የኛ ቤተ ጨዋታ በፈገግታ

Ойын-сауық

Пікірлер: 121

  • @tubeysikit
    @tubeysikit2 ай бұрын

    ረሱል ስ ዐ ወ ወላዷንና ወዱዷን አግቡ ብለዋል መሻ አላህ ሷሊህ ሚስት ጥሩ ጎረቢት ሰፊ ቤት ጥሩ መጓጓዣ የአላህ ስጦታ ነው ይወፍቀን ይወፍቃችሁ

  • @asiamohammed4098

    @asiamohammed4098

    2 ай бұрын

    አሚንንንንንንን ያርቢ

  • @user-vq2pq3ov3w

    @user-vq2pq3ov3w

    2 ай бұрын

    ሱለላሁ አይሂ ወሰለም አሚንንን 8:36

  • @ZenbaaMohamed

    @ZenbaaMohamed

    2 ай бұрын

    አላህ ሲሰጥ ነው የሚሆናው

  • @seadamohammed2549
    @seadamohammed25492 ай бұрын

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ጨዋታ እዳታቋርጡት ይቀጥል ጨዋታዉ በሳምት አንደየ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ወላሂ አወይ ሀዩ ስታስረዳ እኔ መላሽ በሆንኩኝ አላህ ያሳድግልሽ ጀግና አስተዋይ እናት ምርጥ ልጆች

  • @1993Rihna
    @1993Rihna2 ай бұрын

    አልስቅም ብየ ነተር አልቻልኩም 😂😂😂😂😂ሀያትም በምልክት ለማስረዳ ደረሰች ❤❤ማሂ ጎበዝ ነዉ ሁላችሁም ጎበዞች ❤❤

  • @hyat2155
    @hyat21552 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ደስ ይላል በርቺ አሉሽ አሊ ከማዛርብ በማያዉቁት ቦለቲካ ከማዛርብ እዲህ ፈታ ማለት እደት ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ በርቻ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t2 ай бұрын

    ማሂረ የኔ ልዪ ሀኪም ቤት ሂዳ ሆዶን መታመም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t2 ай бұрын

    ማሒ ሲያስረዳም ሲመልስም ጎበዝ ነው

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed16892 ай бұрын

    ማሻአሏህ ምርጥ ቤተሠቦች ሀዩዬ አንቺም ደረስሽ ሁላችሁንም አሏህ ያሳድጋችሁ ለኛም የተባረከውን ቤተሠብ ትዳር ይስጠን

  • @user-lq1mu1hp6i
    @user-lq1mu1hp6i2 ай бұрын

    ሀያትየ ❤ትንሿ ልእልት።። አላህያሳድግልሽ ልጆችሽን በተርቢያ ረምሊ❤❤❤❤❤

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera30542 ай бұрын

    ማሂ ማሻአላህ ፈጣንና ቀልጣፋ ልጂነው አላህያሳድግልሽ ሁሉንም

  • @ademtube6825
    @ademtube68252 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እህት ረምላ በጣም ነዉ ፈታ ያደረጋችሁኝ በጣም ጎበዝ ነሽ ይህን እድል ከልጆቸጋ ባሳልፋ እደት ደስ እደሚለኝ ነበር ግን ስደት ነኝ

  • @Zamani1983
    @Zamani19832 ай бұрын

    ወይ እኔና ሥደት አልተላቀቅን ማሂ አደገ ሀያት ትናት ተወልዳ ለዚህ በቃች አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህህህህ🌹🌹🌹🌹

  • @user-rt7my9he1p
    @user-rt7my9he1p2 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw52 ай бұрын

    የኔማሮች ስወዳችሁ አላህያስድጋችሁ ካካፍበሉልኝ ደክሞኝ ነበር ግብትስልአገኘሕችሁ ፍታነውያርጋችሁኝ ማሮች

  • @NMss3674-yg4vb
    @NMss3674-yg4vb2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ያሳድግልሽ💚💛❤

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv2 ай бұрын

    ማሻአላ አላህ ያሳዲግልሻ እራሚሊ❤❤❤❤❤❤

  • @meditishu8014
    @meditishu80142 ай бұрын

    ወላሂ እደት እደሳኩኝ መሻአላህ መሻአላህ ብያለሁ እረምሊ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube20632 ай бұрын

    ማሻ አሏህ እህት ረምላዬ ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ በጣም ፈታ ነው ያደረጉን ጎበዞች ሁላቸውም ይችላሉ ሀዩቲዬ my sweet ጣፋጭ ስወድሽ🌹🌹🌹

