አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
#Arganon
©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
Copyright ©2019 masresham
Пікірлер: 1 700
ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እናንተም ልትገነዘቡ እንደምትችሉት ብዙዎቹ ቪዲዮዎች የዩቲዩብን ህግ በማክበር እና ስምምነት ላይ በመድረስ እንዲነሱ ተደርገዋል፡፡ ስለዚህ በዩቲዩብ ተቀባይነት ባለው መልኩ ውዳሴ ማርያም ውዳሴ አምላክ እና ሌሎችም እንዲነሱ የተደረጉ የጸሎት ፕሮግራሞችን እንደገና ይሠራሉ፡፡ በነዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ጊዜያት ከጎኔ ለነበራችሁና በውስጥ መስመር ላበረታችሁኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ፡፡ በዚህ አርጋኖን የእመቤታችንን ምስጋና ይህንን የጾም ጊዜ በጸሎት እና በልመና እናሳልፍ ዘንድ የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ፡፡
@adisshambel7510
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ሰላም ተመለስክ የዓገልግሎት ዘመናችሁን የድንግል ልጅ ይባርከው
@mahilat.7345
4 жыл бұрын
እኳን በሰላም ተመለስ ክ ወድማችን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክህ
@masresham
4 жыл бұрын
አሜን አዲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@hanamariam8259
4 жыл бұрын
አሜን
@tesfaadane1152
4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን። ምን አጥፍተው ነው አባ የጫኑትን ቪዲዮ እንዲያነሱ ዮቱብ የጠመደወት?
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ይሳልብን
@dabrwarqzawudee
4 ай бұрын
Ameen...,..,.........., .
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋ ከሁላችን ከህዝብ ክርስቲያን ለዘለአለም ፀንቶ ይኑር ያለሃሰት 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴት በርከቷ ይደርብን አሜን፫ 🤲🤲🤲
@fikrtegesite9726
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት 🙏🙏🙏
ድንግል ሆይ ላንቺ ምስጋና ይገባል. ፫❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይናገር ስጦታው ስለማይናገር ስጦታው አቤቱ ጌታየ ና መዳኒቴ ፈጣርየ ሆይ እኔ በአጣት የወደኩልህን ልጅህን ለንስሀ እና ለስጋ ደሙ ታበቃን ዘድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን በስደት ኛለነው በአዛብ አገር ኛለን ለቅድስት አገራችን ኛብቃን አመሰግንህ ዘድ ሁሌም። ተመስገን።
@Hello65964
4 ай бұрын
3:13 3:14 3:14
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤቴ ምልጃ አይለየን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እማ አምላክ ምልጃና ፀሎት ለዘላለም ይጠብቅ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከልብ አመገናለሁ በስወ ሀገር ይስማይ ህብስት ስለመገባቹህኝ በእግዚአብሔር ስም አመስገናለሁ ተስፋ መንገስተ ስማያትን ያውርስልን በእኔም በስመሁት መልካም ፍሬ እዳፍራ እናቴ ድንግል ማርያም ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@qatardoha3458
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን
@AhmedAli-nh3uh
17 күн бұрын
በእውነት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋና በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
@classicphone5908
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን በረከቷ ፀሎቷ ይደርብን ❤🙏❤🙏❤🙏❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🌿🌿
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድሰትድግል ማሪያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችንህዝበ ክርሰቲያን ይሁን አሜን፫💐💐🙏
አርጋኖን መፀሀፌን ይዤ ካንተ ጋር ስፀልይ እየተከታተልኩህ እኔዴት ደስ እንደሚለኝ
በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን የመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጣሞን ባንደበታችን ታሳድርብንኢትዮጵያ ሀገራችን በምልጅዋ ትጠብቅልን ቸርነትህ ምህረትህ ዘውትር በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን
አሜን ቃለ ህይዉት ያስማልን ወንድማችን የእናታችን የመቤታችህ የቅድስት ማርያም ልመናዋ ክብሮ በርከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር የእመቤታችን ልመና ፀሎቷ በረከቷ አይለየን
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን የአብ ሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@abrahamdanaka678
Жыл бұрын
አሜንቃለህወት ያሰማልን
ቃሌ ሕይወት ያሴማል የአጌልግሎት ዜሜንህ እግዝአበሐር ይባርክልን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን በጸሎቶ አስቡን።
@aidadelteil691
Жыл бұрын
Amin Amin Amin egezabeyer kaloneten yasemalen
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️⛪️✝️🌻🍇😭😭😭🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲ቃል ሂወት ያማልን 🎤🎤🎤አስብኝ በጾሎ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭🙄🤲🤲👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እመቤታችን አንች ጠብቂኝ
አሜን አሜን አሜ እግዝእትነ ማርያም ንፍቁር ወድኪ ለምልና።አብ ሓጥያት ከይንወድቅ ካብ ኩሉ ችግር ንስኪ ምስ ፍቁር ውላድኪ ሓልውና።
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እናናታችን ቅድሥት ማሬም ሆይ እደሀጼቴሣይሆን አደቸርነትሺ አገራችን ሀይማኖታችን ክልጅሺ ጋርጠብቄልን በውነት ለምራችን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክልህ ድንግል ማረያም ፀጋውን በረከቱን ታበዛልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም
@ethopiaoethopiao4449
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
አሜን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን ❤
አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🌷🌷
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማንውን 30(60(100) ያማር ፍሬ እንድናፈራ የእመቤታችን ፍቃዷ ይሁን
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
እመቤታችን ጸጋዎትን ታብዛሎዎት ዘመናችሁን ትባርከው
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቧት ደካማው እህታቹ ነኝ
ቃለረ ሕይወት ያሰማልን አሜን ኤሬዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን
ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከት አይለየን አሜን 🤲🤲
እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልዎት🙏ልፋትዎን ትቁጠርልዎ🙏
@masresham
4 жыл бұрын
Amen Egziabher yakberelegn!
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እሜን።እሜን ።እሜን ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።እሜን ።እሜንንን
@xgfdff858
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንቅድስት ሆይ ለምኝልን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎቷ ይማረን አሜን አሜን አሜን
እናቴን በፀሎት አሰቡልኝ ወለተ ሀና ብላቸሁ የክርስቶስ ልጆች አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@user-lk4tk8do7i
3 жыл бұрын
Egizabher yasblihe
አሜን አሜን አሜን ፍቅሯ በልባችን ጣሟ ባንድበታችን ለዘላለም ጸንቶ ይኑር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን አሜን
@murde-vp2mh
2 жыл бұрын
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን የድንግል ማርያም እረድኤት በረከት ምልጃ ፆለቷ አይለየን ከክፉ መከራሁሉ ትጠብቀን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን አሜን አሜን አሜን💐💐💕🙏💕
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የሰማነዉ በልቦናቸን ይደር አሜን፫
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን ፀጋዉንያብዛለወት 💒💒⛪
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ ፈተናም ቢበዛ ዋነው ነገር መስተካከሉ ነው 👏👏👏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።
እፁብ እፁብ እፀብ ድንቅ ነዉ ድንግል ያንቺ ነገር ማሰርዬ የህይወትን ቃል ያሰማህ በእዉነት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
እግዚአብሔር ይስጥውት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክውት በእውነት ምን እንደምልወት አላውቅም እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጽልወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን ረድኤት በረከትሽ ይደርብን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ የስደቴ ስንቅ አይኔ እርግቢ ወዳጅ ማርያም የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ማርያምማርያም 💐💐💐🤲🤲🤲❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲💐💐💐💐
አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ፍቅሯ,ጣዕሟ,በሁላችንም,ይድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏
ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-et6wh
3 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@mukki3846
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመቤቴ እኔንም ልጅስን በብርሐን አጆችሽ ዳብሺና ሸክሜን አቅልይልኝ እግዚአብሔር በጅሜ በጤና ይጠብቅልን
የመቤታችን እረዴት በረከት በሁላችንም ታብዛልን እንደሀፃታችን ብዛት ሴይሆን እደቸርነቱ ከለት እለት እሚያሸጋግረን ከተወደደው ልጅሽ ይቅርታና ምህረቱን አማልጅን ሀይለ ልቦናችንን አብሪልን አሜን አሜን
@mukki3846
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤❤ አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻
የእሜቤታችን የድንግል ማርያም ኤሬዴት በሬኬቷን ያሳትፌን አሜን መምህራችን በሕይወት ቤጠና ይጤብቅልን አሜን
አሜን ፫ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለ ቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
@brawa4kokob
4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ያገልግሎትን አድሜ ያርዝምልህ
አቤት ነብሴ ተደሰተች ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ምስጋና ለድግል ማርያም ይድረስ በልዩ ጥበቡ እናት ለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላቺ ሰላምታ ይገባል 🤲🤲🤲 እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን🤲🤲🤲❤✝️
እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@sofiymessay4134
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራ፣ቃለህደትያሰማል💚💛❤🙏🙏🙏🙏
እናቴ ክበሪልኝ ሁሌም አሜን 🙏💖💖💖
ቃሌ ሕይወት ያሴማልን መምህራችን እግዝአቤሔር ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰምሽ ከፍ ከፍ ያለና የተመሰገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@jamjamethopian4762
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-of1or9uh3x
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@mulu778
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
አሜንን አሜንን አሜንን ይሁን ይደረግልን ፀሎተ መላዕክት ያሠማልን የመቤታችን ምልጃ ፀሎቷ አይለየን አሜንን ፫🤲🤲🤲✝️🕯✝️
አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
አሜን አሜን አሜን አባታችን እናቴን በፅሎት አስብልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወይን ያሰማልን ከረድኤት በረከታ ትጎብኛን ኢትዬ ሀገረራችንን ሰላም ታርግልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ፆሎት በረከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁንልን🙏💒💐
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏ሃገራችን ሰላም ያርግልን
ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🙏🏻⛪️👏
አሜን ቃለሂወት ያሠማልብ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን በኣማላጅነትዋ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረክ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤🙏
ቃለሂዎት ያስማልን💐💐💐💐
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሠመልን ለመምህረችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለወንድማችን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሆይ ችግሮችን ሁሉ ፍችልኝ ደርሽልኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ረዴት በረከቷ ልመናዋ ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም መላ ቤተሰብክን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን የእመብረሀን በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን
ስለሆነዉም ስላልሆነውም ሁሉ ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል !!! እንደኛ የሀጢአት ብዛትና ምህረቱን መጠየቅ ሳይሆን እንደ አምላካችን ምህረቱ ብዛትና በቅድስት ድግል ማርያም አማላጅነት እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ አቆይቶናልና ከውስጣችን በወጣ ልባዊ ምሥጋና እናቀርብልሀለን ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለማችን ሠላምን ትሰጠን ዘንድ እንለምንሀለን እንማጸንሀለን ዓሜን !!!
ዝማሬ መላአይት ይሰማልን አሜን።መምህር አችን እግዚአብሔር ፀጋ ክብር ይስጥል።ወላአዲት አምላክ እመቤታችን እግዝትነ ድንግል ማሪያም።💒⛪➕
@admasmolla6648
Жыл бұрын
Ll
በርታ የእግዚአብሔርብ ቸርነቱ ይርዳህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን ድንግል ማርያም እመብርህን እረደቱ በርክት የደርብን 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ምልጃ በረከቷ ይደርብን እመቤታችን ምምህር አድሜና ጤና የስጥልኝ
እግዚሀቢሂረ ይጠብቅህ ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን የመጥምቆ መለኮት ዩሀንስ በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
እናቴ ድንግል ማርያም በረከቴ ሰለ ሁሉ እፈልግሻለው ልመና ፀሎትሽ ምልጃሽ እይለየን አሜን 🙏❤️
እናመሰግናለን እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልክ በርታልን
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልንመንግስተሰማያትያውርስልን
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ለእርሷ ይሁን ። ረድኤት በረከቷን እንድንሳተፍ ስላደርክ ረድኤት በረከቷን ታካፍልህ ። ታፅናህ !!!