የረቡዕ አርጋኖን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 26,2022
Ойын-сауық
Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
Пікірлер: 56
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ፀጋ በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር የጌታዬ እናት በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ባርኪን 🙏🙏🙏
የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የወላዲተ አምላክ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስጠብህ ነበር የሚቀጥለውንም ቶሎ ከቻክ ብለቅልን ደስ ይለናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
መምሕሬ ቃላት የለኝም የድንግል ማራም አማላጅ አይለየን እናቴ እመ ብርሀን ሳአሊ ለነ ወለላይቱ ማራም እመ ብዙሀን የስደት ስቄ አቺ ጠቢቂነ ።አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
#የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል #የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል #የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫* #እመቤታችን ቅድስት ድንግል*#ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️🤲💚💛❤🤲🤲🤲kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh thank you so much 🙏
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩአ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቄዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅድሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ኪሮሦ ሥለ ቅኩሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዩብ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅኩሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሦ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥትርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት አፎሞያ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከላችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የንፅህተ ንፅህት የኪዳነ ቃሏ የችግረኞች እረዳት የከፉትን አፅናኝ ወላዲተ አምላክ ለተቸገሩት ለሐኑት አፅናኝ ደራሽ በጉዙአችን ሁሉ የማትለየን የማምላክ በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን❤❤🙏
ቃል ሕይወት ያሰማን ። ወድም
መምህር በእውነት በርሰው ትምህርት እንዴት እንደምባረክ እግዚአብሔር ያውቃል እረችም እድሜና ጤና ይስጠወት ሂወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እናመሰግናለን መምህር የሐሙስን የአርብን የቅዳሜን የእሑድን ልቀቅልን🙏
@SamuelAsresIOfficialChannel
Жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-dp5uq9qk3v
Жыл бұрын
@@SamuelAsresIOfficialChannel AMEN AMEN AMEN memihirachen tsgawin Yabizalewot 🤲💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን 💖🙏💖🙏💖🙏🕌❤️🕌❤️🕌🌹💓🌹💗🌹💗💓🌹💗🌹❤💗💓🌹
መምህራችን የህይወትን ምግብ ስለመገብከን ፈጣሪ አምላክ እድሜን ጤና ይስጥክ መምህራችን በዉነት 🙏🙏🙏🙏
ውዱ መምህሬ እና መሰግናለን በጣም አመሰግናለሁ እወድሀለው ተዋህዶ ሀይማንቴ ''ሀ'' ብየ የተማርኩትና ያወኩት ባንተ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል አሜን፫ 🙏🙏🙏
አመቤቴ በአማላጅነቷ አትለየን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እመብርሃን አገልግሎትህን በወርቅ ቀለም ታድምቅልህ። የሌሎችን ቀናት ልቀቅልን በአንተ ድምጽ ደግሞ በጣም ይማርካል እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ ይትከልህ እሾህና አሜኬላውን ይንቀልልህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amen Amen Amen yemebetachin berekete yekerebene🙏🙏🙏
አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር❤❤❤
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏
የእመቤቴ ፍቅር እይለንነባረኩልን💒🕯🙏🏽
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
ቃለሒወት ያሠማልንን🤲💒
አሜን አሜን አሜን
Amen 😭😭😭🙏🏿😇😇😇🇪🇷🇪🇹
Amen amen amen amen amen amen. Amen amen amen amen amen men❤❤❤❤❤❤❤❤
AMEN AMEN AMEN ❤❤🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😭
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር!!!
Amen adatachin kal hiwot yasimalin amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
Amen amen amen ❤❤❤❤
መምህሬ
አሜን አሜን አሜን 😥🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
Ameen Ameen ❤😘
Amen Egziabhere yistelen Memhir Samuel 🙏 kalehiwot yasemalen 🙏
Thanks
kale heywet yasemalen m.r
Amen
Amane 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
😢😢😢
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💙💛❤️💙💛❤️
አሜን አሜን አሜን