ዜማ ውዳሴ ማርያም Ethiopian Orthodox prayer

ዜማ ውዳሴ ማርያም Ethiopian Orthodox

Пікірлер: 557

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie65252 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የግዕዝ ውዳሴ ማርያም በዜማ አጥንትን የሚያለመልም እና ነፍስን የሚያረሰርስ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር

  • @user-hr9ij6kw4c

    @user-hr9ij6kw4c

    7 ай бұрын

    `a`aaaaaa`aaaa

  • @user-fl9gh2qw2m

    @user-fl9gh2qw2m

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @haregughirmay8661

    @haregughirmay8661

    18 күн бұрын

    በአሜሪካን ሀገር ኗሪ አባታችን በችካጎ ከተማ ላይ የማርያም ቤተክርስትያን ካህን ለአባታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛላቸው አሜን

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    ተፈስሂ ኦ ወላዲተ አምላክ ተስፋ ዘሃጥአን። እመቤቴ አምላኬን የወለድሽልኝ እንደርህራሄሽ እና ቸርነትሽ እናቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሃን ብፅዕተ ብፁዓን ወለላይቱ ድንግል እግዝትነ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እና እመቤቴ ሆይ ለሰከንድ እንኩዋን ከኔ እትራቂ በህይውቴ ሁሉ ቅደሚልኝ አሜን አሜን አሜን😭😭😭🤲🙌👋💚💛❤️🍏🍋🍎🙏🙏🙏

  • @yaredazeb405

    @yaredazeb405

    10 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tesfayeabebe4102

    @tesfayeabebe4102

    9 ай бұрын

    1q

  • @hanatecle1928

    @hanatecle1928

    7 ай бұрын

    Amen amen

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዜማ ነው ይህንን አስበህ ለእኛም የበረከት ተካፋይ ስላደርግከን የእመቤታችን የቅድስት ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ብፅእተ ብጹአን እንደ ርህራሄዋ እና ቸርነቷ እናታችን ወለላይቷ ድንግል እግዝእትነ ማርያም በማያልቀው በረከቷ ታረስርስህ (ትጎብኝህ)።አሜን አሜን አሜን 👐👋💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tghahayoutuification

    @tghahayoutuification

    2 жыл бұрын

    Ehite Abat nachew kahin kzread.info/dron/wt0gowpnLcx6tU8_SH_HDw.html

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta40354 жыл бұрын

    እመብርሀንባለሁበት አገር ተመልከቺኝ ዜማ ውዳሴሽን ዝማሬሽንለሚያቀርቡልን አባቶች ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @centexvitamine

    @centexvitamine

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @yrgelmgrtsedik5433

    @yrgelmgrtsedik5433

    3 жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @fanayetena7252

    @fanayetena7252

    3 жыл бұрын

    Amenee

  • @user-dt8og2du4q

    @user-dt8og2du4q

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @asfaw96

    @asfaw96

    3 жыл бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን::

  • @sarabulos263
    @sarabulos2633 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    🤲አሜን አሜን አሜን💅💚💛❤️👋🍏🍋🍎🙏🙏🙏

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth26793 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን።

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐

  • @teclemichael2830

    @teclemichael2830

    Жыл бұрын

    ተፈስሒ ተፈስሒ ተፈስሒ ኦ ወላዲተ መድኃንተ ኩሉ ፍጥረት፡፡

  • @amelmalabayneh2909
    @amelmalabayneh29093 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ምልጃሽ አይለዬኝ

  • @woinshetabera
    @woinshetabera3 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የግዕዝ ውዳሴ ማርያም በዜማ *አጥንትን የሚያለመልም እና ነፍስን የሚያረሰርስ ነው* ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን።

