ዛሬ ባሌን ሀቢብን እናሸኮርምመው

Ойын-сауық

Пікірлер: 876

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689Ай бұрын

    ማሻአሏህ ግን እኮ እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት በዱኒያ ብቻም ሳይሆን በአኼራም አይለያችሁ ለኛም ሷሊሁን ጀሊሉ ይወፍቀን ያረብ

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276Ай бұрын

    የምር እደዛሬ ስቄ አላዉቅም ሀቢብ ግን ምስኪን ትግስቱ እርጋታዉ መልኩ ልክ የልጀን አባት ነዉ የሚመስለኝ ሱበሀን አላህ

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    እኔ እራሱ ሆዴ ቆሰለ

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vjАй бұрын

    ረምላየ እስኪ 100'000 እናስገባት

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656

    @sistrjabreelsistrjabeel9656

    Ай бұрын

    ወላሂ ተስተህ በሉ እናሳገባት ✔✔✔✔

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    29 күн бұрын

    አዎ እናስገባታለን ኢንሻአላህ

  • @በምኞት.......ጎዳናbemgnot

    @በምኞት.......ጎዳናbemgnot

    28 күн бұрын

    እኔ አርጊታለሁ

  • @user-wd7kd8sl3h
    @user-wd7kd8sl3hАй бұрын

    አቺና ሀቢብ የሁለት አለም ሰወቺ ኦረ እባክሺ አትጨቅጪቂው 😂😂😂😂😂

  • @hawamedia655

    @hawamedia655

    Ай бұрын

    😂

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    Ай бұрын

    እኮ😂😂

  • @user-tr5tw1yq3e

    @user-tr5tw1yq3e

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @emanahmad1484

    @emanahmad1484

    Ай бұрын

    መብቷነው አላልሽምጨቀጨቅሽው እደፈለገች ታድርገው እጅ

  • @layilalayila175

    @layilalayila175

    Ай бұрын

    ሀርርርርትትትትርርርርርርር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4mlАй бұрын

    ግራዋም ቢሆን ዉይ ረምሊ ስወድሽ❤❤❤የምር ፈታ አረግሽኝ😂😅😅😅😅

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ሉሉየ ደምሪኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915Ай бұрын

    ወላሂ ደኬሞኚ ነበረ ዘና አረገሺኚ ረምሊ 😂😂😂 ሁለየም ይዘሸው ነይ ሀቢብን ማሻአላህ እረጋቲው ፀባዩ መልኩ አሞልቶ ሰቶቲል አላህ ይጠብቀቸሁ ❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ራቢየ ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @user-gv7me7se8v
    @user-gv7me7se8vАй бұрын

    አቤት ትግስት ሀቢብ አሏህ ይጨምርልህ ከካሜራም ጀርባ እንደዛው ነው ግን እርምሊ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    መዲናየ ደምሪኝ

  • @user-gv7me7se8v

    @user-gv7me7se8v

    Ай бұрын

    @@Zehara9 እሽ ደምሬሻለሁ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116Ай бұрын

    ክክክክክክክክ ቪዲኦኡ ባያጥር ዴሰታዬ የራምላ ቪዲኦ ብቻነው ሳጥር የማናዴኝ አይይ እራምሊ ፈታ አረግሺኝ ዴክሞኝ ነበር

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2mАй бұрын

    ገና በመግቢያው ያሳቅሽኝ ረምሊ የባሏ ፈንድሻ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩሽ በርች😂😂😂😂

  • @Alhamedulilah651

    @Alhamedulilah651

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ማሪፋየ ደምሪኝ

  • @user-gt9le8jy2m

    @user-gt9le8jy2m

    Ай бұрын

    @@Zehara9 ማነገረሽ ስሜን ክክ እሽ እደምርሻለሁ

  • @user-gt9le8jy2m

    @user-gt9le8jy2m

    Ай бұрын

    @@Zehara9 ደምሬሻለሁ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    @@user-gt9le8jy2m ስምሽ ፍሮፋይልሽን ስነካው ይታያን ክክክክክክ

