አይቀጡ ቅጣት ኡፍፍፍፍፍ (ምርጥ ኢስላማዊ ጥያቄዎች)

Ойын-сауық

Пікірлер: 457

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1 Жыл бұрын

    ላይክ ሼር አትርሱ ወዳጆቼ

  • @user-ee8qz8yx3t

    @user-ee8qz8yx3t

    Жыл бұрын

    ይቀጥል ደስ እሚል ትመህርት ነው ዘናም ያደረጋል

  • @user-ro9ri3mc1q

    @user-ro9ri3mc1q

    Жыл бұрын

    👍👍

  • @ghhi5312

    @ghhi5312

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @muslimamuslima7476

    @muslimamuslima7476

    Жыл бұрын

    ዋለይኩምሰላም ወርሐመቱላሒ ወበረካቱሁ ሰያየ ግን ኮመንት ታነባለህ? የምታነብ ከሆነ የምነግርህ አለኝ ሪአክት አድርግልኝ ካልሆነ ኮመንት አልፅፍም

  • @user-mz5ic2qt9j

    @user-mz5ic2qt9j

    Жыл бұрын

    አብሽር

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын

    በዚህ ባስጨናቂ ዘመን ፈገግ አደረጋቹሁኝ በርቱ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Жыл бұрын

    የኡመርን ቲዩብ ቪድወ ስትለቁ አብራችሁ ሽር አድርጉልን እኔ ስሙን ጽፌ አልወጣልኝም በተረፈ ማሻ አላህ ቀጥሉበት

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Жыл бұрын

    ከመሣቅ ይልቅ እባየ መጣ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላዴረከኝ ጌታ ማሻአሏህ ፈገግታችሁ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Жыл бұрын

    አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣

  • @user-kx3pt7rw2k
    @user-kx3pt7rw2k Жыл бұрын

    ወይኔ የሰያዉ ጥያቄ በሳቅ ጨረስኩት ፈገግ እያስባላችሁ ማስተማር ማሻ አላህ ሀሀሀሀሀሀ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-cj3nc3qk4x
    @user-cj3nc3qk4x Жыл бұрын

    ማሻአላህ ሳቃችሁ ሲያምር ሰያ አባትህ እደተናቸው

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e Жыл бұрын

    ሰያ ወንድሜ በርታ በየሙንገዱ እያስቆምህ ጠይቅልን ምክንያቱም ሁላችንም እንማርበታለን እራሳችንን እንድንፈትሽ ያደርጋል ሸቃሎች ደሞ በማየትና ላይክ በማረክ እንተባበር💚💛❤😍😍😍😍😍🇪🇹

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube Жыл бұрын

    ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Жыл бұрын

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍👍👍

  • @KKk-xo9cs

    @KKk-xo9cs

    Жыл бұрын

    👌👍ደስ,,, ይ ላ ል

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Жыл бұрын

    ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ

  • @seaditube1578
    @seaditube1578 Жыл бұрын

    ይቀጥል እንዳይቋረጥ ለተከታተለው ብዙ ነገር ያውቃል

  • @madi6614
    @madi6614 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጀለብያው ያ ሰላም ወላሂ ባለፈው ልበስ ስልህ ነበር ወንዶች በአላህ ጀለብያ ልበሱ የነብያችሁ ተወዳጁ ልብስ እኮ ነው 😍😍🍅🍎

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p Жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባርከላህ ፈገግብላችሁ እኛንም ፈገግታሡናነው ፈገግአደርጋችሁኝ አላህይጨምርላችሁ. አላህይጠብቃችሁ.

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Жыл бұрын

    ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 Жыл бұрын

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ከፈግታ ጋር ቁምነገር በጣም ፈገግ አድርጋቹናል

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-lp9zh9sp7e
    @user-lp9zh9sp7e10 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፈገግታ ሱና ነው

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын

    ሰያ ወለህ እኔ ራስ ብዙ ነገር አዉቂባታላዉ ይያሳኩ ይቃጢል ሸይ ቡኑ ሊቲሉም ባታጋነኝቹባትም ሰት ብዮን ሹክርን

  • @wddss8555
    @wddss8555 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ትላላቺ ጎደኛ ሙስሊም ወዲም አማቺ አላህ ክመጥፎ ነገር ይጠብቃቺ ክነቤተሰቦቻቺሁ✅✅✅☝