  • @MaryMary-wq9iy

    @MaryMary-wq9iy

    3 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @almegirma6832

    @almegirma6832

    3 жыл бұрын

    እውነት መንፈስን የሚያድስ ሰላምን የሚሰጥ አሜን

  • @mamaafricasolodatrikit5327

    @mamaafricasolodatrikit5327

    Жыл бұрын

    Crccrccrccccrcccccccrrccrrccccccrcrcrcccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccccc8cccccccccccc8ccrcccccçrcccccccc8cccrcccccccccccccccccc8cc88ccccccr8ccccccccccccçc8cr8c8cccc8cccc8cccccccccccç8c8çc8c8cc8ccc8cccccc8cc8rccccg88ccc88c888c888 cc c88 cc c8 cc ccc88ccccc cc 88888888 cc c cc cc c8c88c88cc cc 8c8888 cc 88c8888c88c8888888 cc 88888c8888cc8888c888c88cc888888c8c8888 cry 8c88c88 cc 88c88888ç888ccçç8c88cf8f8f8c8cçç8 cc cc8888ç88888fcfcccff86f8cc8ç8fccf8 cry cfc8ç88cccf cc c7fcc GR 888cc8f88c GF fcfcccfcf8c8cfçccccfff88c8fcfc8f8fcff8f8cfccfcffffcf8f8fccf8fcffc8f8cffcfcfccffc cc cfccfffcffccfcff8cccccgccfcgccf8cccfcffcfcff cc cfcfcfcfcc cc cfcffccccc cc c cc cccff cc ccfcffcccfccccgcffcccfcfccfcccf GG fc cc cf8g cc cfcccgcgcf7gcccfcccf8fcg cfcffccccc cc ccccccccccfcfcffcccfccc8fc GF ccfgc cccff cfgcccccfcfcfcgccff8cc GR fccccccfccggcf fry cc GF cfcgccccfcff GR fccff8ffcffccff8ffcf cc ggccffcçcfc8ccccgfgc cccff grccgfgcg cry cccff cgcgcccffcfgccfcgccc cc ffgcgc cc cff GF fcg free gcfgcccgfc GR cccg fcg c cc ccggcc cc cffcgcccgc cc ccggcc cc gcfcfccgcfcgcfcc fcg ggcgcgg GG c cccff c GF cccccfc cc cc ccfcg cccff cfcfcgccffcfcgc cccff ggccccgcgcgg cc fc cc gfgccff cc cc c cccff fcfcgcfggccc cc GR cccc cc cfgf cc gfgc ggcgcgg cccg ccggcc cc gfccccfc ggcgcgg gfc8cfgfg cc cc fcg cc cc gfgc ggcgcggggfgcccfcfccfcf fcg fcgcc cc fgccfcggf cc fccffcc GR cc cccff cfcfcgccffcfcgc ggcgcggggfgcccfcfccfcf cc gccfcgfggcf cc cfccgccggcfcgcfcfcfcgcfcggccfccgcfcgccfffcgcfc GF cfccgcfgcfggccgc cc fcfccfcc cc fcfgccccfcfcfcffgccfcfcgcgcfffccfgcfffcfccfcffc ffgcgc fcfccfcfffgfrcccfcfcfgffgccfccfcg fcg fc fgccffcfcfccffccfcgfggfcfffggfccccccgcgccfccgggcc ggcgcgg gcf cccff cc cf gccfcgfggcfcffgffggcfcfcfgcgggcgcfgcggccgffgfcffcc ccggcc gcgcfcgfgcfcfgf cc cfgcccgccfcgfffgggccffgfcgfcgcfccfccgccgcg GF cfgcgccffcffcfcgfgffccffcfcccg cf cggcccfccfgggfcffcccfffff ffgcgc ccccccccccfcfcffcccfccc8fccgfffgfggcgggcggcfcccfcfcgfgcffcfcffcgfccfgfffcfgcgrgfffcfcccfgfgfccfccfcgcfcgfcf GR cfcgcfcccfcggcffccffcgffcffccfcfcfgcgccgffgcfffc cf cfgccfffccfgfffcfcgff ggcgcgg cffffcffccfgcfgcffcrcfcfcfccGG GR fccfccgfgccffcccgccccgfgccffcfcfcfcccfcffcfcff cccff cgfcfcgcfffgfggcfcfcfffcffffgfffcgg cccff fccgcffggf gfgc cgffcggcffff ggcgcgg gcffcfccfgrfgccgfccfccgcffffgfcfgccccgfgfcfccfgrcgcfffggffffccgcfcgffg ggccccgcgcgg cc cfcgfcffgcffgffcggcfgcffcgfc fccgcffggf cfggcfc cfcgccccfcff gffcffggcffgcccccfffcfcfcfcgfcffgcfgfgcgfgffcgcffcffgffgcggccfcffcfcfgffffccgcccf cc gcfffccfgfrgcccfgfcfcffcffcfcffggcffcgcfgfgrfcfgffcfcfgfffcffcffffcgfcfgfgggcgff ggcgcgg cfff GR gfcffccfcfffccgcffffccggcfffffgcffggfgfffgfgcffcfcffgcgcccfffg cry ccfgcfcfcggcflcg7g ggcgcgg gfccgf GF ggggcgfcffgfggcccffcfggf cc cgcgf ccggcc c cc ggf cc gfgc ggcgcgg cffcgcccgcfcgcc cc gfgc GR cccg GR gggfggggc cc cc cc g7gcfGG cffcgcccgcfcgcc you may

