ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምህን ከልብ የምናስብበት ልብ ስጠን
Amen yesxen
አሜን
🙏🙏🙏
😢
@sema muleta አ።ጨአነ
አምላኬ ለእኔ ስትል መስቀል ላይ ተሰቀልህ አምላኬ ሆይ ሕማማትህ የማስተውልበት ልብ ስጠኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ በዛት ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ሆይ መንገዴ ጠፍቶኛልና ምራኝ እባክህ 😣😣 😣🙏
አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
በእውነት ታምሜ ነበር ይህን ስሰማ ተወኝ
ይሄንን እንዳደምጥ የፈቀደ ልሁል አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏 አጥንትን የሚያለመልም የምስጋና ድምጽ ያሰማልን በእውነት🙏🙏🙏
ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምህን ከልብ የምናስብበት ልብ ስጠን
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ይህ ሁሉ መሰዋት ህመም ለኔ ፍቅር ብለህ ነውና ውለታህን ፍቅርህን በልቤ በአእምሮዬ ፃፍልኝ
ኢየሱስ ክርስቶስ ህማምህን የማስብበት ልብ ስጠኝ አይምሮ ዬ እንድ ሠበበስብ እሪዳኝ አምላኬ❤❤❤❤
አበቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ እኛ ታመምክ በቸርነትህ በደላችን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
አሜን ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ለከመ ናምልኮ ስብሐት ለእግዝትነ ድንግል ማርያም ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ በደሙ ኩቡር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
❤
ይህንን የመሰለ ጥበብ እና ማስተዋልን ለአባቶቻችን የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ይህ ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ፀጋ ነው የመልዕክቱ ምጡቅነት የዜማው ጣዕም እጅግ ውስጥን ይመስጣል። አባቶቻችን ይህን ያክል በጥበብ የሰሩዋትን ቤት እኛ ጥበብን መስራት አይደለም እነሱ የሰሩትን ለመረዳት አልቻልንም። አግዚአብሄር አእምሮአችንን ያብራልን።
መ/ር መንክር የአቋቋሙ ፈጣሪ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን። ዜማውማ በእናንተ በሊቃውንቱ ያምራል እሰይይእልልልልልል።
አቤቱ እኔን ይሁዳ የሆንኩ ልጅህን ይቅር በለኝ አባቴ እኔን በደለኛ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ አድቲ እኴ ደግ ሥራ የለኝ እደቸርነህ እራራልኝ
አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን በስደት ላለነው በርቱልን መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ ። ለብርሃነ ትንሣዬው በሰላም ያድርሰን ።
ኣሜን
ለዚች ሰዓት ደቂቃ ያበቃከን አምላክ ክበር ተመስገን አገራችን ቤተክርሰቲያናችን ሰላም አርግልን አባቶቻችን ዕድሜ ጤና ስጥልን እናንተን አያሳጣን
እናቴ ስላሴ ሆይ እማመሰግንበት አንደበት ስጡኝ 🙏🙏🙏🇪🇷
ክርስቶስ በእውነት ምን ያህል ውለታ እንደዋለልን ለመናገር በምን ይገለፃል? የተከፈለልንን ዋጋ ከልብ እንድናስብ ፈጣር ልብይስጠን!!!
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🙏
መምሕራነ ኮኑ በበደወሉ ፊደላተ ወኆለቁ ኩሉ እጥንትን የሚያለመልም ምስጋና ያሰማልን..😚😚.
አቤቱ ይቅር ይበለን፡፡ እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ብዛት ይቅር ይበለን፡፡
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
amen abatochachin yihin tewld bekale egziabher abertun :: kale hiwot yasemalin
አቤት የሁል ጊዜ የቤተ ድምፅ በዚህ ዜማ ይታጠናል
አቤቱ አቤቱ አቤቱ በመግስት አስበን ይቅርበለን ይቅርበለን ይቅርበለን ማረን ማረን ማረን
አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነትህ በደላችንን፣ አበሳችንን፣ ሃጢያታችንን ይቅር በለን፣ ማረን
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን የሰራዊት ጌታ በቸርነት በምህረትህ ይቅር በለን
Egziabhere be meheretu yegobegnen hagerachenen selame yadergelen .abaetu endmehereteh enji endserachen ayhune
አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ በመንትህ አስበን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
Huletegnawun Kifl post argullin ibakachu! Post the continuity of this please!
እምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በልኝ ❤️❤️🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ሀጢያትን ጽድቅ ያረኩ ልጅህ ከመንገድ ጠፍቼ እንዳልቀረ በመንግሥትህ አስበኝ 👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen(3)!!! Bhaqi lbi ዝቕስቅስ መልክእ e/her xegu yebzhalkum abona
አቤቱ ማረን ይቅርም በለኝ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ።😭😭😭
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክልን፡፡ ዝማሬ መላዕክትን የሰማልን፡፡ በጣም ልብ የሚመስጥ ነው፡፡ አቤት ድመፃቸው እነዴት ደስ ይላል፡፡ በእውነት ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት፡፡
ጌታየሆይ ስለኔ ነውና የታመምከው ሀጢያቴን እሚስብ የተሰበረ ልብ ስጠኝ😢
መድሃኒያለም አባቴ ወንጀለኛውን በመንግስትክ እንዳስብከው እኔ ሃጢያተኛውን ልጅክን አስበኝ ::
Amen Amen Amen Amen kal hwet yesmalna Abona Admen tanan yhebkum
ቃልሕይወት ያሰማልን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. "ከክራር ዘፋኒት" ወደ በገና ወይም መሰንቆ ዝማሬ አጃቢ ያዙርልን.
Abetu eyesus krstos hoy maren edecherneth 😢❤
Abiet Ye Egziabhier srah...Zmarie meaekt yasemaln Memhrachin
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኪዬ ወመድኃኒትዬ ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Abetu Yekir Belen🙏🏽
ኪርያላይሶን ኪርላይሶን ኪርላያሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለንኪርያላይሶን ኪርላይሶን ኪርላያሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
Zemare melakt yasemalen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነታ።
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
እመብራሀን እናቴ የልጅሽን መፈራት በልቤ አሳድሪብኝ ልቤ ደንድኗል እና🤲🤲🤲
Egziabher yimesgen
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ማረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብ ስጠን
አቤቱ ጌታሆ እኔን ኃጢያተኛዋ ማረኝ 😭
Kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ
Great job Abatachin. May God bless you!
Amen
እኛስ ክፍ ነን እደቸርነትህ በቀናው መንገድ ምራን
ከነዘሩ ደግሞ ቢሆን ለአድመጭ ጥሩ ነበር። እያነበብን አብረን ለማዜም ይረዳናል። ቃለሕይወት ያሰማልን
Zerum abirot ale yikeyayeral eko tshufu
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን🌷🌷🌷💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺✅✅✅✅✅🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿💒💒🌾🌾🌾🌾🌾
ችርያላይሶን ችርያላይሶን ችርያላይሶን
ቃለ ሕይወትን ያሰማንል። pdf እና ሊላ ክፍሎችን ላኩልን
No words sebhat elek
❤❤❤❤❤❤❤
የዳዊት ልጅ እየሱ ማረን ማረን ማረን
💚🧡❤
❤️
❤❤❤❤
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
Abetuu getachini hindee bedilachini hindee haxatachiin sayihooni hindee cherinetiikii ayitekii mareeni
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
የሰራዊት ጌታ በቸርነት በምህረትህ ይቅር በለን
😓🙏
Maregne
🙏🙏🙏😓😓😓
😭😭😭😭😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤
27:38
🙏🙏🙏🙏
Ihaveyou
ትርጉሙ እስክሪን ላይ ቢጻፍ ጥሩ ነበር።
?
Tetsifual eko wendime! Yetekeyayerevyimetal atekureh kayeh
በጭንጫ ላይ የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ ወዲያው በደስታ የሚቀበለው ነውነገር ግን፥ለጊዜው ነው እንጂ በርሱ ሥር የለውም፥በቃሉ ምክንያትም መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላል። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ልጅህ እንዲህ ነኝና ፅናቱን ስጠኝ 🙏🙏🙏
በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበኝ፣እንደሀጢያቴ፣ሳይሆን፣እንደቸርነትህ።
አቤቱ ማረን ፡ ባርከን ፡ ቀድሰን : ፍቅርንም ስጠን : ለመንግስተ ሰማያት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን : ቅንጣት ታክል በጎ ስራ የሌለን ኃጢአትን ከመስራት የማንቦዝን ልጆችህን ስለ እርሷ : ስለንፅሂተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እናትህ ብለህ !! አሜን !!