  • @tube2883
    @tube28832 ай бұрын

    ክክክክ፣እራምላየ ሁልግዜ በጫወታነይ፣ድስ ሲሉ ያርብ አላህያሳድግልሽ የኔውድእህት፣

  • @FatumSe
    @FatumSe2 ай бұрын

    ማሮችየ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @HayaatHayaat2023-ow9ll
    @HayaatHayaat2023-ow9ll2 ай бұрын

    ማሻላህ የኒዉዶች

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x2 ай бұрын

    ማሻአላሕ የኔማሮቼ አላሕ ያሳዴገቼሑ ደሰሰትሉ እኔም ከልጀቸጋር እንደዚሕ ነበር እረሜ ለሰደት አለያየን ብቻ አልሀምዱሊላሕ ቀጥሉበት ማሻአሏሕ❤❤❤❤❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd2 ай бұрын

    ሀዩቲ የኔ ድመት ክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ራምሊየ አላሕ ያሣድግልሺ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-xj3dv4cq4l
    @user-xj3dv4cq4l2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያስድግልሽ ረምላየ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51462 ай бұрын

    አላህ ያሳድግላቹ ልጆችሽ ጎበዝ ናቸው ዋው

  • @Hadraqq
    @Hadraqq2 ай бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋቸው ደስሲሉ

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s2 ай бұрын

    አረ ሀዩ በሳቅ ገደለችኚ የኔ ማር

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd2 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c2 ай бұрын

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ያሣድግልሽ ረምላየ ልጅወልዶ ከልጅጋር መጫውት እደት ደሥ የላል ማሻአላ የኔናት ሀያት የኔቆጆ

  • @zindzind3952
    @zindzind39522 ай бұрын

    ማሻላህ

  • @user-df4hi8bk8c
    @user-df4hi8bk8c2 ай бұрын

    አላህ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤

  • @byky3031
    @byky30312 ай бұрын

    የሁ የኔ ትንሥየ እሰይ ከከከከከ

  • @sameeramd2952
    @sameeramd29522 ай бұрын

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed40982 ай бұрын

    ማሻ አላሕ

  • @byky3031
    @byky30312 ай бұрын

    መሻአላህ ሲያምሩ ጎበዞች ❤❤

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሳደግልሺ 😂😂😂 ማሂ እና ሀያት ❤❤ ሁላችሁም አንደኛ ናቸዉ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ስታምሩ

  • @sitrazee13
    @sitrazee132 ай бұрын

    ረምሊ ይሄ ፕሮግራም ክፍል አንድ ሁለት ኤያልሽ አቅርቢልን በጣም ነው የምወደው ማሂማ እብድ የሆነ ልጅ😂😂😂

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr2 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው♥♥♥♥

  • @zinetmohammed5764
    @zinetmohammed57642 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @emutube2623
    @emutube26232 ай бұрын

    ኡዉይ አላህ ያሳድግልሽ ማሻ አላህ

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k2 ай бұрын

    እሙየማሻአላህ አላህያሳድግልሽልጆችሽንየእኔሳቂታ

  • @user-mg3co4tx1k
    @user-mg3co4tx1k2 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሺ እህት

  • @rhtube3717
    @rhtube37172 ай бұрын

    ወይኔ ሀዩቲ የኔ ጥቅሺ እፉፉፉፉ❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15382 ай бұрын

    ማሻአላ አላህ ያሳዲግላችሁ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf2 ай бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋችሁ ❤❤

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e2 ай бұрын

    ትንሺልጂ ማሻላህ በጣም ፈጣንነዉ አላህ ያሳዲግህ😊😊😊😊

  • @njmj4091
    @njmj40912 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ሁቢ

  • @user-nx7rx5ml8y
    @user-nx7rx5ml8y2 ай бұрын

    አሏህ ያሳድግልሽ ግን ልጆችሽን ድናቸውን አስተምሪያቸው የሚጠቅመውን

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan38352 ай бұрын

    ማሻአላህ ደስሲሉ አላህ ያሳድግልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgccgd5451
    @dgccgd54512 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f2 ай бұрын

    የኔማሮቺ😂😂❤እውይይ ማሻአላህ ሀዩቲየኔማር 🥰🥰🌷🌷

  • @RahmaTami
    @RahmaTami2 ай бұрын

    ማሻአላህሄሄሄአላህያሣድግልሽዉደ

  • @fatimaibrahim6135
    @fatimaibrahim61352 ай бұрын

    መሻአላአላህያሳድጋቺሁ

  • @SeadaSeada-bs6sx
    @SeadaSeada-bs6sx2 ай бұрын

    ሀዩቲ ሞክሽዬ❤

  • @user-nh5wu4bg3o
    @user-nh5wu4bg3o2 ай бұрын

    ማሻ አላህ እደግበሉ እናትሺ ሳረምሊ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd2 ай бұрын