  • @mamaafricasolodatrikit5327

    @mamaafricasolodatrikit5327

    Жыл бұрын

    @@almegirma6832 e

  • @liyaliya9917
    @liyaliya99173 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @disjfwhdddkdusbgsjd7743
    @disjfwhdddkdusbgsjd77434 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሠማልን ፀጋዉንያበዛልን

  • @tinamedia1719
    @tinamedia17193 жыл бұрын

    Kalehiwot Yasemalin!!

  • @habishsyodit5837
    @habishsyodit58373 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት የስም አና 100%

  • @barkhbeeekh6426
    @barkhbeeekh64264 жыл бұрын

    Amen Ameen kale hiwet yasemaln

  • @adnadegu3278
    @adnadegu32783 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአመቱ ለፍልሰታ ፆመ አደረሳችሁ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta40353 жыл бұрын

    በሚያስደስት ጥኡመ ዜማ ላሰማህን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አገራችንን ኢትዮጵያን እመቤታችን ማርያም ፈጣሪ ይጠብቅልን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasmaln amen amen amen emebrhaney hmaq keytesmeni amen amen amen

  • @user-ht1zt4px4f
    @user-ht1zt4px4f4 жыл бұрын

    አሜን አሜ አሜን

  • @freeze1002ful
    @freeze1002ful3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @helentesfay5658
    @helentesfay56584 жыл бұрын

    Amen amen amen....

  • @almazimolla2426
    @almazimolla24264 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76487 ай бұрын

    በእውነት ትልቅ ፀጋ ነው ውዳዜ ማሪያምን ሰከፍት ውስጤ በጣም ያስደስተኘል እቤቴ በሀሴት ይሞላል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በስደት እያሰባረኩን ክብረቱን ይስጥልን❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ተስአሊለነ ቅድስት👐💚💛❤️🍏🍋🍎👋💐

  • @GM-cu4bq
    @GM-cu4bq4 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ኣቦና

  • @user-ln2mp3fk6w

    @user-ln2mp3fk6w

    3 жыл бұрын

    እንደዚ አይፃፋም

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን ዘመናቹሁን ያራዝምልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @mahelatkebede1424

    @mahelatkebede1424

    3 жыл бұрын

    አሜን በረክተ ማርያም ይድረስን

  • @behiaylukebede1819

    @behiaylukebede1819

    2 жыл бұрын

    Amen kalehiwot yesemale.you very nice

  • @rethakwt5123
    @rethakwt51234 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwoten yasemalin

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ተስአሊለነ ቅድስት🍏🍋🍎💚💛❤️🇪🇹😭😭😭🙏🙏🙏

  • @bietieleyob9222
    @bietieleyob92223 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YESMEALNA NAY AGELGLOT ZEMENKUM EGZIABHIER YBARKELKUM 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom5504 жыл бұрын

    Eelellllle emebety keber mesgan yegbat

  • @memeereny6217
    @memeereny62173 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልኝ የናፈቀኝ የድግል ማርያም ዜማ

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    አሜን አሜን እሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @senayit6551

