የሰማይ ደጅ : የዐረቡ ዓለም ፋና

EOTC Television by Mahibere Kidusan.

Пікірлер: 128

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit18964 жыл бұрын

    መታደል ነው በስደት እንደዚክ ቡራኬ ማገኘት፡እመብርሀን እኛንም ሳውዲ የታፈነውን የቅዳሴ ድምፅ፡የእጣኑ ሽታ የዝማሪው ሁሉ ነገር የናፈቀንውን ልጆችሽን አስቢን፡ ሀገራችነን ሰላም አድርጊልን ልጆችሽ ፍቅር ያድለን ዘንድ ልጂሽን ለምኝልን፡ለሞቱን ወገኖቻችንም ነፍሳቸውን በአብርሀም እቅፍ ያኑራቸው።

  • @user-wg3hm5yf5x
    @user-wg3hm5yf5x8 жыл бұрын

    ስራህ ግሩም ነው እግዚኣብሔር!!!የህልውናችን መስረት የስትንፋሳችን ጌታ ያአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚኣብሔር ተመስገንልን።ብዚህ በአህዛብ ኣገርም ሞጎስ የሆንከን መድሃኒታችን ሆይ ተመስገን!!!።

  • @drishayestmichaels7088
    @drishayestmichaels708810 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ይህን ላደረገ እግ/ር ይመስገን ከስደተኞች ጋር አብሮን የሚስደድ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ እርሱን ብናገለግል ቢሞላልን እጅ አይጎልብን ገና እንበዛለን ገና እናመስግነዋለን እባካችሁ በሳውዱ ያለነውን በፀሎታችሁ አስብን እግ/ር ለዘላለም ይክበር ይመስገን የልባችንን ሞልቶ ሀሳባችን ተሳክቶ በቅድስት ሀገራችን ለምስጋና ያብቃን የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይድርብን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tghh1076

    @tghh1076

    4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል

  • @user-vz6hg1pj2x
    @user-vz6hg1pj2x8 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 2ኛ ቆሮ 9*15 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በስደት ያለንውን ለሀገራችን መሬት ያብቃን ስደት በኛ ይብቃ በተለይ ሳኡድ አረቢያ ያለንው

  • @serkalemtegenu528

    @serkalemtegenu528

    7 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-bt5mm3pt8m

    @user-bt5mm3pt8m

    6 жыл бұрын

    አሚን

  • @desalsisay8809

    @desalsisay8809

    5 жыл бұрын

    እግዚ አብሔር ያግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እኛንም ቅዱስ ቁርባኑን መቃበያ ላጣነው በፆለታችሁ አስቡን አትርሱን

  • @user-qp2fz6wp5y

    @user-qp2fz6wp5y

    4 жыл бұрын

    amen.amen.amen. ewnetshinew. bgnaybka

  • @furtunaethiopia2455
    @furtunaethiopia24556 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳኡዲም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአልን እየተሰበሰቡ ደስ በሚል ሁኔታ ማክበር ጀምረዋል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa70228 жыл бұрын

    የኢትዬጵያ ኦርታዶክስ ክርስትና እምነት እና ቤተክርስቲያንንዝ እንዲሁም ምዕመናኑን እግዚእብሄር ይጠብቅ አሜን

  • @kinleboch9807

    @kinleboch9807

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @user-zd4kv9qg9i

    @user-zd4kv9qg9i

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia9174 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ጸጋውን ያብዛላቹ !

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k7 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና እበዛለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቷም ቢበዛም

  • @anaztm192
    @anaztm1923 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 3

  • @hanayemaryamljnegnhanayema4901
    @hanayemaryamljnegnhanayema49018 жыл бұрын

    በሠው ሀገረ ሁነን እ ንድናመሠግነው የረዳ እግዚአብሄር ይመሠገን ገነ እንበዛለን እኛ ኦርቶዶክሥ ተዋህዶሶች ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር!