የዳዊት ልጅ ሆይ ይቅር በለን፤ እንደ ቸርነትህም ማረን::
Пікірлер: 140
ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምህን ከልብ የምናስብበት ልብ ስጠን
@semamuleta5535
2 жыл бұрын
Amen yesxen
@tadekebe2270
Жыл бұрын
አሜን
@tesfuberhane3200
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-ri2fb6ij2w
Жыл бұрын
😢
@88ytreqw
Жыл бұрын
@sema muleta አ።ጨአነ
አምላኬ ለእኔ ስትል መስቀል ላይ ተሰቀልህ አምላኬ ሆይ ሕማማትህ የማስተውልበት ልብ ስጠኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ በዛት ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ሆይ መንገዴ ጠፍቶኛልና ምራኝ እባክህ 😣😣 😣🙏
አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
በእውነት ታምሜ ነበር ይህን ስሰማ ተወኝ
ይሄንን እንዳደምጥ የፈቀደ ልሁል አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏 አጥንትን የሚያለመልም የምስጋና ድምጽ ያሰማልን በእውነት🙏🙏🙏
ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምህን ከልብ የምናስብበት ልብ ስጠን
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ይህ ሁሉ መሰዋት ህመም ለኔ ፍቅር ብለህ ነውና ውለታህን ፍቅርህን በልቤ በአእምሮዬ ፃፍልኝ
ኢየሱስ ክርስቶስ ህማምህን የማስብበት ልብ ስጠኝ አይምሮ ዬ እንድ ሠበበስብ እሪዳኝ አምላኬ❤❤❤❤
አበቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ እኛ ታመምክ በቸርነትህ በደላችን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
አሜን ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ለከመ ናምልኮ ስብሐት ለእግዝትነ ድንግል ማርያም ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ በደሙ ኩቡር ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@YimerEshetu-wd7wo
Жыл бұрын
❤
ይህንን የመሰለ ጥበብ እና ማስተዋልን ለአባቶቻችን የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ይህ ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ፀጋ ነው የመልዕክቱ ምጡቅነት የዜማው ጣዕም እጅግ ውስጥን ይመስጣል። አባቶቻችን ይህን ያክል በጥበብ የሰሩዋትን ቤት እኛ ጥበብን መስራት አይደለም እነሱ የሰሩትን ለመረዳት አልቻልንም። አግዚአብሄር አእምሮአችንን ያብራልን።
መ/ር መንክር የአቋቋሙ ፈጣሪ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን። ዜማውማ በእናንተ በሊቃውንቱ ያምራል እሰይይእልልልልልል።
አቤቱ እኔን ይሁዳ የሆንኩ ልጅህን ይቅር በለኝ አባቴ እኔን በደለኛ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ አድቲ እኴ ደግ ሥራ የለኝ እደቸርነህ እራራልኝ
አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን በስደት ላለነው በርቱልን መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ ። ለብርሃነ ትንሣዬው በሰላም ያድርሰን ።
@simonzeakiya
Жыл бұрын
ኣሜን
ለዚች ሰዓት ደቂቃ ያበቃከን አምላክ ክበር ተመስገን አገራችን ቤተክርሰቲያናችን ሰላም አርግልን አባቶቻችን ዕድሜ ጤና ስጥልን እናንተን አያሳጣን
እናቴ ስላሴ ሆይ እማመሰግንበት አንደበት ስጡኝ 🙏🙏🙏🇪🇷
ክርስቶስ በእውነት ምን ያህል ውለታ እንደዋለልን ለመናገር በምን ይገለፃል? የተከፈለልንን ዋጋ ከልብ እንድናስብ ፈጣር ልብይስጠን!!!
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🙏
መምሕራነ ኮኑ በበደወሉ ፊደላተ ወኆለቁ ኩሉ እጥንትን የሚያለመልም ምስጋና ያሰማልን..😚😚.
