለን እደበደላችን ሳይሆን እደምረትህ ማረን ይቅር በለን እርስ በርሳችን መበላቱን ስዴትንም አቤቱ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nx6oe4gf9f
    @user-nx6oe4gf9fАй бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን፫😢😢😢😢😢

  • @SamuaelMsye
    @SamuaelMsyeАй бұрын

    Amen

  • @ET_NEAAPS
    @ET_NEAAPSАй бұрын

    አቤቱ በመንግስትህ አስብኝ 🙏🏽😭

  • @SebleSebleseble-vn9ez
    @SebleSebleseble-vn9ezАй бұрын

    አቤቱ ማረን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7sАй бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኛብለሕ ብዙመከራና ስቃይተቀብለሐልና መሐረን ይቅርበለን እደጢአታችን ሳይሆን እደምሕረትሕ ይቅርበለን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-bw9gb4tu1z
    @user-bw9gb4tu1zАй бұрын

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @groomhad
    @groomhadАй бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MsTigest-ik1jj
    @MsTigest-ik1jjАй бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ኪሬያላይ ሶ //፫//

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @getachewenyew6722
    @getachewenyew6722Ай бұрын

    The sound of the flute dominated the sound of the preacher.

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-kf3uy8bk3r
    @user-kf3uy8bk3rАй бұрын

    Amenn amenn amenn

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792Ай бұрын

    Amen amen 🙏

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @HanadesetawHana
    @HanadesetawHanaАй бұрын

    አቤቱትግስህ 😢😢😢😢 አምላካችን ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @abinetkasahun1767
    @abinetkasahun1767Ай бұрын

    Selenga belo mote😢😢😢

  • @user-fv7bi5zb5k
    @user-fv7bi5zb5kАй бұрын

    abetu geta hoy enda hatseyatachin sayehon endecherenateh yeker beln bdelachenn 🙏🙏🙏

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-zj7lw7mp5t
    @user-zj7lw7mp5tАй бұрын

    የማይሞተዉ ሞተ አቤቱ በመግስትህ አስበን😢😢😢😢😢😢

  • @user-kp5hy5dv9y
    @user-kp5hy5dv9yАй бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ😢😢❤❤❤❤

  • @selamt8660
    @selamt8660Ай бұрын

    አቤቱ እኔን ማረኝ 😢😢🤲🤲🤲

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በሌን አንዴ ቼርኔት ማሬን ሁሉን የፌሬን ገታ የሁን ሞትን ሞቴ በሞት ሞታችን የሻሬው መዳንአሌም አሁንም ብዙ መልክ ሞቴናልና በቼርኔት አሁንም ማሬን ይቅር በሌን

  • @user-sc4zt2go3o
    @user-sc4zt2go3oАй бұрын

    አቤቱ በመንግሰት አሰብኝ

  • @user-el3jr6gh7j
    @user-el3jr6gh7jАй бұрын

    Abetu Maren yeker belen

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5psАй бұрын

    amen amen amen

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @MekiyaDemote
    @MekiyaDemoteАй бұрын

    Yene geta weletah bemn yekeflal 😢😢

  • @taralema6070
    @taralema6070Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🤲🤲🤲😭😭☝️☝️☝️✝️✝️⛪️✝️⛪️⛪️💐💐

  • @BuhanuTesifay
    @BuhanuTesifayАй бұрын

    Amen aemn😢😢😢😢😢

  • @user-du5gz9eb6y
    @user-du5gz9eb6yАй бұрын

    አቤቱ ማረን ማረኝ አመላኬ ማረን ማረኝ አመላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-es9ox8xe9x
    @user-es9ox8xe9xАй бұрын

    ❤❤❤❤Amen. Amen Amen. 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @user-es9ox8xe9x

    @user-es9ox8xe9x

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤Amen. Idimena. Xena. Yisixilin❤❤❤

  • @meskerammeskeram9077
    @meskerammeskeram9077Ай бұрын

    አቤቱ ማርን የቀር በለን 😭😭😭😭

  • @kalekidan813
    @kalekidan813Ай бұрын

    አቤቱ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ በዳዮችም ሰቃዮችም እኛ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢አንተን ናፍቀን ሳለ በለማመናችን እርቃንህን ሰቀልንህ😢አቤቱ በመጨረሻዋ ሳዓትም የሚሰሩትን አያቁም እና ይቅር በላቸው ባልከው ቃልህ ይቅር በለን ማረን🙏

  • @user-bo1js5xo4r
    @user-bo1js5xo4rАй бұрын

    AmenAmen😢😢😢😢😢

  • @InnocentCanoe-is3mt
    @InnocentCanoe-is3mtАй бұрын

    Amen amen❤❤❤❤❤

  • @genettewolde1111
    @genettewolde1111Ай бұрын

    😭😭🙏😭😭😭😭😭😭አብይቱ ይቅር በለነ መዳሃኒአለም አባታሺን

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @seblicosebli8691
    @seblicosebli8691Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-sc4zt2go3o
    @user-sc4zt2go3oАй бұрын

    Amen amen

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8ppАй бұрын

    አቤቱ እንደ ሀጣታችን ሳይሆን እንደችርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @webalemweba9983
    @webalemweba9983Ай бұрын

    Abetu bemenegesetehe aseben

  • @alembesufekad145
    @alembesufekad145Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528Ай бұрын

    ድንቅ ትምህርተ ቅንብር ነው, ግን ስቀሉት! ስቀሉት!ስቀሉት! የሚለውን በራሳቸው ቋንቋ ቢፈከርና ትርጉሙ ቢነገረን ጥሩ ነበር,...ይህን የሰማ የእኛው ትንሽ ልጅ 'ኢትዮጵያዊ ሰዎች ነበሩ? አይነት ጥያቄ አቀረበ,..የተመሳቀለ እንጨት ከማለት መስቀል ቢባል ደግሞ,...

  • @saraabraham7672
    @saraabraham7672Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @hamertube9482

    @hamertube9482

    Ай бұрын

    አቤቱ እደ በደላችን እደ እርኩሰታችን እደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እጀ ምህረትህ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማረን ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ

  • @user-lx5iv8ji2t
    @user-lx5iv8ji2tАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6vАй бұрын

    አብቲይቅርበለን

  • @wondwosenbogale4575
    @wondwosenbogale4575Ай бұрын

    ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ

  • @babybubu655
    @babybubu655Ай бұрын

    Abetu yeqer belen.

  • @assefaadefris1561
    @assefaadefris1561Ай бұрын

    Sorry we can't hear the speaker. Thanks again God bless! Amen

  • @aneesahome
    @aneesahomeАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

Келесі