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1jАй бұрын

    ደገግሜ እየዬው በሰቅ ሆዴን አማማኝ የሀቢቢ አስተየየት እርገታው ደስ ስል አይለየችሁ

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    😀😀😀😬😬😬ወላሂ እኔ እራሱ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ያገሬልጆች ደምሩኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbchaАй бұрын

    በሺቲ ቡቲቲ አላለችም ይቺ ጉረኛ በይ 😂😂😂😂😂እረ ወይኔ በሳቅ እኔን የገረመኝ ባሏ አስችሎት ዝምምምም አለ ሚስኪን

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764Ай бұрын

    ወይሄ እረምላየ.ፈታ አደረግሽኝ 😂ሀቢብ.ማሻአላህ ርጋታው ፍቅራችሁ እስከጀነት ይሁንላችሁ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    እህት ደምሪኝ❤❤❤

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7oАй бұрын

    መገን ረሚ ኮሜዲ ሁነሽልኛል የኔ አዝናኝ ሀቢብ ደግሞ ቁርጥ ባለቤቴን እኔ ቀልቃላ እሱ እርግት ያለ ምነው እደሰው ሁሉ ባል ቅልብልብ በሆነልኝ ብየ አልቅሸ አውቃለሁ የምር ወላህ የፀባይ ጌታ ነው እኔን የቻለ አብዱልከሪምየ እወድሀለው ባሌ❤

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    29 күн бұрын

    የወንድ ቀዥቃዣ ያስጠላል ፈጣሪሽን አመስግኝ

  • @user-ns3sd2vs8s
    @user-ns3sd2vs8sАй бұрын

    የኔ ወንድም እርጋታዉ ደስ ስል ማሻ አላህ አላህ ዉዴታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ❤😍

  • @user-zn6ly9iw2x
    @user-zn6ly9iw2x16 күн бұрын

    ማሻ አላህ ራምልየ አላህ እሰከ ጄነተል ፍርዶሰ ያርጋላቺሁ ማሻ አላህ ግን ለምን እከከ ዛሬ መቶሺ ያላሠገባናት

  • @zeynebendris
    @zeynebendrisАй бұрын

    የጭቅጭቁ መጀመሪያ ተመችቶኛል ማነው የደወለው😂 ገደልሽኝ በሳቅ

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079Ай бұрын

    ዛሬ ደብሮኝ ነበር እረምላ ፈታ አረገችኝ ይመችሽ ውደ😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1gАй бұрын

    ግን ለምን የረምላ ቻናል አያድግም ግን እስኪ ሰብስክራይብ አርጎት❤❤❤❤

  • @user-ff8wp1jf7s

    @user-ff8wp1jf7s

    Ай бұрын

    ሀበሻ እኳ 80%አሺቄ ነው ውዴ ለፍቶ አዳሪን በሀቅ የሚሠራን አይወዱም ተሣዳቢ ዘርኛወችን ነው የሚያደርጉትሠብሥክራይብ

  • @zed9651

    @zed9651

    Ай бұрын

    ​@@user-ff8wp1jf7sበጣም አሽቃባጭ

  • @FatimaFatima-hz8wi

    @FatimaFatima-hz8wi

    Ай бұрын

    ፕራንክ ስለማትሠራ

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    Ай бұрын

    ለኔም ጥያቄ ነው

  • @aminatomer9165
    @aminatomer9165Ай бұрын

    ክክክክ ግርም እያልሽው አይን አይንሽን ያይሻል ክክክክ አይ ረምሊ የሳቄምንጭ❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    አሚናትየ ደምሪኝ

  • @rahmatube9227
    @rahmatube9227Ай бұрын

    አድስ ገቢ ነኝ ማሻአላህ ብያለሁ ታምራላችሁ ሁላችሁም ጠካሮች ናችሁ በርቱ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ደምሪኝ ሀቢብቲ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3tАй бұрын