  • @user-pe4ol7cp3s

    @user-pe4ol7cp3s

    7 жыл бұрын

    hana Yemaryam Lj Negn hana Yemaryam አሜንአሜንአሜንን

  • @marymaryhbs6138

    @marymaryhbs6138

    6 жыл бұрын

    hana Yemaryam Lj Negn hanአየለች እግዚያብሄን ሥለማያልቀው ሥጦህ እግዚያብሄር ይመሥገን እናቴ ዲግል ማርያም ክብር ላቺ ይገባሻል

  • @edenworku3094
    @edenworku30948 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው እፁብ ድንቅ ነው

  • @etalemeto9205
    @etalemeto92058 жыл бұрын

    እህን ያደረገ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55643 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአምላክ ምስጋና ይግባዉ

  • @user-nt9gr2id3d
    @user-nt9gr2id3d7 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመብርሀን ሆይ እኔም ለደጅሽ አብቂኚ ምን አለ እኔም ይሔን እድል ባገኘዉ

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v4 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @dinagabri9046
    @dinagabri90466 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኖራለች ። እግዚአብሔር ጠላት ሀገር ከብረን የሱን ስም እንጠራ ዘንድ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንዲው እንዳማረብን ድንግል ማርያም እስከ መጨረሻው ድረስ ታጽናን እእእልልልልልልልልልልልልልልልል እእእልልልልልልልልልልልልልልልል እእእልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zausandebeb5268
    @zausandebeb52687 жыл бұрын

    Amen amen amen Egzabeher yemesgen

  • @dsgyffjkhgj8904
    @dsgyffjkhgj89048 жыл бұрын

    እግዝአብሄርእድዚህአኛንበሣውዲአረብያ.ያለነውንአሥበን

  • @thigestzergaw2142
    @thigestzergaw21428 жыл бұрын

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚሀብሄር ይመሥገን አሜን።

  • @user-qp2fz6wp5y

    @user-qp2fz6wp5y

    4 жыл бұрын

    amen

  • @Hana-3838
    @Hana-38384 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን። ፀሎታችሑ። ይድረስልን ለእናት አገራችን ለሐይማኖታችን። ኦርቶዶክስ

  • @fatimahagmas9751
    @fatimahagmas97518 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይለኔድረስልኝሳላውቅበሰውሀገራአለውሁሌምሳነባ።

  • @fikirtv5509
    @fikirtv55095 жыл бұрын

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ዱባይ ሰንበት ተማሪዎች ክትትል ይደረግባቸው የማውቃቸው ሀራጥቃዎች አሉ

  • @abebumulat1871
    @abebumulat18714 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ

  • @selamyeadonayljjselamyeado3533
    @selamyeadonayljjselamyeado35337 жыл бұрын

    እስይ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bdnd9799
    @bdnd97996 жыл бұрын

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን በባይድ ሀገር እንድናመሰግን ለረዳን አሜን አሜን አሜነ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑልልን መሀይማኖታችን ያፅናን።

  • @shewayearega7574
    @shewayearega75749 жыл бұрын

    እግዛብሔር ያብዛን

  • @abiyegebrehiwot
    @abiyegebrehiwot9 жыл бұрын

    Praise be to our Lord Jesus Christ. He is the Shepard of his children. Dear our Lord keep our people safe all over the world. Amen.

  • @user-oh1jp1bb3e
    @user-oh1jp1bb3e7 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @waffiki
    @waffiki9 жыл бұрын

    thank you it is very nice. keep going, there is no stopping for the real Tewahedo Orthodox Christians.

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለስሙ ዱባይ ነው ያለሁት ግን ቤተክርስቲያን እንዳለ አላሁቅም

  • @destayimer9645
    @destayimer96458 жыл бұрын

    ኦ አምላኬ ተመስገን ከማለት ውጭ ሌላ ምን እንላል፡፡ እንደው ሳኡድ ብቻ ነው የተረገመ ኧረ እስኪ ርጥብ ሁን አባቶች ተባበሩን እዚህም ይሰራልን!፡፡

  • @lolptigisthfshj7941

    @lolptigisthfshj7941

    8 жыл бұрын

    kese bekese ayekerme wanaw selote new egezeyabehaer yeredachew amennn

  • @destayimer9645

    @destayimer9645

    8 жыл бұрын

    +Lolp tigist Hfshj Eshi hulachinenm EGZIABEHAR yiredan amen

  • @user-cs6yu3vd6z

    @user-cs6yu3vd6z

    7 жыл бұрын

    Desta Yimer እህቴ እመብርሀን ትርዳችሁ

  • @user-bt5mm3pt8m

    @user-bt5mm3pt8m

    6 жыл бұрын

    እሲ ዝም በይ ይሄ የተረገመ

  • @mulunash8530
    @mulunash853010 жыл бұрын

    AMEN YE EGIZABIHARE SIME KETEREFN.ESIKE TEREFI YETEMSEGEN YIHUNE KIBIRINA MISIGANA LEMEDANIYALEM YIHUNE AMEN AMEN

  • @user-is5bx7pt4l
    @user-is5bx7pt4l5 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እዴት መታደል ነው በስደት እዲህ በእግዚአብሄር መፅናናት ቤተ ክርስቲያንና መስቀል ከመሳለም የራቅኩኝ 6 አመቴ ነው ወይ ሳኡዲ ልብ ይስጥሽ