  • @user-pk8jj9cs8g
    @user-pk8jj9cs8g Жыл бұрын

    ማሻአሏህ ደስ ትላላቹ አሏህ ይጨምርላቹ ሀገራችንም አሏህ ሰላም ያርግልን ሌላው ሰያ የጠራሃቸው እስሶች ደምፃቸው ሰምቼ አላወቅም ብታሰማን አንተ ስለለመድካቸው በተለይ የአሳ እና የአዞ

  • @user-xu8ko6pt9h
    @user-xu8ko6pt9h Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት ፈገግ አስባላችሁኝ ክክክክክክ

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Жыл бұрын

    Masha allah Jzk

  • @Rokeya.A13-eu3nx
    @Rokeya.A13-eu3nxАй бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤በጠምነው ፈታ የደረጋችሁኝ🎉🎉🎉

  • @user-cp1db6pe1f
    @user-cp1db6pe1f Жыл бұрын

    በርቱ ማሻ አላህ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f10 ай бұрын

    አላህይጨምርላችሁ❤

  • @user-sr1bo5vf9j
    @user-sr1bo5vf9j Жыл бұрын

    ሞሸአለህ አለህ ይጨምርለቹሁ ፈገግተ ሱነ ነዉእነ እኘንም ፈተ አረገቹሁን አለህ የሲደስተቹ ጀዘከለሁ ኸይሪ

  • @user-bc7qr6dn4i
    @user-bc7qr6dn4i Жыл бұрын

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ወድሞቸ በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርትነው ማሻአላህ ሰያ ወድማችን ምርጥ ወድምነው ያሰተዋወቅክን ኡመርን በርቱ በርቱ በርቱ

  • @shadiakaki9818
    @shadiakaki9818 Жыл бұрын

    ትንሽ ፈታ አደረጋችሁን ቀጥሉበት 🌹🌹🌹👍👍👍

  • @user-gw2kr5wq5k
    @user-gw2kr5wq5k Жыл бұрын

    ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሃ ወበረካቱሁ አህለኖ ወድሞቸ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታነው ጀዛካላኸይር

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ወዴ

  • @user-yt8ry2ul9t
    @user-yt8ry2ul9t Жыл бұрын

    ዶሮ እንስሳ ናት እንደ አለ ሰያ ክክክኮክክ ወይኔ በሳቅ።

  • @saasdg7110
    @saasdg711011 ай бұрын

    መሻእላህ ብጣም ደስ ይላል ቅጥሉብት

  • @mool2024-tv6lt
    @mool2024-tv6ltАй бұрын

    ማሽኣላህ ክክክክክ ደስ ትላላቹህ ኣላህ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaSoalih
    @MedinaSoalih3 ай бұрын

    ማሻአላህ ደስ ቱላላቸሁ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr Жыл бұрын

    መሽአላህ በሳቅ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-eh7hn8xj2x
    @user-eh7hn8xj2x5 ай бұрын

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gg7ln3sy8c
    @user-gg7ln3sy8c Жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @sameeramohammed6231
    @sameeramohammed6231 Жыл бұрын

    ቀጥሉበት መሸአላህ

  • @user-qi7tn9ov8k
    @user-qi7tn9ov8k Жыл бұрын

    ማሸአላህ እስከኛ ዘና አረጋችሁን

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ ደሥትላላችሁ ፈገግታ ሡናነው እኔም አብሬ ፈገግ አልኩኝ

  • @user-bk6pv7uj2f
    @user-bk6pv7uj2f Жыл бұрын

    ማሻላህ ጀዛኩምላከየር

  • @mariyam105
    @mariyam105 Жыл бұрын

    ማሻአላሂ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇👌👌👌

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 Жыл бұрын

    ሰያ ግፈኛ ነህ ቀድ አውጣ አልክም ይመቻችሁ ማአሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድም

  • @user-uu5br2pf3o
    @user-uu5br2pf3o Жыл бұрын

    አብሽሩ የኔ ጄግኖች ተፅናናሁ በናተ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rahimam
    @rahimam Жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ምርጥ ወድሞቻችን

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ባልባሌ መሳቅ መዝናናት እንዳምየስቀጣው እንዳምየስጣይቅ ሁሉ እየተማሁ ማሰቅ የስከፍላል በርቱ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 Жыл бұрын

    ማሽ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-ff3xu4hq8z
    @user-ff3xu4hq8z Жыл бұрын

    ماشاءالله تبارك الله

  • @cgf8399
    @cgf839911 ай бұрын

    ሱለላሁአሊይሂወስለም።ማሻአላህ በሩቱ አልሀምዱሊላሂአለኡመተኢስላም ኪኪኪኪኪፈገግታምሱናነዉ ።አሳእናቀንድአዉጣድምፅአለዉእንድ ወይጉድግራግባዉ ኡመር

  • @hikmaiberahim2977
    @hikmaiberahim2977 Жыл бұрын

    ቀጥሉበት ማሻአላህ በርቱልኝ

  • @ZDTub
    @ZDTub8 ай бұрын

    መሸአላህ ደስይላል ጥያቄውን ቀጥሉ

  • @user-mh3qh5nw8o
    @user-mh3qh5nw8o4 ай бұрын

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @Salsibel
    @Salsibel Жыл бұрын

    ማሻ'አላህ ደስ ሲል በጣም ደስ ይላል ፓሮግራማቹ ቀጥሉበት ጀዛኩሙላሁ ወኸይረን ብዙ ነገር እናቅበታለን ዘና እያልን

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Жыл бұрын

    መሻአላህ በጣምደስይላል

  • @user-zz9im5gb5d
    @user-zz9im5gb5d Жыл бұрын

    مشاءالله تبارك الله

  • @zeharaahmed7771
    @zeharaahmed7771 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ ቀጥሉበት አሏህ ዘና ያድርጋችሁ ፈገግ አደረጋችሁኝ

  • @user-fu2vm1fv8w
    @user-fu2vm1fv8w Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስስስስ ስትሉ ቀጥሉበት ደግሞ አምሮበችሁል አላህ ይጨምሪለቹ

  • @met7382
    @met7382 Жыл бұрын

    መሽአላህ ተባርከላህ ደስ ይላል

  • @tamkinamuhibarga5248
    @tamkinamuhibarga5248 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደብሮኝ ነበር እያዝናናችሁ አስተባራችሁን ሹኩረን

  • @aljawadarabians8299
    @aljawadarabians8299 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት

  • @semihmohammed3897
    @semihmohammed3897 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ዘና አድርጋችሁናል

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын

    ክክክክክ ወይኔ ሰያ ለካ ቃልዳኝ ነክ ባጣምነው ያሳቃቹን በዛውም ትምርቶችን ቃሳምኩ።

  • @user-he8fk7yy3d
    @user-he8fk7yy3d Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ አምሳያችሁን ያብዛልን ማሻአላህ ተባረከራህማን ቀጥሉበት ።።።።።።።።

  • @user-he8fk7yy3d

    @user-he8fk7yy3d

    Жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ

  • @liyelaliyela2093

    @liyelaliyela2093

    Жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @hawaadem1668
    @hawaadem1668 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትሎ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Жыл бұрын

    ክክክክክ ከጨውተው ይልቅ ያስያ ስቅ ነው ፍርፍሪ ያራገኝ ብቻ ደስ ይለል ቀጥሉበት

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-iv8vm4cy8i
    @user-iv8vm4cy8i Жыл бұрын

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን 🙏አላህይጠብቃችሁ

  • @yerasulwodajisaw2826
    @yerasulwodajisaw2826 Жыл бұрын

    Mashallah jzk ustaz baziwu yi qatili beritu

  • @hbi2024
    @hbi2024 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ፈገግታችህ ደሥ ይላል እኔንም አሳቃችህኛ 😍 ቀጥሉበት ግን ቅጣቱን አጠር አርጉት ጥያቀዉን እረዘም አርጉት ያሁኑ ቡዙዉን ሥአት የወሠደዉ ቅጣቱ ነዉ👍

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ሰያ ከባድ ነህ ኡመር ሚስኪን አንተም ከባድ ጥያቄ አውጣበት ቀጣይ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Жыл бұрын

    ማሽአላህ ደስይላል መልካም ጓደኛ ደስሢል ወላህ

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 Жыл бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @user-cr3sy6ln1t
    @user-cr3sy6ln1t Жыл бұрын

    አይ ሰያዉ ወላሂ የመጀመረያ ግዜ ስትስቅ ሳያህ ወላሂ የኔ መልካም ወንድሞች አላህ ይጠብቃችዉ

  • @halemahmuhammed8335
    @halemahmuhammed8335 Жыл бұрын

    እረ ወላሂ ዘና አረጋችሁኝ ማሻ አላህ👍👍

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቻችን ይቀጥሉበት 👍👍👍👍✅✅

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ወዴ

  • @kadijakadija248
    @kadijakadija248 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍 ማሻ አላህ

  • @moriommoriom6016
    @moriommoriom6016 Жыл бұрын

    ማሻ አሏህ በርቱ

  • @zebu4271
    @zebu4271 Жыл бұрын

    ማሻላህ በሳቅ እኔም ከናንተ ጋር ይመቻቹ ሰዩ አልተቻልክም ያሳ እና የቀንድ አውጣ ድምፅ አሥመሥል አላልክም ከየት ሊያመጣልህ🙊 ብቻ ደስስስ የሚል ብሮግራም ነው ይቀጥል

  • @user-eq5po8et7h
    @user-eq5po8et7h Жыл бұрын

    ማሻአላህ ሥታምሩ

  • @user-mh3ep7bg8s
    @user-mh3ep7bg8s Жыл бұрын

    ማሻ አለህ 😍🥰🥰

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r2 ай бұрын

    Mashallh

  • @rahimam
    @rahimam Жыл бұрын

    🎉ሰለላሁ አለሂ ወሰልም

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Жыл бұрын

    አህለን ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @umatube2978
    @umatube2978 Жыл бұрын

    Mashaalh Mashaalh

  • @user-wl6gx5cl6q
    @user-wl6gx5cl6q Жыл бұрын

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ወንድሞች ቀጥሉበት

  • @user-ti6mw8wq3j
    @user-ti6mw8wq3j Жыл бұрын

    ሡብሀንአላህ ግን እደኔፈገግያለአለ ጀዛኩም አላሄይር

  • @meymunameymuna6688
    @meymunameymuna6688 Жыл бұрын

    ባረክ አሏህ ፊኩም

  • @user-xh7sk7dd9o
    @user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ጀዘኩሙሏህ ከይር በርቱልን እኛም ትምህርት እየዎሰድን ነው

  • @user-gx6iz2iu1o
    @user-gx6iz2iu1o Жыл бұрын

    መሻአሏህ። ።

  • @hawaali5116
    @hawaali5116 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hassanalkhameiri406
    @hassanalkhameiri406 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ቀጥሉበት ደስ እሚልትምርት

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 Жыл бұрын

    አገራችነን ሰላም ያድርግልን አላህ ራህመቱን እዝነቱን ይዘርጋልን የሱ እዝነቱ ሰፊ ነውና እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደሱ ራህመት ያአሪሀሙ ሯሂሚንን ውድ እህቶቸ ውደ ቻናሌ ጎራ በሉ የምንወዷቸው የሱና ኡስታዞቻችን የሚገኝበት ቻናል ነው ለሆዳችን ጡሩ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለቀልባችነም ጡሩ ዳእዋ ያስፈልገዋን

  • @fatumajamma420
    @fatumajamma420 Жыл бұрын

    መሸአላህ

  • @alhamdollah7102
    @alhamdollah7102 Жыл бұрын

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ መልካም ኳደኛሞች ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ አብዝቶ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ👍👍👍

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 Жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @user-dl5en7sc8y
    @user-dl5en7sc8y Жыл бұрын

    ማሻአላህ መሻአላህ☑☑🌹🌹

  • @mohamddehesh6423
    @mohamddehesh6423 Жыл бұрын

    Masha Allah des stlu

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 Жыл бұрын

    ማአሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-jn1nu8bp7b
    @user-jn1nu8bp7b Жыл бұрын

    ማሻአላህ አሏህ ይጠብቃችሁ ፈገግታችሁ ደስ ሲል በዚሁ ቀጥሉበት ተመስጨ ነው ያዳመጥኳችሁ ወላሂ በጣም ነው የሚያጓጓው ትምርትህ ውንድም ሠያ አላህ ይጨምርልህ ይጨምርልላችሁ ውንደም ሠያ እና ኡመር

Келесі