    የኔማር ሀያትም ለዚህ ደረሰች ሰወዳት እኮየኔ ቱፋሀ

  • @user-cz3ke3zm2w
    @user-cz3ke3zm2w2 ай бұрын

    Mash allah 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤yene maaroch iddiig beluu❤❤❤❤❤❤

  • @user-gd3rw1qe8b
    @user-gd3rw1qe8b2 ай бұрын

    አላህ ያሳድግልሽ ውደ🎉

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w2 ай бұрын

    ሀዩየ የኔ ቆጆ

  • @NoorAli-uz4ub
    @NoorAli-uz4ub2 ай бұрын

    ማሻአሏህሴቲቱንልጅ ሂጃብአልብሻትእረምላየ

  • @user-rx1ov1yv8t
    @user-rx1ov1yv8t2 ай бұрын

    እረ ወየው😂😂😂😂

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel96562 ай бұрын

    የቤት ዲምቆቶዎች ናቸው ልጆዎች አላህ ያሳዲጋችሁ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel96562 ай бұрын

    እሽይ እግዲ ሀያቲየ የኔ ቅመም

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia4592 ай бұрын

    የኔ ውቦች አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤

  • @setxggt2269
    @setxggt22692 ай бұрын

    ሀዩ እና ማሂ እደት እዳሣቁኝ ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ 🤣🤣😂😂

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ

  • @seadi5
    @seadi52 ай бұрын

    ጎበዞችናቸው

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t2 ай бұрын

    ወይኔ ሀያት ወላሒ እባ እየወረደኝ ነው ያየሁት በሳቅ

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube18962 ай бұрын

    🎉ኧረ ገደላቸችሁኝ በሣቅ

  • @rahmabintmohahmmed8868
    @rahmabintmohahmmed88682 ай бұрын

    የኔ ማር አፉ ሲጣፍጥ ማሂሬን በፍቅር ነወ የምወደዉ ሳሚልኝ አቦ❤😍😍😘

  • @gsgsgva8505
    @gsgsgva85052 ай бұрын

    እህ ሀባይቢ አላ ህ ያሳድጋቸው እረሚሊ አረዘምሽባቸው

  • @seadatube1510
    @seadatube15102 ай бұрын

    የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋቸዉ❤❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t2 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ ፈታ አደረጋቹኝ

  • @gjggguih2161
    @gjggguih21612 ай бұрын

    ماشاءالله❤❤❤

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu9302 ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤የኔማሮች❤

  • @Semir71166
    @Semir711662 ай бұрын

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @gultatube6696
    @gultatube66962 ай бұрын

    ማሸ አለህ

  • @asyaasya3290
    @asyaasya32902 ай бұрын

    መሸ አለሀ❤❤❤

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh37962 ай бұрын

    ማሻአሏ ሞደሊስቷ

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube45202 ай бұрын

    የኔውዱች❤❤❤❤❤

  • @rahmethussen8398
    @rahmethussen83982 ай бұрын

    الله يحفظك من كل شر يارب العالمين ❤❤❤❤❤❤

  • @semiraymer7562
    @semiraymer75622 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanaa1558
    @hanaa15582 ай бұрын

    Emaman Amch remla😊

  • @sartt1717
    @sartt17172 ай бұрын

    እርምሊየልጆችሽንሳይየ ፍረንሀላተቃጠለብኝ😂በጣምአዝናኑኝምግቡምቢቃጠል

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m2 ай бұрын

    ማሂር ሆዷን ታማ 😂😂 እኔን በሳቅ አሳመምከኝ❤❤

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    2 ай бұрын

    ሆደ ቆሰለ 😄😄😄

  • @ekramtube6423
    @ekramtube64232 ай бұрын

    ወላበሳቅ😂😂😂

  • @user-gu6cs5zi7i
    @user-gu6cs5zi7i2 ай бұрын

    ቤትሽ ሲያምር

  • @ahmadsaed7360
    @ahmadsaed73602 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hayatube4721
    @hayatube47212 ай бұрын

    M alah ❤❤❤

  • @idhdjdhdu3161
    @idhdjdhdu31612 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሂርና ሀያት ያስቁኛል ስወዳቸዉ

  • @aagg2229
    @aagg22292 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤፡

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f2 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤❤የኔውዶች

  • @zedahmed9371
    @zedahmed93712 ай бұрын

    መገን 😂😂

  • @HawaHawa-ke4mf
    @HawaHawa-ke4mf2 ай бұрын

    ትንሿ ልጅ የኔማር🤣

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zedahmed9371
    @zedahmed93712 ай бұрын

    ማሂር ❤😂

  • @abatezebiba
    @abatezebiba2 ай бұрын

    Mahe ❤❤❤❤

  • @HabebaAdane-cx7ot
    @HabebaAdane-cx7ot2 ай бұрын

    የኔማርትንሽየቱ

Келесі