  • @abebalemaabebalema632
    @abebalemaabebalema6326 жыл бұрын

    እልልልል ክብር ለመድየ ይድረስ እንዲሁ ትስፋፋልን ተዋህዶችን ያብዛት ትለምልም ለዘለአለም ትኑር

  • @ayalneshtegegn8788
    @ayalneshtegegn87885 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። እህት ወንድሞቻችንን በሀይማኖታቸው ያበርታልን።

  • @user-ze4nm4kp9s
    @user-ze4nm4kp9s8 жыл бұрын

    egzabher yimesgen esu mn yisanewa

  • @mhretkhsay589
    @mhretkhsay5898 жыл бұрын

    egziabher ymesgen kale hiwet yasemalig

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማሥገን

  • @getegete9058
    @getegete90587 жыл бұрын

    እባካችሁ ስለእግዚእብሄር አባግርማን አስመጡልን ብዙህመምተኞች አለን ፈውስ እንፈልጋለን ስለእግዜአብሄር

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo41565 жыл бұрын

    Uuuffee igzabeer yimsgeen baxam dasi ilali tawayido lezalalem tinur Ameen Ameen Ameen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i5 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነች ይሁን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d8 жыл бұрын

    BERAVO ALL ETHIOPIYANES AMENNNNNNNNNNNNNNN

  • @lenefkrnat3311
    @lenefkrnat331110 жыл бұрын

    Egziabher yemesgen gena enbezalen medren enemolatalen bemesgana

  • @aynlemguda9627
    @aynlemguda96278 жыл бұрын

    dinki new izgehaber sera minyisanewal bezi kalun metirat betakelekebet midiri temesgen getahe ameeeeeeeen

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne15583 жыл бұрын

    የስደት አባታችን !!!

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t5 жыл бұрын

    Selemayeneger setotaw Egziabher yemesegen bebaede hager yehe yaderege Amlake fetsume mesegune nw Amen

  • @mikimolat7801
    @mikimolat78015 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @gechtonyoni1165
    @gechtonyoni11659 жыл бұрын

    Egziaber ybarkachew yemeseretutn

  • @merimeri2055
    @merimeri20558 жыл бұрын

    e/her ymsgen kaze belay desta men ale ertodxs tewhdo lezelalam tenor e/her yabzen amen

  • @fhhfhgf9416
    @fhhfhgf94168 жыл бұрын

    betam des ylal yegzabhir ljoch nen yetm bnhid ytebkenal krstyanoch yefkr yeselam haymanot nen. ABatochacn wondmochachn ena ehtochachn legham be saudi mngegh wegenachu betelotachu asbun Amen amen amen

  • @riithroro3612
    @riithroro36128 жыл бұрын

    egziabher ymesgen Kezihi belay yabzan

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom10312 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @kasewtagele3181
    @kasewtagele31813 жыл бұрын

    ቀጥሉበት ይመቻል!!!

  • @user-ix2eg6yo3q
    @user-ix2eg6yo3q5 жыл бұрын

    ተመስገን በስደት አልተውከንም እና እኛ በቤትውስ የምንሰራውን ወደ ቤተ መቅደሱ ይጥራን ጌታ መዳንያለም

  • @azooz7923
    @azooz79234 жыл бұрын

    Egizihabiher yimesgen.