    አይሞቀው አይበረደው ሀቢብ ዝም ነው ማሻ አላህ ረምሊ የኔ ቀልቃላ ረጅም እድሜ መላው ቤተስብሺ🎉❤❤❤❤❤

  • @user-yh1ry2kg4m
    @user-yh1ry2kg4mАй бұрын

    አረ ወይኔ ደግ አሳቅሽኝ የኔ ውድ እህት ዘና አደረክሽኝ ወይ መሽኮሪመም

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ኡሙረያን ደምሪኝ🎉🎉

  • @abcabc1705
    @abcabc1705Ай бұрын

    አይ ረምሌ የተገላቢጦ አንቺ አይንአውጣ ባልሽ አይናፋር መገን ሲያገናኝ አንቺና ደረሳው አብድ ነበር አንድ ላይ መሆን የነበረባችሁ ሀቢብ ደሞ እንዴሡው አይናፋር

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    እህትየደምሪኝ

  • @bipbip8988

    @bipbip8988

    Ай бұрын

    አይሆንማ ? ማንኛውምሰውእኮ 1 አይነትፀባይከሆኑ አይስማሙም እንዳውም መለያየትን ያመጣል

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jtАй бұрын

    ክክክ ወይ አቺ አዝግየሆሽልጂ ወላሂ በሳቅ ደሞኮ ምንችግርአለው እስከመቀሌ ብቆልፈው አላለችም 😅 ሀቢብን አታዝጊው እኔኮ የሚገርመኝ ትግሥቱ ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው አይለያችሁ በደሥታኑሩ ረምላ ኮሚዳን 😂

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kpАй бұрын

    እናበረታት አይከፈልበትም ماشاءالله تبارك الرحمن አላህ ይጠብቅሽ እረምላዬ የኔ ቆጆ እስኪ

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bsАй бұрын

    ደሰየምትዬ ሁሉ ነገር የሚያምርብሸ ሰዉ ማሻ ላህ እረሚልዬ ቆንጂዬ ወለዬ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7sАй бұрын

    አሥራአምሥት አመት ኧር ርሚላ ኡኡኡኡ በሥንት አመትሺ አግብተሺ እየቀለድሺ መሆን አለበት አሁን አንች 24አመት ይሆንሻል ። አሣቅሺኝ ግን ባልሺጋ በደንብ ሥሩበት ጥንድ ሲሆኑ ያድጋል

  • @user-sm9xz6ez9p

    @user-sm9xz6ez9p

    Ай бұрын

    አረ አራትልይ ወላዳለይ እሶን የማሀሉ ሎጆች አዲራሳለይ መሻአላ ወነ ቶንነው

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Ай бұрын

    27ገብታለች

  • @user-yw5hj1xw3u
    @user-yw5hj1xw3uАй бұрын

    ክክክክ ደስ እምትይ ፍልቅልቅ 🌺አፈምሰኝ ስትይ ሣየው ሰብስክራይ አላረኩም ነበር አረኩሽ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vwАй бұрын

    የኔውድ እረምላየ ትለያለሽኮ ድቦሽ ባልሽ አይናፈር ነው በቃ ተይው አታውጭው. እና ማሬ አድስ ጥስ ጠንሻለሁና ጨጎራየ ጀርባየ ተቃጠለ ልቤ ቆሰለ ምን ላርግ ባሬ ማላስጭኝሲ ያው የልጆች እናት ነሽ ብየነው❤❤

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊😍

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9iАй бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሳምርላችሁ ፊዱኒያ ወል አኼራ 😅😅 የኔ ፈንድሻ እንድ አንዳደ ፈገግ ጡሩ ነዉ ሀቢቢ እንደኔ እንደድሮዉ አይናፋር ረምሊ እንደኔ ሀቢቢ የፍቅር ሰዉ ናችሁና አሁን ግን ለቆኛል በግዱ አስለቀቀኝ ክክ ሀቢብም ያዉ እክላሱ እስክትገቡ ነዉ የሚሽኮረመም 😅

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865Ай бұрын

    ክክክ አይ አያልቅብሽ ሀቢብ ግን ትግስቱ ማሻአላ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ሰአዳ ከማል ደምሪኝእማ❤❤

  • @user-sg2xn1pb9j
    @user-sg2xn1pb9jАй бұрын

    ሁዙ ምክር ያበናት ከርጂም አመት ከባለ ትዳሮች ነው ትዳር ምክር መስማት ያለብን ወላሂ ረምሊ አንች እስከ ቤተስቦችሽ ስርአታት ያለው ነገር ነው የምታቀርቢው ከይቶበሮች አንድ አንች ብቻ ነሽ ማኛ❤ይመቻችሁ። ትግስቱ ልክ እንደኔ ባለቤት ነው እኔ እንደዚህ ሳደርቀው ዝም ይላል አልፎ አልፎ ነው መልስ የሚስጠው ግን የወንዶች ትግስት ሱብሃነላህ ነው።

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊

  • @user-hf3xx2zg4e
    @user-hf3xx2zg4eАй бұрын

    ረምላ ጫዎታሽ ደስ ቢልም ሳቅ እና ወሬ አታብዢ እህቴ በሚዲያ በተለይ አለም ሰለሚያይሽ ሴት ልጅ ሰከን ያለች ስትሆን ነው ይቅርታ የእህትነት ምክሬ ነው የኛ ውዱ ነቢይ❤❤ ሰለዋቱ ረቢ ሳቅ አታብዙ ልብ ያደርቃል ብለዋ

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊

  • @zehara53o
    @zehara53o4 күн бұрын

    እስኪ መቶሺ እናስገባት ራምልዬን እንደኔ የምትወዷት 😂😂❤❤❤❤❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dgАй бұрын

    የሙሺራ ምክር አትስሙ አላለቺም ትክክል የምር

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    😬👍

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213Ай бұрын

    😂😂ካሜራን እንደ ጦር ነው አይደል የሚፈራው 😂እኔስ ታድዬ የኔ ባል እየለመደልኝ ነው👯👯👯😂

  • @tube8181

    @tube8181

    Ай бұрын

    ታድልሺመሰሎሻል ካሚራባይለምድይሻላል

  • @user-ev4jj2yu3m

    @user-ev4jj2yu3m

    Ай бұрын

    ምናለ የኔም ባል ቢፍራ

  • @user-dm8fw4po3o

    @user-dm8fw4po3o

    Ай бұрын

    ቲጂየ

  • @fgty4821

    @fgty4821

    Ай бұрын

    ሃቢብ ሊለምድ አልቻለም ሲጀመር እሷ አታስወራዉም 😅😅😅😅❤

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    Ай бұрын

    መቸ እድሉን ሰጠችዉ እድያወራ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሆደን አቆሰለችዉ በሳቅ አበባ ብታጣ ግራዋ ግራዋ ብታጣ በሀርዛፍ 😂😂

  • @user-yh1ry2kg4m
    @user-yh1ry2kg4mАй бұрын

    የኔ ወድም ሀቢብ ስወድው የፅባይ ጌታ. ካይን ያውልልሽ እረምልየ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yhАй бұрын

    ወይ አች 😂😂😂የስራሽን😅😅😅😅😅😅ሚስኪን ሙዱን አትስረቂተይ😮ማሻአሏህ አድረሽ ቢክራ የሆሽ የምከጅ ፋድሻ አችን አየሁ ረምሊ አላህ ይጠብቅሽ ደት ደምወድሽ

  • @user-hs8ec1zi1j
    @user-hs8ec1zi1jАй бұрын

    ወላሂ ዘና ነዉ ያልክት እረምሊ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ፋፊየ ደምሪኝ

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866Ай бұрын

    ውይ ራምሊ በሣቅ ሞኩ እደት ብየ ቢደወውን ልጨርሰው

  • @user-og6fm3mv2p
    @user-og6fm3mv2pАй бұрын

    የኔውዲ እረምላየ ትለያለሽ ማሽአላህ ከነቤተሰብሽ ክፉ አይንካሽውደኢንሸአላህ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3eАй бұрын

    እረምየል የኔቆጆ ወይ ሥወዲሺኮ ሙትትትትትት ብየነዉ❤❤❤❤😊😊😊ባልሺኮ ታዲሎ ከሡ አልፈሺ እኛንም አዝናናሺን😅😅

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊😍

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9gАй бұрын

    ዳይ ወዴ 100k እናስገባት ሀባይብ ያላያላ❤❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v29 күн бұрын

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አይለያችሁ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ እድህ ነው ትዳር ክፍውንም ደጉን ችሎ መኖር እደት ደስ ይላል

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dnАй бұрын

    ክክክ ጎበዝ ወድ በጂል ነገር አይልከሰከስ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116Ай бұрын

    ገና ሳይሸ በሳቅቅቅቅ ክክክክክክ

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    👍😬😬😬😬😬😀😀

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8zАй бұрын

    ሁሌም ሀቢቢ ጋ ስሪ እውነትም ሀቢቡም ነው ደስቲል እርጋታው

  • @FATUMASEID-lk7rf
    @FATUMASEID-lk7rfАй бұрын

    እረ ወይኔ አታስጨንቄዉ ሀቤብን ፀባየ ስናይ እኮነዉ አኔች እንደተልባ መጣጣት ነዉ ስራሽ ረጋበይ😂😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ገና ከመግቢያው አሳቅሽ ረምላዬ 😂😂😂❤❤❤

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887Ай бұрын

    ክክክክክክ ወይኔ ረምላ ምን ላድርግሽ መዝናኛዬ እኮ ነሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤ባትኖሪ እንዴት ይደብረኝ ነበር

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850Ай бұрын

    😂😂😂😂 አይእረምላዬ ሁሉምያምርብሻልስወድሽ. ዘናአረግሽኝ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr10 күн бұрын

    እረምሊ ቆጅ❤ እነ እማማ እራህመት ጋር እየዋልሸ ጭቅጭቅ እማ😂 ሀቢብ እኮ የለም አሁን ባገር😂😂😂❤

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415Ай бұрын

    አይይይ ረምላየ ስታስቂኝኮ የኔውድ ስወድሽ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464Ай бұрын

    እደው ረምልየ አዝግ ለአላህ ብየ በጣም ነው የምወድሺ

  • @farihatube2225
    @farihatube2225Ай бұрын

    ረምሊዬ አላህ ሙሀባውን ያብዛላችሁ ማሻአላህ በሳቅ ፈታ አደረግሽኝ 😂ግራዋም ቢሆን ብታመጣልኝ ያልሽው እዴት እዳሳቅሽኝ😂😂😂

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊😍

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7lАй бұрын

    ምስኪን ሀቢብ እኔ በወሬሺ በሳቅ ልሞት ነዉ እሱ እናቴ ጠብ አይለዉም😂😂😂😂😂

  • @yarab4997

    @yarab4997

    Ай бұрын

    😬😬😬😬😀😀😀😬😬😬በትክክል

  • @user-kr2ne3gn2p

    @user-kr2ne3gn2p

    Ай бұрын

    😏😏😏😏 ፈገግታ የራቀው ባል አትሻብኝ ነው

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4dАй бұрын

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል❤❤❤

  • @Aweleeeeelk
    @Aweleeeeelk29 күн бұрын

    ሆደቆሠለ እረምላየ እድሜሺ ይርዘም ከነሙሉ ቤተሠብሺ ያረብ የሣቅ ሂወት ይሁን

  • @semiramohaned
    @semiramohanedАй бұрын

    አንች የተመታሽ ልጅ ikkkkkkkkkkk ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ወላሂ የኔም ባል እንደሱ ነው አይሞቀው አይበርደው ፀጥ ነው በቃ ወይዘንድሮ ረምሊዬ ልይት ያልሽ ኮመዲ ነሺኮ 💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ሰሚራየ ደምሪኝ ማማየ

  • @Hayuti26
    @Hayuti26Ай бұрын

    ወላሂ ዛሬ እደትእዳሳቅሽኝ እረምላየ አላህያስቅሽ አቦ😂❤

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7dАй бұрын

    ማሻ አላህ ፍቅራች አላህ እሰክ ጀነት ያድርግላችው

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh52327 күн бұрын

    ወይ ረምላ ደብሮኝ ነበር ፈገግ አደረግሺኝ በርች ማሻ አላህ

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamedАй бұрын

    ወይኔ ረምሊ ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂ሀቢብ ግን ሚስኪን ትግስትህኮ ዋውው ማሻአላህ 👌👌💕💕💖💖😘😘

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😍

  • @makameko4435
    @makameko443522 күн бұрын

    ልክ እንደኛው እኮ ፍዝዝ ማለቱ ተመልካች ነው ሚመስለው😅

  • @user-ng8gu6ub2p
    @user-ng8gu6ub2p25 күн бұрын

    በሳቅ ገደልሽኝ ስትስቂ አብሬሽ የምስቀው ነገርስ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439Ай бұрын

    ወይ ረምሊ እደት እዳሳቅሽኝ እየበላሁ ነበር ቪድዉን የጀመርኩት ትን ብሎኝ ነበር ክክክክክ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo777329 күн бұрын

    ናስር የፊርዶስ ባልና ና ሀቢብ ሱበሀንአላህ ይመሳሰሉብኛል ለኔብቻነው የሚመሳሰሉብኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @murshidajamal6991

    @murshidajamal6991

    25 күн бұрын

    አው ትግስታቻው አድ ነው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656Ай бұрын

    አየሽ ❤😂ረምሊ ሀቢብ ጋስሰሩ ቪዉ አዉ ሁለየም አብራችሁ ስሩ❤❤❤ግንኮ ሀቢብ እድለኛነህ❤ቀበጥ የሆነች ሚስትነዉ አላህየሰጠህ❤ረምሊም እድለኛነሽ ረጋያለ ኢማንያለዉ ባልነዉያለሽ❤ብቻ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ❤

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3cАй бұрын

    ፏፏ በይበት ሀላልሽ አደል እረምሊ አላህ ይጠብቃችዉ😂😂

  • @HayatHayat-qb2ji
    @HayatHayat-qb2jiАй бұрын

    ወይኔ 😂😂😂❤❤❤❤ይመችሸ ፍቅራችሁ ይብዛ❤

  • @user-ob4wk1kh8p
    @user-ob4wk1kh8pАй бұрын

    አረደጋግሜነው ያየሁት እደት እዳሳቅሽኝ የኔውድ አይለያችሁ እህቴ ማሻአሏህ

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u29 күн бұрын

    የኔቆንጆ ስወዱሽ ቅመም የወሎልጆ🌺🌺🌺🌺🌺 በረቺ የኔዉድ

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104Ай бұрын

    ኡፍ ረምል ስወድሽ ወለህ የኔ ቆጆጆ🎉🎉🎉

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6ndАй бұрын

    አየ እራምሊ የኔ እብድ በሳቅ ገዴልሽኝ😂😂😂😂

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tfАй бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ርምላየ ❤❤❤❤❤❤አቡ ሙሀመድ ምስኪን ቁልጭ ቁልጭ አለ ማሻአሏህ ትግስቱ አሏህ ይጨምርልህ❤❤❤😅😅😅

  • @user-gs8wp9mr8h
    @user-gs8wp9mr8hАй бұрын

    ክክክክክክ ወይ እኔ ረምላዬ ለዉጥ እማ አል ክክክክክ አይ አቺ አያልቅብሽ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305Ай бұрын

    ወላሂ በሳቅገደልሽኝ ራምላየ ወላሂ ኑሮሽ ሁላ የሳቅያርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr9rr9if1m
    @user-rr9rr9if1mАй бұрын

    😂😂😂የኔዉድ ረምሊየ ደስስትሉ🎉😂

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yoАй бұрын

    የምር ፈታ አረግሺኝ ❤❤❤ ረምሊ የኔዉዴ ወላሂ ስወዴሺ ሀቢብ ሚስኪን አታጨናንቂዉ 😂😂

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😍

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1eАй бұрын

    ግን ረምሉ በጣም ነዉ ምወድሽ ወላሂ ❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ፈቲየ ደምሪኝ

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8wАй бұрын

    ሀቢብ ቻለሁ ፈረደበክ እደት አደሚያት

  • @Umatika
    @UmatikaАй бұрын

    አቤት የሀቢብ ትግስት የበለቤቴ ትግስትነው መሸአለሀ ለተገሾች አለሀ ይጨምርለቹ እኘነም አለሀ ተገሽ የርገን በሰቅ ፈነደእ

  • @My_candy3

    @My_candy3

    Ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊

  • @user-eh5wp9qe8v
    @user-eh5wp9qe8vАй бұрын

    አይይይ ረምሊ ሀቢብ አይሞቀው አይበርደው ምርጥ ሰው ነው ማሻአላህ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wxАй бұрын

    ዉይረሠፈምሊ አች ምንግዜም ሙሽራነሽ ማሻአላህ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7sАй бұрын

    ወንድም ካለው ዳሪኝማ ሀቂቃ እንዲህ ትግሥት ቻይ የሆነ ሠው ደሥ ይላል

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ውደ ደምሪኝ

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed7825Ай бұрын

    ወላሂ በሳቅ ገአይ ራምሊ ደስስትይ የሆንሽ ፉሻር ነገር ፍልቅልቅ

  • @youtub4690
    @youtub4690Ай бұрын

    😂😂😂 የኔ ቅምም

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jzАй бұрын

    ረምሊ በሬሞትነዉ እምታወሬዉ ወየዉ በሳቅ እስከመቀሌ ቆልፍዉ አይዞን መቀሌም የኛነዉ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310Ай бұрын

    ወላሂ ራምላየ አላህ መርጦ ነው ባልሽ መሽአላህ❤❤❤❤❤❤አላህ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ 🤲🤲🌹🌹🌹🌹

  • @madinamadina614
    @madinamadina614Ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300Ай бұрын

    መሸአላሕ ባልሺ እረጋታው❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4dАй бұрын

    እረም ❤❤አንቺ ቀበጥ አይን አይነዋ የሚያየዉ ነገርሰ

  • @zehara5
    @zehara529 күн бұрын

    ማሻአላህ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ውዶችዬ❤❤😂😂

  • @Zamani1983
    @Zamani1983Ай бұрын

    እኔ የገረመኝ የሡ በትግሥት የሚያይሽ ነገር😀

  • @user-vz5nn1yc4h
    @user-vz5nn1yc4h28 күн бұрын

    ማሸአላህዘላቂትዳር ከዲሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ

  • @aishaabdullah8346
    @aishaabdullah834628 күн бұрын

    አረ ረምሊዬ ሆዴ ነፈረ 😂😂😂😂 ሚውት እያረከኝ የው ያልሽው ነገር 😂😂😂😂😂አሏህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ🙌

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h27 күн бұрын

    ረምላየየኔውድወላሂስወድሽየኔማር አላህይጠብቃችሁየገሬልጅ❤❤❤❤❤

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeylaАй бұрын

    የምር እደት እዳሳቅሽኝ እረ ረምሊ በሳቅ አይይይ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @Lguama
    @LguamaАй бұрын

    እመጀመሪያው ላይ እምባየ እስኪመጣ ነው የሳኩት 😂😂😂

  • @zinab8199
    @zinab8199Ай бұрын

    እደህፃን ሲያደርጋትህዩልኝ😅 የኔ ቀበጥ ፈታ አደረግሽን አያልቅብሽ❤ 😂

Келесі