    @senayit6551

    Жыл бұрын

    Amen amen amen emabata denegl mareyam keberesh yesefa enata emebata amesegeneshalew ke ena ateraki 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😘😘😘

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @zemenfestekle5987

    @zemenfestekle5987

    3 жыл бұрын

    amen

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና አብዠቶ ይስጦት 🙏አገራችን ኢትዬጵያን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisthailu7382

    @tigisthailu7382

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hopesgualtigray4333
    @hopesgualtigray43333 жыл бұрын

    Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @derejejima9420

    @derejejima9420

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @amanuelluel3995
    @amanuelluel39954 жыл бұрын

    amen kale hiwetenyasemalene bedemi bestiga yetebekelhne abatachen

  • @kathlenecharles4595
    @kathlenecharles45953 жыл бұрын

    AMEN 🙏

  • @user-rw6hm2gi2k
    @user-rw6hm2gi2k4 жыл бұрын

    Kale ehywet yasemaln wendmachn

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku88394 жыл бұрын

    ቃልህይውት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለመቤታችን ይሁን

  • @haymanoynoy6980

    @haymanoynoy6980

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aaaaaa7021

    @aaaaaa7021

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የሰማይ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን በፊፁም ፊቅሩ አይለየን አደራ አሜን 💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾 ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን።

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus63142 жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጆ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎታቸው አስቡን አጸደ ማሪያም ብለዉ 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒👏👏👏

  • @meahai9607
    @meahai96074 жыл бұрын

    ኣባቴ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ለ ኣንድስዓት ከ ኣርባ ኣምስት ደቂቃ ጣዕም ያለውን የማርያምን ውዳሴ ባማረው ድምፅዎ በቤቴ ቁጭ ብዬ ዓዳመጥኩት እንዲደርስን ላረከውም ሆን ለ ኣባት ምስጋናዩ ከፍ ያለ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን::

  • @maazamahray4407
    @maazamahray44073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @brhaneftwi8846
    @brhaneftwi88463 жыл бұрын

    ናይብሕቂ ድንግል ማረያም ብጸሎታ ትሕልወና

  • @alalico7282
    @alalico72825 жыл бұрын

    Sealine Kedest 👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasemaln " Edeme Tena Yestot Abatachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki50304 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema90014 жыл бұрын

    ጽጌማርያም አሜን. አሜን. አሜን ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit2974 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የናታችን ጣመ ፍቅር እረዴታ ይደርብን

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis65978 күн бұрын

    አሜን ኡሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየን እመቤቴ ማርያም እመ ብዙሀን የሁላችን እናት አለኝታዬ መከታዬ ኩሉ ነገሬ አደራሽን የነገርኩሽን አደራሽን እማ አምላክ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta40353 жыл бұрын

    የእመቤቴንውዳሴ ዜማን ላሰማኝ ቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ዘወትር ይገባዋል

  • @selamabraha5846
    @selamabraha58463 жыл бұрын

    Amen amen amen qal hiwet ysmalna 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp3 жыл бұрын

    Ameen ameen amen kale hiywet yasemalin

  • @yosephhailu9685
    @yosephhailu96854 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mhertsenbeta4035
    @mhertsenbeta40353 жыл бұрын

    እመቤቴ እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ

  • @hauhtdddd5271
    @hauhtdddd52715 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡ተሰፋ፡መንግሰተ፡ሰማያት፡ያዉርሰልን፡በእደሜ፡በጤና፡ያቆይልን፡ከጥላት፡አይን፡ትጠብቅህ፡እመቤቴ፡ማርያም፡ትጠብቅህ፡በጣም፡ግሩም፡ዉዳሴ፡ነው፡በርታልን፡አሜን አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @mariamloza3588

    @mariamloza3588

    5 жыл бұрын

    Hauht Dddd .⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪amen amen amen💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @alalico7282

    @alalico7282

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @talalalazemi7195

    @talalalazemi7195

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @talalalazemi7195

    @talalalazemi7195

    4 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @talalalazemi7195

    @talalalazemi7195

    4 жыл бұрын

    🙏🙏🙏አሜን

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብ👋💅🌟🎉💝💚💛❤️🤲🙏🙏🙏

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam47664 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ይፉቱኝ አባ አጽምት የሚያለሰልስ ቃልእድሜና ጤና ይስጣቹ የዘመን አገልግሎታቹወይባርክ አሜን