  • @monaabarash5424
    @monaabarash54249 жыл бұрын

    kalehiwet Yasemalin Tasfe Mangita Semayatin Yawersin Amen Amen Amen

  • @amaremulata2808
    @amaremulata28088 жыл бұрын

    መዲየ የተመስገነ ይሁን አሜን።

  • @user-wb5vs2dn5x
    @user-wb5vs2dn5x10 жыл бұрын

    Tebareku ortodox lezelalem tru

  • @tsehiygonfa7554
    @tsehiygonfa75545 жыл бұрын

    Amen Qalehyiwt yasemln bedma besga yetbklne Amen mengset semayitn yawersln Amen Abtochac yetbklne temokrachune le ERopyin betkaflachweo Hulme Agera be yiketmaweo ORTODOXS Aymanotne kerstyianche mesbsebe yeflgalhu gene bezu chger Ale beslotchu Asbune Abtocha

  • @getegirma8971
    @getegirma89716 жыл бұрын

    እግዚአብኤር ይመስገን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55644 жыл бұрын

    ዲስላይክ የምታደርጉ ልቦና ይስጣቺሁ ከማይመለከታቺሁ ቦታ ለምን እድምትገቡ አላቅም

  • @user-mm6fy5qv7y
    @user-mm6fy5qv7y8 жыл бұрын

    egzyabhre serahe grume new kiber lant yhun enenem btslotachu asbug tfchalhugna

  • @Ras561us
    @Ras561us9 жыл бұрын

    egziabihere yimesegen yegna abat esu min yisanewale

  • @rutaber3643
    @rutaber36437 жыл бұрын

    ነፍስቈህን ይማረው መምህር ከበደ አራጋው

  • @mekdelawitestifanos8298
    @mekdelawitestifanos82986 жыл бұрын

    Amen wendmachn egzihabr yemsgan

  • @hanawolde1843
    @hanawolde18439 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን።

  • @YB-we4lq

    @YB-we4lq

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔይመሠገን

  • @itmustbelove2137
    @itmustbelove21378 жыл бұрын

    Geta hoy kebrik yisfa be ahezab ager yih endihon seladerek. gena enbezalen enagelegelikalen

  • @adasadas49
    @adasadas493 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negatphonetastic6167
    @negatphonetastic61678 жыл бұрын

    gena enbezalen abotoch edmena tena yesteln yehen laderege leleul egziabger mesgana yegebawal amen

  • @dahabzera2645

    @dahabzera2645

    8 жыл бұрын

    amen egzabeher yekeber yemesegen

  • @amaremulata2808

    @amaremulata2808

    8 жыл бұрын

    አሜን አሜን።

  • @bhjuiij8497
    @bhjuiij84976 жыл бұрын

    tbarku egzaber yrdane

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera9697 жыл бұрын

    sela mayenger sitotaw egziabehar yimsgen

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s4 жыл бұрын

    አሁን እንደምድር አሸዋ በዝተናል ተመሥገን

  • @semirasemira8952
    @semirasemira89527 жыл бұрын

    ሳዑዲ የምትባል ሃገር የተረገመች ሃገር ወደዚይ ሃገር የመጣ ደሞ የተረገመ ይመስለኛል ምንድነው እግዛብሄር ምንን አለበት ለዚችን አገር ገብኝንና ምህረትህን አዝዝ

  • @dengelmareyamselamachennat3442

    @dengelmareyamselamachennat3442

    7 жыл бұрын

    way eski Saudi teyat ezi tafenen endew

  • @konjokonjo8565

    @konjokonjo8565

    4 жыл бұрын

    አዎ የተረገመች እኛም ተረግመናል እግዝአብሔር ንሳሃ ሞት ያብቃን

  • @mekiyatube3034

    @mekiyatube3034

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkk Aciy Qimalam Cgarsin Yaregefecilsi Kafir Haymanotsi Sayhon Sawudi Nat Ethiopian Kufaroci Muslim Bit Kimalacihun Eyaragefacihu Muslim Stsadebu Ye Natn Tut Mekes Malet Newu Kkkkkkk Lenegeru Kehadiy Hulim Endekeda Newu Kkkkkkk Sel Fit Kaltedefacihu Eysus Aysemacihum kkkkkk