አቤቱ ይቅር ይበለን፡፡ እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ብዛት ይቅር ይበለን፡፡
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
amen abatochachin yihin tewld bekale egziabher abertun :: kale hiwot yasemalin
አቤት የሁል ጊዜ የቤተ ድምፅ በዚህ ዜማ ይታጠናል
አቤቱ አቤቱ አቤቱ በመግስት አስበን ይቅርበለን ይቅርበለን ይቅርበለን ማረን ማረን ማረን
አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነትህ በደላችንን፣ አበሳችንን፣ ሃጢያታችንን ይቅር በለን፣ ማረን
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን የሰራዊት ጌታ በቸርነት በምህረትህ ይቅር በለን
Egziabhere be meheretu yegobegnen hagerachenen selame yadergelen .abaetu endmehereteh enji endserachen ayhune
አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ በመንትህ አስበን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢
Huletegnawun Kifl post argullin ibakachu! Post the continuity of this please!
እምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በልኝ ❤️❤️🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ሀጢያትን ጽድቅ ያረኩ ልጅህ ከመንገድ ጠፍቼ እንዳልቀረ በመንግሥትህ አስበኝ 👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen(3)!!! Bhaqi lbi ዝቕስቅስ መልክእ e/her xegu yebzhalkum abona
አቤቱ ማረን ይቅርም በለኝ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ።😭😭😭
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክልን፡፡ ዝማሬ መላዕክትን የሰማልን፡፡ በጣም ልብ የሚመስጥ ነው፡፡ አቤት ድመፃቸው እነዴት ደስ ይላል፡፡ በእውነት ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት፡፡
ጌታየሆይ ስለኔ ነውና የታመምከው ሀጢያቴን እሚስብ የተሰበረ ልብ ስጠኝ😢
መድሃኒያለም አባቴ ወንጀለኛውን በመንግስትክ እንዳስብከው እኔ ሃጢያተኛውን ልጅክን አስበኝ ::
Amen Amen Amen Amen kal hwet yesmalna Abona Admen tanan yhebkum
ቃልሕይወት ያሰማልን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. "ከክራር ዘፋኒት" ወደ በገና ወይም መሰንቆ ዝማሬ አጃቢ ያዙርልን.
Abetu eyesus krstos hoy maren edecherneth 😢❤
Abiet Ye Egziabhier srah...Zmarie meaekt yasemaln Memhrachin
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኪዬ ወመድኃኒትዬ ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Abetu Yekir Belen🙏🏽
ኪርያላይሶን ኪርላይሶን ኪርላያሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለንኪርያላይሶን ኪርላይሶን ኪርላያሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
Zemare melakt yasemalen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነታ።
አቤቱ ማርን ይቅር በለን
እመብራሀን እናቴ የልጅሽን መፈራት በልቤ አሳድሪብኝ ልቤ ደንድኗል እና🤲🤲🤲
Egziabher yimesgen
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ማረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብ ስጠን
አቤቱ ጌታሆ እኔን ኃጢያተኛዋ ማረኝ 😭
Kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ
Great job Abatachin. May God bless you!
Amen
እኛስ ክፍ ነን እደቸርነትህ በቀናው መንገድ ምራን
ከነዘሩ ደግሞ ቢሆን ለአድመጭ ጥሩ ነበር። እያነበብን አብረን ለማዜም ይረዳናል። ቃለሕይወት ያሰማልን
@eldanatiki4724
Жыл бұрын
Zerum abirot ale yikeyayeral eko tshufu
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን🌷🌷🌷💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺✅✅✅✅✅🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿💒💒🌾🌾🌾🌾🌾
ችርያላይሶን ችርያላይሶን ችርያላይሶን
ቃለ ሕይወትን ያሰማንል። pdf እና ሊላ ክፍሎችን ላኩልን
No words sebhat elek
❤❤❤❤❤❤❤
የዳዊት ልጅ እየሱ ማረን ማረን ማረን
💚🧡❤
❤️
❤❤❤❤
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
Abetuu getachini hindee bedilachini hindee haxatachiin sayihooni hindee cherinetiikii ayitekii mareeni
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
የሰራዊት ጌታ በቸርነት በምህረትህ ይቅር በለን
😓🙏
Maregne
🙏🙏🙏😓😓😓
😭😭😭😭😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤
27:38
🙏🙏🙏🙏
Ihaveyou
ትርጉሙ እስክሪን ላይ ቢጻፍ ጥሩ ነበር።
@brukdulla
Жыл бұрын
?
@temesgensheycha5422