  • @user-fd2jp9pv1k
    @user-fd2jp9pv1k3 жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን

  • @bezawitshewafera8442
    @bezawitshewafera844210 ай бұрын

    ዜማ መላዕክትን ያሰማልን፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @edomedom9905
    @edomedom99054 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @abebanaty4656
    @abebanaty46564 жыл бұрын

    አሜን ♥ቃለ እይወትን ያስማልን ♥♥♥♥

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe98214 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    ተመስገን እሄን ያሠማሀኝ ''አምላኬ''ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mesym6212
    @mesym6212Ай бұрын

    አሜን አሜነሰ አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን ከሁላችን ጋራ ሁኝ🤲❤

  • @letshtt6197
    @letshtt61974 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲Aba besteletikum hasbuni

  • @burtknburtkn9904
    @burtknburtkn99044 жыл бұрын

    አሜንአሜን

  • @hanadyyounes2600
    @hanadyyounes26005 жыл бұрын

    አሜን ፡ አሜንአሜን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመናችሁን ፡ ያርዝምልን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡

  • @azebgabre7644

    @azebgabre7644

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ys9lz4kb9t

    @user-ys9lz4kb9t

    3 жыл бұрын

    @@azebgabre7644 kkkkkkkk

  • @user-cm5zg1pw8d

    @user-cm5zg1pw8d

    3 жыл бұрын

    አሜን(3)👏👏👏👏👏💚💛❤️

  • @asfaw96
    @asfaw963 жыл бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን:: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: ዝማሬ: መላእክትን: ያሰማልን::

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14022 жыл бұрын

    አሜን የመቤታችን በረከቷ ይድረሰን ይደርብን

  • @felekechmekesha2854
    @felekechmekesha28543 жыл бұрын

    🙌🙌ተፈስሂ እሞሙ ለኩሉ ሰአሊ ለነ ቅድስት😭😭😭💚💛❤️🍏🍋🍎🙏🙏🙏

  • @chaltushume360
    @chaltushume3602 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃላ ሕይወት ያሰማልን⛪⛪⛪⛪👏👏💓💓💓⛪⛪

  • @alalico7282
    @alalico72825 жыл бұрын

    Amen Amen Amem🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasemaln . Tsegawn Yabzaln. Ye Weladite Amlak Bereket Redetua. Teame Fekrua Ayleyn Amen. Be mengedachen Hulu Ke Fetachen Tekedem. Le Kalu Balebet Leul "Egziabher" Keberena Mesgana Le Zelalem Yegebawal Amen Amen Amen 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @tizatafiqaddu5358

    @tizatafiqaddu5358

    4 жыл бұрын

    Amen ,amen,amen,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏💐💐💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍

  • @hanatecle1928
    @hanatecle19287 ай бұрын

    Amen amen abona qale hiwet yesmaelna egziaihear amlac mewael ab mewael bereket ab bereket yhabkum nanawun msakum yzekerena amen

  • @bettybetty8202
    @bettybetty82023 жыл бұрын

    Amen kalheyewt yasmaln

  • @user-dh6ho4xl5v
    @user-dh6ho4xl5v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን⛪🙏🙏😭😭🌵🌵🌲👏🌻🌱🍀🌿🌿🍀🌷🌱🌱🌾🌾🍃

  • @masreshaawegechewtadesse7904
    @masreshaawegechewtadesse79044 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃልፕ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በነብስ በስጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @ayelebisrat6458

    @ayelebisrat6458

    2 жыл бұрын

  • @meslal7827

    @meslal7827

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በነብስና ባስጋ ለሁሉ ፍጥረት ዓለም ያለ እግዚአብሔር የአቅበን አሜን ወአሜን 🙏🙏🙏

  • @bininahom8516

    @bininahom8516

    10 ай бұрын

    😊😊

  • @user-pb8yg4rg1y
    @user-pb8yg4rg1y3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martaalmazsima9588
    @martaalmazsima95883 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ♥♥♥

  • @user-ug6db6gu7j

    @user-ug6db6gu7j

    3 жыл бұрын

    ፥፤፥፥፥፥፥፥፥፥ጄጄጃጄጄጄጄጄጄሠሤጄሤሤሤሤሤዴዴዴ ዴጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጃጄጄ ዴጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጃጄጄ ጄጄጄጄጄጄጄጄጄጃጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄ ጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄ ጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄ ጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄጄ ጄጄጄጄጄፋፌፌፌፌፋፌፋፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፈፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፈፈፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፈ ፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፌፈፌፌፌፌፈፈደደመዘዘበዴድ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z2 жыл бұрын

    አሜን ፫በርከቱዋ ይደርብን እመቤቴታችን አባቶቻችን ተስፍ መንግስተ ያድልልን ደስ ስል በስላስይ ይመስጣል መንፈስን ያድሳል በእውነት

  • @meriyenaodenat7614
    @meriyenaodenat76143 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስማልኝ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88463 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አመቤቴ ማርያም የነገርኩሽን አደራሽን የታሰረቱን ኢትዮጽያውያን በምልጃሽ ጠቢቂያቸው ከስራ ያለነው ልጆችሽም ባሪኪን 💒💒❤

  • @legessetsegaye7390

    @legessetsegaye7390

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫ግዜ እመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ዛሬም ዘወትርም ወንድማች ማክበርልኝ ሞገሡን ታዝንብልሕ በፀሎት እኔን ታምሜ በአጋ ያለሁትን ክንፈሚካኤል እናም ወለተሃና ን ብለህ ምህረቱን ይላክልን ዘን ለምኖ ፀልይለሸ አራት አመት ሆነኝ አለጋ ከያዝኩኝ።ከሞት አትርፎኝ ነው ስራውኖ በኔላይ እያሣየ ነው እኔም አላቋረጥኩም ፀሎት።

  • @legessetsegaye7390

    @legessetsegaye7390

    2 жыл бұрын

    አናቴ እሞዬ ያ የመጀመሪያው የተረፍኩበት የነገርኩሽን አስፈፃሚልኝ።

  • @bettytasama8279
    @bettytasama82799 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉💓

  • @metamenlerasnowmetamenlera6270
    @metamenlerasnowmetamenlera62706 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Abatachn 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @neenaneena1831

    @neenaneena1831

    5 жыл бұрын

    🌷🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌿🌿🌿

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    ሠአአአላአአአምእእእ ለአአአኪኢኢኢ እመቤቴ 💚💛❤️🙏 ድንግል ተለመኚን ሣሊለነ ቅድስት 😭😭😭

  • @konjetabate6813
    @konjetabate68135 жыл бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tekestt9185

    @tekestt9185

    5 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99114 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba44163 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @heranyekidusgabriellijbera7173
    @heranyekidusgabriellijbera71734 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalw hewati yasemalen ❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤❤❤

  • @hanadista167
    @hanadista1673 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የእማምላክ የወላዲ አምላክ በረከቷ እረደቷ አማላጂነቷ ጣዕመ ፍቅሮ ይደርብን አሜን

  • @kalkidanmatthias8862

    @kalkidanmatthias8862

    Жыл бұрын

    ujk

  • @zedzwachecha9390
    @zedzwachecha9390 Жыл бұрын

    ሰላም እለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እምዓርዊ ነዓዊ ተማህፀነብኪ በእንተ ሀና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ሀገረነ ዮም ድንግል ባርኪ💚💛❤

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu48904 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት የስማልን

  • @centexvitamine
    @centexvitamine3 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln abatache

  • @yodettareku1738
    @yodettareku17383 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zerihunethiopia7243
    @zerihunethiopia72434 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x11 ай бұрын

    በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🕊🤲🕊💙💙💙

  • @MdKhan-ph6kj
    @MdKhan-ph6kj4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንል ይደረግልን ቃለህወትን መንግሰተሠማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku17383 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lt4mu3dl9x
    @user-lt4mu3dl9x4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏👏👏👏