  • @getegirma8971
    @getegirma89716 жыл бұрын

    ሰላምለናተይሁን በግዚአብኤርስም ሰላምታዬን አቅርቤያለው

  • @abebaeyachew2864
    @abebaeyachew28648 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @ethiopia6160
    @ethiopia61607 жыл бұрын

    egezeyabeher yemesegen

  • @lovelove-lj4gf
    @lovelove-lj4gf8 жыл бұрын

    neruln kezh bely ybezan legzbhar men ysanewal

  • @ndihdid6236

    @ndihdid6236

    7 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመሥገን ክብር ላንተ ይሁን

  • @selamethiopian7400

    @selamethiopian7400

    7 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @azizya9702

    @azizya9702

    7 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarads2047
    @sarads20476 жыл бұрын

    egzabehr ymsgen

  • @makiyadangalmaryemlejimaki7361
    @makiyadangalmaryemlejimaki73617 жыл бұрын

    egzebete yamsegenin

  • @user-dq8gf7cq4l
    @user-dq8gf7cq4l7 жыл бұрын

    አላኢን የት ላይ ነው በእግዚአብሄር ንገሩኝ ብዙ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉኝ ስለ እግዚአብሄር በባእድ ሀገር እድናመሰግንህ ያደርከን ጌታ ተመስገን!!!!!!

  • @kinleboch9807
    @kinleboch98075 жыл бұрын

    ራስአልካይማ ያላቹ በናታቹ ምኑጋር ነው

  • @natnaelbirhan2562
    @natnaelbirhan25624 жыл бұрын

    Kiristos yitebikachuh

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya13066 жыл бұрын

    sile hulum negr egziabeher yimsgen orthodox tewahedo lezlalem tinur Ethiopia bekbr lezlalem tinur

  • @saraoneamen3678
    @saraoneamen36788 жыл бұрын

    bthilotageh asbge abatoge enatoge (wilte tensaiy)

  • @abdulHanan-sl4ck
    @abdulHanan-sl4ck10 жыл бұрын

    Be dubai sharijha yechin betekeresetiyan meseretw legam ye heyewot migeben ena meteten kedues kaluen endenemegeb seladeregun abatachin edemena tenan yesetelig wunet besedet lay salen betecerestiyan heden enesalemalen belen neber?! Temesegen getaye Ameeeennnn

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አማኑኤል ከፊት ከኃላ ይሁንልን እንዳው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሳውድ አረቢያም ቤተ ክርስትያን ቢሰራልን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat14896 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነይሁን አሜን በዚህ በአህዛብ ሀገር ቃልህን እንድንሰማ ለፈቀድክል አማኑኤል ክርስቶስ ሆይ በፍጥረታት አንደበት ክበር ተመስገንልን አሜን አሜን አሜን

  • @sarads2047
    @sarads20476 жыл бұрын

    fffffffff amen amen amen

  • @merdyajmal3115
    @merdyajmal31158 жыл бұрын

    ţ

  • @user-vk4nk7cj8l
    @user-vk4nk7cj8l4 жыл бұрын

    ገና ኦርቶዶከስ አለምን ሁሉ ትሠብካለች ከብር ለድግል ማረያም ልጂ እድሌ ሁኖ እኔም አቡዳቢ መድሀኒለምን ቤተ ከርስቴያን አይቻለው የምር ኸዝቡ ያለው ከብር ያስቀናሉ ማረያምን

  • @Econoglosariotube
    @Econoglosariotube8 жыл бұрын

    blaspheme to AEthiopia!!! not colonial icons

  • @Stick3x
    @Stick3x9 жыл бұрын

    Praise White Jesus from Africa? LOL. Man, my people have really been brainwashed.

  • @Stick3x

    @Stick3x

    9 жыл бұрын

    ***** By the way, I love Africans to infinity no matter how brainwashed we have allowed ourselves to become.

  • @konikoni7531

    @konikoni7531

    8 жыл бұрын

    тлчонп ё

  • @gemirum2608

    @gemirum2608

    8 жыл бұрын

    +nTr nu nTru I THING YOU BEEN BRAINWASHED GOD, JESUS CHRIST DID`T TEACH ABOUT BLACK OR WHITE ETHIOPIA ACCEPT JESUS CHRIST BEFORE ANY EUROPEAN OR AMERICAN (WESTERN) COUNTRIES EVEN ETHIOPIA WARSHIP GOD BEFORE CHRISTINA.

  • @mihretmengesha0621

    @mihretmengesha0621

    8 жыл бұрын

    +nTroro numu nTorowao . you have been brain washed alot that's why u look everything interms of color

  • @Stick3x

    @Stick3x

    8 жыл бұрын

    Mihret Mengesha You have been brainwashed into worshiping a white man as GOD fool.

  • @riithroro3612
    @riithroro36128 жыл бұрын

    egziabher ymesgen Kezihi belay yabzan

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom21124 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @youssef7918
    @youssef79187 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tdfyfgc7660
    @tdfyfgc76607 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі